ኢትዮጵያ ና ሱዳን ለአፍርካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርጉት ግጥሚ

ስፖርት - Sport related topics

ኢትዮጵያ ና ሱዳን ለአፍርካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርጉት ግጥሚ

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 7:43 pm

GOAL - Sudan 3-3 Ethiopia
Twice Ethiopia coming from behind to level the score....10 minutes left

GOAL - Sudan 3-2 Ethiopia

Second Half

Half-Time - Sudan 3-1 Ethiopia

GOAL- Sudan 3-1 Ethiopia
Musab Umar scores from a free kick and the Nile Crocodiles seem to be on their way to victory.


GOAL- Sudan 2-1 Ethiopia
Muhammad Bashir restores Sudan's lead within seconds of the Ethiopian equaliser


GOAL- Sudan 1-1 Ethiopia
Getana breaches the home defence and brings Ethiopia right back into the gameGOAL- Sudan 1-0 Ethiopia
Mudather El Tayeb Karika scores for the home side. Great start for the Nile Crocodiles.
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 7:49 pm

if the result stands as its, ethiopia will need goalless draw, or 1-1 even 2-2 scoreline on the second leg to qualify to CAP. After 30years absent this will be a great achievement for the Ethiopian Football.... come on walias
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 7:55 pm

Goal- Sudan 4-3 Ethiopia
Muhannad Tahir converts from the penalty spot and the home side are in front once again
:oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby መጽናናት » Sat Sep 08, 2012 7:55 pm

እውነትክን ነው ?ውጤቱን በጉጉት እየጠበቅን ነው''
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 8:02 pm

Sudan 5-3 Ethiopia
oh noooo, another penality for Sudan, how the hell the refree gave two penality for sudan in just five minutes.

ሲያናድድ

:oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :cry: :cry: :cry: :cry:
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby መጽናናት » Sat Sep 08, 2012 8:06 pm

4-3 ምንም አይደለጥ ጥሩ ነው ጨዋታው አለቀ?
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 8:16 pm

መጽናናት ...5 ለ 3 ነው ያለቀው.... በጣም የሚያቆጭ ሊሆን ይችላል...
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby መጽናናት » Sat Sep 08, 2012 8:24 pm

ሰዳን 5 አገባንን?ተዋርደናል ; ተንቀናል ;ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተና
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ኢትዮማን » Sat Sep 08, 2012 8:30 pm

መጽናናት wrote:ሰዳን 5 አገባንን?ተዋርደናል ; ተንቀናል ;ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተና


ምን ይደረግ .... ከተሸነፍን አይቀር በ 5 ነው እንጂ .... :cry: :cry: :cry: :cry:
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby ayantu » Sun Sep 09, 2012 6:31 pm

http://101greatgoals.com/gvideos/sudan-5-ethiopia-3101geratgoals.com/gvideos/sudan-5-ethiopia-3
ያው እዚህ ላይ የግቦቹን መፈጠር ምክንያት በተከላካይ ስህተት: በበረኛ ድክመት እንዲሁም ዳኛው አለአግባብ በሰጣቸው የፍፁም ቅጣት ምቶች ማሳበብ ቢቻልም በሚኖራቸው የአንድ ወር ግዜ ውስጥ ስህተቶቻቸውን ማረም ከቻሉ ሱዳንን ለማሽነፍ ቀላል ይመስላል:: ግን....... በነገራችን ላይ ባለፈው ጨዋታ ጠንካራ የነበረው ተከላካይ ክፍል እንዲህ እንዴት በአንዴ ሊወርድ ቻለ!? መቼም በጠቅላይ ሚኔስተሩ ሞት ሀዘን ልቡ ተነክቶ ሊሆን አይችልም!!
ayantu
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Fri Mar 09, 2012 3:25 am
Location: addis ababa

Postby ገደል » Fri Sep 14, 2012 2:06 pm

ጨዋታው በቪድዮ ተቀርጾ ቢሆን የተከላካዩን ድክመትም ሆነ የዳኛውን ስህተት አይተን ማመዛዘን እንችል ነበር:: በወሬ ብቻ ለማመን አስቸጋሪ ነው:: በአሁኑ ዘመን አንድ የ90 ደድቂቃ ጨዋታ በሙሉ በቪድዮ ለመቅረጽ አስቸጋሪም አይደል ውድም አይደል:: ለምን እንደማያደርጉት አይገባኝም::
ayantu wrote:http://101greatgoals.com/gvideos/sudan-5-ethiopia-3101geratgoals.com/gvideos/sudan-5-ethiopia-3
ያው እዚህ ላይ የግቦቹን መፈጠር ምክንያት በተከላካይ ስህተት: በበረኛ ድክመት እንዲሁም ዳኛው አለአግባብ በሰጣቸው የፍፁም ቅጣት ምቶች ማሳበብ ቢቻልም በሚኖራቸው የአንድ ወር ግዜ ውስጥ ስህተቶቻቸውን ማረም ከቻሉ ሱዳንን ለማሽነፍ ቀላል ይመስላል:: ግን....... በነገራችን ላይ ባለፈው ጨዋታ ጠንካራ የነበረው ተከላካይ ክፍል እንዲህ እንዴት በአንዴ ሊወርድ ቻለ!? መቼም በጠቅላይ ሚኔስተሩ ሞት ሀዘን ልቡ ተነክቶ ሊሆን አይችልም!!
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ቲኪ_ታካ » Mon Sep 17, 2012 3:39 am

ገደል ያውልህ የሙሉ ጨዋታው ሊንኩ

http://bambuser.com/v/2966688

ኮምኩም
ቲኪ_ታካ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Tue Jun 05, 2012 4:58 pm

Postby ገደል » Mon Sep 17, 2012 6:17 pm

ቲኪ_ታካ...አመሰግናለሁ:: ጨዋታው በጠቅላላው በጣም የወረደ ነው:: ሁለቱም ቡድኖች ደካሞች ደረጃ ላይ ናቸው:: ገና ብዙ ብዙ ይቀራቸዋል:: የኢትዮጵያን ቡድን በተመለከተ ቢያንስ ሶስቱ ግቦች በበረኛው የብቃት ጉድለት የገቡ ናቸው:: በዚያ ላይ ተከላካዩም ደካማ ነበር:: የተሰጡት የፍጽም ቅጣት ምቶች ይሄን ያህል አወዛጋቢ ሆነው አልታዩኝም:: ሁለተኛዋን ቅጣት ምት በረኛው አድኖዋት ነበር ግን ስለተፋ እንደገና አጥቂው ደርሶ አገባት:: በረኛው እይተፋ ብቻ ሁለት ግብ አስቆጥሮብናል:: በእኔ አስተያየት የኢትዮጵያ ቡድን የተሸነፈው በሪጎሪዎቹ ሳይሆን በበረኛው ድክመት ነው:: በረኛው ባይሆን ኖሮ ጨዋታው 3 ለ 2 በኢትዮጵያ አሸናፊነት ይጠናቀቅ ነበር ብዬ እገምታለሁ:: ለመልሱ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ አሰልጣኙ የበረኛውን ጉዳይ በጥሞና ማየት ይኖርበታል::

http://bambuser.com/v/2966688

ኮምኩም[/quote]
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests