የጊዮርጊስ ቡድን ጀርመናዊ አሰልጣኝ አገኘ::

ስፖርት - Sport related topics

የጊዮርጊስ ቡድን ጀርመናዊ አሰልጣኝ አገኘ::

Postby ክቡራን » Sat Sep 29, 2012 12:33 pm

ማይክል ክሩገር አዲሱ የጊዮርጊስ ( ሳንጆርጅ ) ቡድን አሰልጣኝ ሆኗል:: ዝርዝሩን ለማንበብ እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8026
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገደል » Wed Nov 07, 2012 6:51 pm

መሰረት የሌለው ቤት ጣራውን ቢጠግኑት ምን ሊፈይድ ነው::
አይ ኢትዮጵያ የሚያስቡ ሰዎች ያለቁባት ሀገር ሆና ልትቀር ነው:: አሁን ማን ይሙት የሀገሪቱ እግር ኩዋስ ችግር የአሰልጣኝ እጦት ነውን?
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests