ኤርትራ የ አፍሪካ የብስክሌት ንጉስ

ስፖርት - Sport related topics

ኤርትራ የ አፍሪካ የብስክሌት ንጉስ

Postby ካለድ » Thu Nov 08, 2012 8:32 am

ቡርኪነፍሶ ላይ 8ተኛው አፍርካ ሻምፒዮን ሺፕ የብስክሌት ውድድር ጀምሮል ....ኤርትራም በ ክሮኖሜትር የ4 ወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆናለች.... ኤርትራ 5 ፕሮፌሽናል ተጫዎቹችን 2 ከሀገር ውስጥ በዚ ውድድር ላያ ይካፈላሉ...ውድድሩም የቀጥላል ኤርትራ ከ 2009 ጀምሮ እስከ አሁን በበላያነት ውድድሩን እየመራች ነው...የኤርትራ የብስክሌት ቡድን አፍሪካን ወክሉ በ 2013 ቱር ዲ ፍራንስ ላይ ያካፈላል::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጩጉዳ » Thu Nov 08, 2012 8:48 am

ኮንግራ ብያለሁ ለወንድሞቻችን !
ካለድ በነገራችን ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ > ድሮ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን ወክለው የኢትዮጵያን ማሊያ ለብሰው የምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና ከነበሩት ውስጥ ባልሳሳት ክብሮም : ተክሌ : 3ኛው ማን እንደሆነ ስሙን ረስቻለሁ ግን ማልኩ ፊቴ ላይ ነው የሆነ ገጠጥ ያለ ጸጉሩ ከውኃ ውስጥ የወጣች አይጥ የሚመስል ልጅ .... የት ደረሱ ? ለመሆኑ እነሱ በዛ ታሪካቸው ይኮራሉ ? ያ ለገሲስ እንደ ትልቅ ገድል በኤርትራ ሚዲያ ይወራላቸዋል? ሯጯ ሉቺያ ይስሐቅ ጭምር ?
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Thu Nov 08, 2012 11:31 am

የ ቅርብ ግዜ ትዝት ነጋሽ ተክሊት ገጣጣ ነግረ አሁን የ ቀይ ባህር ክለብ አስለጣኝ አማኑኤል እያሱ አሁን ጣሊያን ሀገረ ውስጥ ኤርትራዊይንን ከ8-12 አመት ልጆች ያሰለጥናለ ..ኢትዮ 10ኛውን አፍሪካ ስታነሳ 7 ኤርትራዊይን ተጫዎቹች ነበሩ
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Sat Nov 10, 2012 7:02 am

ኤርትራ በዛ እውቁ ፕሮፌሽናል ለ አውስትራሊያዊው ክለብ GreenEDGE ተወዳዳሪ የ2010 የ አፍሪካ ሻምፒዮን ብቸኛው አፍሪካዊ የ 2012 የለንደን ኦሉምፒክ ተካፍይ የ 24 አመቱ ዳንኤል ተ/ሀይማኖት ለኤርትራ ትናንትም አንድ ወርቅ አስገኝቱል........ወደ ፕሮፌሽናል ደረጀ እየሄደ ያለው ኢትዮፒያዊው አስመራ ተወልዱ ይደገው ጽጋቡ ግርማይ የሁለተኛ ደረጃን ይዞል.......ውድድሩም እሁድ ይጠናቀቃል.....ኤርትራ ከ 2009 ጀምሮ የ አፍሪካን የበላይንት ይዛለች..... ከ2010 ጀምሮ ኤርትራ ወደ 9 ፕሮፌሽናል ተጫዋቹችን አፍረታለች::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Sun Nov 11, 2012 2:19 pm

አንበሶቹ ኡጋዱጉ ላያ ጨፈሩበት...148 ኪሜ በ ሰአት 44.3 ኪ .ሜ በመገስገስ አንበሳው ለሲዊድኑ እውቅ ክለብ የሚወዳደረው ናትናኤል(ናቱ) የ 22 አመትልጅ የ 2011 አፍሪካ ሻምፒዮን ዛሬም ታሪክ ደገመ እልልልልል ከ9 ወርቅ 8ቱን ወርቅ ኤርትራ ወሰደች ማንም አፍሪካ ውስጥ ኤርትራን በብስክሌት እንደማይቀናቀናት ኤርትራዊያን ለ አለም አስመስከሩ
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests