የአትሌቲክስ:ፌዴሬሽን:አዋረዳችሁን!!አትሌቶቻችን:አኮራችሁን!!

ስፖርት - Sport related topics

የአትሌቲክስ:ፌዴሬሽን:አዋረዳችሁን!!አትሌቶቻችን:አኮራችሁን!!

Postby SAY-NO-TO-HATRED » Mon Aug 13, 2012 8:33 pm

እጅግ:የተከበራችሁ:ወርቅ:አትሌቶቻችን:......በአቅማችሁ:በችሎታችሁና:
በልዩ:ጥረታችሁ:......ብርታቱንና:ችሎታውን:ከአምላካችን:....ተጎናጽፋችሁ:....
ልታደርጉ:የምትችሉትን:ሁሉ:....አድርጋችሁ:...አገራችሁንና:....የሚወዳችሁን:
ህዝባችሁን:.....የሰባት:ሜዳልያ:....ባለቤት:.....ለመሆን:ስላበቃችሁት:....
እሱ:.....የችሎታ:የጸጋና:የብርታት:.....ምንጭ:አምላካችን:.....ፍላጎታችሁን:
ሁሉ:....አብዝቶ:ይስጣችሁ!.....ከክፉም:ይጠብቃችሁ!!.....እጅጉኑ:
አኩራታችሁናል!!............

================

የኢትዮጲያ:የአትሌቲክስ:ፌዴሬሽን:.......አዋረዳችሁን! አዎ:አዋረዳችሁን!....

የእነ:አበበ:ቢቂላ:ምድር:......የእነ:ማሞ:ወልዴ:ምድር:....የእነ:
ሀይሌ:ገብረስላሴ:ምድር:.....የእነ:ምሩጽ:ምድር:.....የእነ:ቀነኒሳ:ምድር:......
.........እንዲህ:አይነት:አዋራጅ:......የኦሊምፒክ:ሩጫ:ውጤት:....
አይቶ:አያውቅም!.......በፍጹም.... :!: ......

በስፖርት:ማሸነፍ:....መሸነፍ:....እንዳለ:...የታወቀ:ነው!!........
........ግን:ከመቼ:ወዲያ:ነው:.....ኢትዮጲያ:...."DNF".....እሚባል:
የውጤት:ጎራ:ውስጥ:......በሙሉ:አትሌቶችዋ:.....ተስጥቶዋቸው:
ያየነው... :?: .......አሳዛኝ:ነው...!ታሪክ:ይወቅሳችኍል...!......ታሪክ:
ያስታውሳችኍል!......

በተለይም:ያላወቃችሁት:ነገር:ቢኖር:....ኦሊምፒክ:..
ሩጫ:....በውጭ:አገር:ተወልደው:እያደጉ:ያሉ:......ኢትዮጲያውያን:
ልጆች:.....እጅጉን:እጅጉን:....የሚከታተሉት:....እንደሆነና:...የኦሊምፒክ:ሩጫ:
ውጤት:.... :!: የኢትዮጲያዊነት:ኩራታቸው:.......ምንጭ :!: ....እንደሆነ:ነው!.....
እነዚህ:ብዙ:ወጣት:ኢትዮጲያውያን:ልጆች:......በውጭ:አገር:
የሚገኙ:......በትላንትናው:.....የኢትዮጲያውያን:የወንዶች:የማራቶን:
ውጤት:......እጅግ:አዝነውባችኍል!!...........

ለመሆኑ:ችግሩ:ምንድነው :?: ....ምን:ነበር :?: ..የአትሌቶቹ:ሊሆን:አይችልም:....
ምክንያቱም:.........ሩጫውን:ያልጨረሱት:.....ሶስቱም:ናቸው!....
ስለዚህ:ችግሩ:ያለው:.....ሩጫውን:ሊጨርሱ:....የሚችሉ:አትሌቶችን:
መርጦ:ለመላክ:.....ያልቻለው:.....የሩጫ:ፌዴሬሽን:....ላይ:ነው:
ብዬ:አምናለው!......ለመጭው:ጊዜ:መስፈርታችሁ:ይስተካከል!..
.........

የድሮው:የሩጫ:ፌዴሬሽን:.....እነ:አበበ:ቢቂላን:.....እነ:ማሞ:ወልዴን:.....እነ:ሀይሌ:ገብረስላሴን:....
እነ:ቀነኒሳን:......ወዘተ:ወዘተ:.....ለመምረጥ:የተጠቀሙበትን:....
ድንቅ:መስፈርቶችን:.......ለመመልከት:ሞክሩ....እያልኩ:በትህትና:
እጠይቃለሁ!..............


ከአክብሮት:ጋር!

በትላንት:የወንዶች:የማራቶን:ውጤት:በአትሌቶቹ:ሳይሆን:
በሩጫው:ፌዴሬሽን:እጅግ:ካዘኑት:ወገኖች:አንዷ.......

እምቢ:ለጥላቻ

ነኝ.............
WE ARE NOW AMBASSADORS FOR OUR BELOVED COUNTRY AND ONE DAY WE WILL BE CITIZENS IN ETHIOPIA, ONCE AGAIN!!
SAY-NO-TO-HATRED
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1354
Joined: Sat Mar 12, 2005 8:29 pm
Location: united states

Postby ቀደምት » Mon Aug 13, 2012 9:23 pm

የስፖርት አመራሩ ከፖለቲካ ውጪ በሆነ አሰራር ሙያዊ በሆነ ትኩረት እንደገና ተጠናክሮ መደራጀት ያስፈልገዋል:: ለዚህም በአኩሪ ውጤት የታጀበ ልምድ ያላቸው አትሌቶችና በስፖርቱ የትምሕርት ዘርፍ በታዎቀና ደረጃውን በጠበቀ ውጤት የተመረቁ ወጣቶች አይነተኛ ሚና እንዲሰጣቸው ያስፈልጋል የሚል አመለካከት አለኝ::

.
ቀደምት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 761
Joined: Mon Feb 20, 2006 3:22 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests