double Gold ሞ-ፋራህ ታላቅ አትሌት

ስፖርት - Sport related topics

double Gold ሞ-ፋራህ ታላቅ አትሌት

Postby ጁሀር2012 » Sun Aug 12, 2012 3:30 am

የሞ ፋራህ ደብል ጎልድ ማሸነፍ በጣም የሚደነቅ እንደሆነ ግልጽ ነው . በፊት በኢትዮጵያውያን ዶሚኔትድ የሆነን ስፖርት ባብዛኛው ከመሬት አቀማመጥም ጭምር ሊሆን ይችላል በኢትዮጵያና ኬኒያ የአፍሪካ ተራሮች አከባቢ ከመጡ የሀገራችን አትሌቶች እና ኬንያውያን በስተቀር ማንም ማሸነፍ አይችልም በሚባልበት የ 5000 እና የ 10,000 km ርቀት በሚገርም ሁኔታ ማሸነፉ ምን ያህል ሊከብድ እንደሚችል ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ምን ነበር መሰላቹ ይህን የ 5 እና የ 10ሺው ርቀት ማሸነፍ የጥንት ህልሜ ነበር ነገር ግን ይህ ርቀት በኢትዮጵያውያን እና በኬንያውያን ብቻ እንዴት ሊወሰድ ይችላል ብዬ ሳስብ ምን አልባት እዛው ሀገራቸው ድረስ ሄጄ በነሱ አየር ትሬኒንግ እየሰራው ለተወሰነ ግዜ መኖር እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ኬንያ ድረስ በመጉዋዝ እዛ ተራራማ አከባቢ ትሬኒንግ እያረኩ ከከራረምኩ ቡሀላ በይበልጥ ርቀቱን ላሻሽል ችያለው ብሏል . ይህ እንግዲ ለፍቶ ማግኘትን እና ምን ያህል ሰው የፈለገውን ነገር ለማግኘት መጉዋዝ ያለበትን ርቀት ሁላ ስጉዋዝ እንዲሁም ኮሚትድ ሲሆን የሚገኝ ውጤት እንደሆነ ለብዙ ሰዎች ያስመሰከረበት ስራ ነው . እኛ ካላሸነፍን ተከትሎ የገባው አሜሪካዊው ነጫጭባ ከሚወስደው አፍሪካዊው ተወላጅ ሞ የጥረቱን ፍሬ በማግኘቱ ደስተኛ ነኝ ለኛዎቹም አትሌቶች ጥሩ ምሳሌ መሆን የሚችል አትሌት ነው .

What makes Farah's achievement all the more laudable is not just his ability to get over the physical lows and emotional highs of that first victory, won in his home city at its home Olympics, but the backstory that brought him to this point.

እንክዋን ደስ አለህ ሞ !!
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ወርቅነች » Sun Aug 12, 2012 1:59 pm

ሰላም ጁሀር... አየሩ እና ቦታው ብቻ ሳይሆን የኛዎቹ ያረጁ ሸማግሌዎችም በመሆናቸው ነው...ሌላ ጊዜ ሸምትሮች ብቻ ለውድድር መቅረብ የልባቸው ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Re: double Gold ሞ-ፋራህ ታላቅ አትሌት

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Sep 01, 2017 3:55 am

ወገን ጁሃር 2012 ባለህበት
የስፖርት ጀግንነት ቁርጠኝነት ለመሆኑ ስታቀርብ የወያኔ ጀሌ የሃገራችን ስፖርተኞችን ያረጁ በማለት ሞራል ሲነካ የወያኔዎችን የሃገር ፍቅር አልባነት ያሳያል፡፡ዛሬ ፋራህ በሃገር ልጅ ሙክታር ተበልጦ ሲያለቅስ ወያኔዎች ተገልበጠው ከእኛ በላይ የኢትዮጲያ ስፖርት ደጋፊ የለም ይላሉ፡፡የነሱ ከሃዲነት የታወቀ ሲሆን የተቀላቀላቸው ሃይሌ ገብረስላሴ ፋራህ ያቸንፋል ያለው ሃሰት ሆኖ የሃገር ልጅ ወርቁን ወሰደ!
https://www.youtube.com/watch?v=wxirZmg8B-s
------------------------------------=================================--------------------------------------------------

Postby ወያኔው ወርቅነች/ሙዝ/ገልብጤ/ጌታህ » Sun Aug 12, 2012 1:59 pm

ሰላም ጁሀር... አየሩ እና ቦታው ብቻ ሳይሆን የኛዎቹ ያረጁ ሸማግሌዎችም በመሆናቸው ነው...ሌላ ጊዜ ሸምትሮች ብቻ ለውድድር መቅረብ የልባቸው ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

ጁሀር2012 wrote:የሞ ፋራህ ደብል ጎልድ ማሸነፍ በጣም የሚደነቅ እንደሆነ ግልጽ ነው . በፊት በኢትዮጵያውያን ዶሚኔትድ የሆነን ስፖርት ባብዛኛው ከመሬት አቀማመጥም ጭምር ሊሆን ይችላል በኢትዮጵያና ኬኒያ የአፍሪካ ተራሮች አከባቢ ከመጡ የሀገራችን አትሌቶች እና ኬንያውያን በስተቀር ማንም ማሸነፍ አይችልም በሚባልበት የ 5000 እና የ 10,000 km ርቀት በሚገርም ሁኔታ ማሸነፉ ምን ያህል ሊከብድ እንደሚችል ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ምን ነበር መሰላቹ ይህን የ 5 እና የ 10ሺው ርቀት ማሸነፍ የጥንት ህልሜ ነበር ነገር ግን ይህ ርቀት በኢትዮጵያውያን እና በኬንያውያን ብቻ እንዴት ሊወሰድ ይችላል ብዬ ሳስብ ምን አልባት እዛው ሀገራቸው ድረስ ሄጄ በነሱ አየር ትሬኒንግ እየሰራው ለተወሰነ ግዜ መኖር እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ኬንያ ድረስ በመጉዋዝ እዛ ተራራማ አከባቢ ትሬኒንግ እያረኩ ከከራረምኩ ቡሀላ በይበልጥ ርቀቱን ላሻሽል ችያለው ብሏል . ይህ እንግዲ ለፍቶ ማግኘትን እና ምን ያህል ሰው የፈለገውን ነገር ለማግኘት መጉዋዝ ያለበትን ርቀት ሁላ ስጉዋዝ እንዲሁም ኮሚትድ ሲሆን የሚገኝ ውጤት እንደሆነ ለብዙ ሰዎች ያስመሰከረበት ስራ ነው . እኛ ካላሸነፍን ተከትሎ የገባው አሜሪካዊው ነጫጭባ ከሚወስደው አፍሪካዊው ተወላጅ ሞ የጥረቱን ፍሬ በማግኘቱ ደስተኛ ነኝ ለኛዎቹም አትሌቶች ጥሩ ምሳሌ መሆን የሚችል አትሌት ነው .

What makes Farah's achievement all the more laudable is not just his ability to get over the physical lows and emotional highs of that first victory, won in his home city at its home Olympics, but the backstory that brought him to this point.

እንክዋን ደስ አለህ ሞ !!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: double Gold ሞ-ፋራህ ታላቅ አትሌት

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 8:42 am

ቅቅቅቅቅ..ፋራው አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ታዲያ ያረጁና ሸማግሌዎች አሰልፈው ለማሸነፍና ወርቅ ለማግኘት የሚያስቡ ዶንኪዎች ብቻ ናቸው...ዘንድሮ ፋራው የሚል ቅጽል ሰም ተሸልመሃል...እንኳን ደሰ ያለህ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ወገን ጁሃር 2012 ባለህበት
የስፖርት ጀግንነት ቁርጠኝነት ለመሆኑ ስታቀርብ የወያኔ ጀሌ የሃገራችን ስፖርተኞችን ያረጁ በማለት ሞራል ሲነካ የወያኔዎችን የሃገር ፍቅር አልባነት ያሳያል፡፡ዛሬ ፋራህ በሃገር ልጅ ሙክታር ተበልጦ ሲያለቅስ ወያኔዎች ተገልበጠው ከእኛ በላይ የኢትዮጲያ ስፖርት ደጋፊ የለም ይላሉ፡፡የነሱ ከሃዲነት የታወቀ ሲሆን የተቀላቀላቸው ሃይሌ ገብረስላሴ ፋራህ ያቸንፋል ያለው ሃሰት ሆኖ የሃገር ልጅ ወርቁን ወሰደ!
https://www.youtube.com/watch?v=wxirZmg8B-s
------------------------------------=================================--------------------------------------------------

Postby ወያኔው ወርቅነች/ሙዝ/ገልብጤ/ጌታህ » Sun Aug 12, 2012 1:59 pm

ሰላም ጁሀር... አየሩ እና ቦታው ብቻ ሳይሆን የኛዎቹ ያረጁ ሸማግሌዎችም በመሆናቸው ነው...ሌላ ጊዜ ሸምትሮች ብቻ ለውድድር መቅረብ የልባቸው ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

ጁሀር2012 wrote:የሞ ፋራህ ደብል ጎልድ ማሸነፍ በጣም የሚደነቅ እንደሆነ ግልጽ ነው . በፊት በኢትዮጵያውያን ዶሚኔትድ የሆነን ስፖርት ባብዛኛው ከመሬት አቀማመጥም ጭምር ሊሆን ይችላል በኢትዮጵያና ኬኒያ የአፍሪካ ተራሮች አከባቢ ከመጡ የሀገራችን አትሌቶች እና ኬንያውያን በስተቀር ማንም ማሸነፍ አይችልም በሚባልበት የ 5000 እና የ 10,000 km ርቀት በሚገርም ሁኔታ ማሸነፉ ምን ያህል ሊከብድ እንደሚችል ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ምን ነበር መሰላቹ ይህን የ 5 እና የ 10ሺው ርቀት ማሸነፍ የጥንት ህልሜ ነበር ነገር ግን ይህ ርቀት በኢትዮጵያውያን እና በኬንያውያን ብቻ እንዴት ሊወሰድ ይችላል ብዬ ሳስብ ምን አልባት እዛው ሀገራቸው ድረስ ሄጄ በነሱ አየር ትሬኒንግ እየሰራው ለተወሰነ ግዜ መኖር እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ኬንያ ድረስ በመጉዋዝ እዛ ተራራማ አከባቢ ትሬኒንግ እያረኩ ከከራረምኩ ቡሀላ በይበልጥ ርቀቱን ላሻሽል ችያለው ብሏል . ይህ እንግዲ ለፍቶ ማግኘትን እና ምን ያህል ሰው የፈለገውን ነገር ለማግኘት መጉዋዝ ያለበትን ርቀት ሁላ ስጉዋዝ እንዲሁም ኮሚትድ ሲሆን የሚገኝ ውጤት እንደሆነ ለብዙ ሰዎች ያስመሰከረበት ስራ ነው . እኛ ካላሸነፍን ተከትሎ የገባው አሜሪካዊው ነጫጭባ ከሚወስደው አፍሪካዊው ተወላጅ ሞ የጥረቱን ፍሬ በማግኘቱ ደስተኛ ነኝ ለኛዎቹም አትሌቶች ጥሩ ምሳሌ መሆን የሚችል አትሌት ነው .

What makes Farah's achievement all the more laudable is not just his ability to get over the physical lows and emotional highs of that first victory, won in his home city at its home Olympics, but the backstory that brought him to this point.

እንክዋን ደስ አለህ ሞ !!
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron