ሀይሌ ገብረስላሴ በለንደን ኦሎምፒክ ባለመሳተፉ አዘነ::

ስፖርት - Sport related topics

ሀይሌ ገብረስላሴ በለንደን ኦሎምፒክ ባለመሳተፉ አዘነ::

Postby ክቡራን » Tue Jul 31, 2012 5:58 pm

የ39 አመቱ ጉብል ሀይሌ ገብረስላሴ በዘንድሮ የለንደን ኦሎምፒክ ባለመሳተፉ ቅሬታ እንዳደረበት ተናገረ:: ሀይሌ ውድድሩ ውስጥ መገባት ያልቻለው የሂጊሎን ማጣሪያ በመወደቁ መሆኑን ገልጾ ካአራት አመት በኌላ ግን በብራዚል ኦሎምፒክ ውድድር ላይ ታዩኛላችሁ ብሏል:: ዘንድሮ 39 አመቱን እንደያዘ ለጋዜጠኞች የነገረው ሀይሌ ሂሳቡ በትክክል ከተሰላ በብራዚሉ ኦሎምፒክ የ43 አመት ጎልማሳ እንደሚሆን ይጠበቃል:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests