ኢትዮጵያ በለንደን ኦሎምፒክ

ስፖርት - Sport related topics

Postby ሙዝ1 » Fri Aug 03, 2012 9:15 pm

ሄይ ልጆች ... የሴቶች 10 ሺህ ስንት በኢትዮያ አቆጣጠር ስንት ሰዐት ላይ ነዉ? ደከመኝ መጠበቁ :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Fri Aug 03, 2012 9:22 pm

ሙዝ1 wrote:ሄይ ልጆች ... የሴቶች 10 ሺህ ስንት በኢትዮያ አቆጣጠር ስንት ሰዐት ላይ ነዉ? ደከመኝ መጠበቁ :wink:
3:25.. ያ ማለት ከ 3ደቂቃ ቡሀላ .. አመዳም .. ትግስት ይኑርህ ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Fri Aug 03, 2012 9:24 pm

recho wrote:
ሙዝ1 wrote:ሄይ ልጆች ... የሴቶች 10 ሺህ ስንት በኢትዮያ አቆጣጠር ስንት ሰዐት ላይ ነዉ? ደከመኝ መጠበቁ :wink:
3:25.. ያ ማለት ከ 3ደቂቃ ቡሀላ .. አመዳም .. ትግስት ይኑርህ ..


ሙዝራስ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 5:30 ይጀምራል :D
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሙዝ1 » Fri Aug 03, 2012 9:34 pm

አመሰግናለሁ ዘመዶች .... አረቂዋም እያለቀችብኝ ስለሆነ ነዉ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሙዝ1 » Fri Aug 03, 2012 9:43 pm

ስቃይ ነዉ አቦ .... ወርቅ ለመዉሰድ ገና 16 ዙር?
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Aug 03, 2012 10:01 pm

ወርቅ.....ጥሩነሽ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Fri Aug 03, 2012 10:04 pm

ወርቅ ኢንዲድ !!!!!! :!: :!: :!: :!:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Fri Aug 03, 2012 10:04 pm

ጉሩ ሸባዬ ጉሮ ሸባ
ወርቅ ውደ ሀገራችን ሲገባ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ቀደምት » Fri Aug 03, 2012 11:08 pm

በጣም አስደሳች ልጅ: ጥሩነሽ ዲባባ! እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ::

.
ቀደምት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 761
Joined: Mon Feb 20, 2006 3:22 pm

Postby ቀደምት » Sat Aug 04, 2012 4:25 pm

ጥሩነሽ በ5000 ሜትርም የመሳተፍ እድሉ እንዲሰጣት ብዙዎች እንጠብቃለን:: ለርቀቱ በተጠባባቂነት ተይዛ ከሆነ እንድትሳተፍ ቢደረግ የማሸነፍ ኮንዲሽኑ እንዳላት ስለሚታይ ድጋሚ ታሪክ የመስራት እድሉ አላትና አደራ እድሉን ስጧት::

http://ethiofact.com/index.php?option=c ... Itemid=321
.
ቀደምት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 761
Joined: Mon Feb 20, 2006 3:22 pm

Postby ቀደምት » Sat Aug 04, 2012 7:29 pm

የIAAF ዘጋቢ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ኃላፊዎች ጥሩነሽ በመጪው ሳምንት በሚደረገው የ5ሺ ውድድር ላይ እንድትሳተፍ ከወሰኑ አትሌቷ ተጨማሪ ድል የማዝመዝገብ እድል እንዳላት ጽፏል:

http://www.iaaf.org/Mini/OLY12/News/New ... x?id=66432

እኛም ይኸንኑ ሀሳብ እንደምንደግፍ ለቡድኑ መሪዎች ያምናደርስበት መንገድ ቢኖርና ውሳኔያቸውን ብናውቅ ጥሩ ነበር::

.
ቀደምት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 761
Joined: Mon Feb 20, 2006 3:22 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Aug 05, 2012 11:37 am

መልካም ውጤት ለለንደን ኦሊምፒክ ኢትዮጵያውያን የሴት ማራቶን ተወዳዳሪዎች :!:

ማሬ ዲባባ.....ቲኪ ገላና......አሰለፈች መርጊያ

ውድድሩ ከተጀመረ 36 ደቂቃዎች ገደማ ሆኖታል......ረዥሙን ውድድር እና ውጤቱን በተስፋና በጉጉት ከዝናባማው ለንደን ከተማ እጠብቃለሁ :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Aug 05, 2012 12:27 pm

መልካም ውጤት ለለንደን ኦሊምፒክ ኢትዮጵያውያን የሴት ማራቶን ተወዳዳሪዎች :!:

ማሬ ዲባባ.....ቲኪ ገላና......አሰለፈች መርጊያ

ውድድሩ ከተጀመረ 36 ደቂቃዎች ገደማ ሆኖታል......ረዥሙን ውድድር እና ውጤቱን በተስፋና በጉጉት ከዝናባማው ለንደን ከተማ እጠብቃለሁ :!:


ውድድሩ ከተጀመረ አሁን አንድ ሰዓት ከ25 ደቂቃ ገደማ ሆኗል......ሶስቱ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪዎች ከፊት ከሚመሩት ውስጥ ናቸው

ተስፋ አለን.....የእርግብ አሞራ :lol: :lol: :lol: :lol:

አሁንም በትልቅ ደስታ; ተስፋና ጉጉት :)
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Aug 05, 2012 12:55 pm

ውድድሩ ከተጀመረ አሁን አንድ ሰዓት ከ54 ደቂቃ ገደማ ሆናል

ከፊት ያሉት አምስት ራጮች; ሶስት ኬንያውያን አንድ ኢትዮጵዊት; አንድ ራሺያ ናቸው.........ጢቂ ገላና :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Aug 05, 2012 1:09 pm

አሁን 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ገደማ ነው

ሁለት ኬንያውያንና አንድ ራሺያዊትን መሀል ጢቂ ገላና እየመራች ነው :)
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests