by ጩጉዳ » Thu Nov 08, 2012 8:48 am
ኮንግራ ብያለሁ ለወንድሞቻችን !
ካለድ በነገራችን ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ > ድሮ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን ወክለው የኢትዮጵያን ማሊያ ለብሰው የምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና ከነበሩት ውስጥ ባልሳሳት ክብሮም : ተክሌ : 3ኛው ማን እንደሆነ ስሙን ረስቻለሁ ግን ማልኩ ፊቴ ላይ ነው የሆነ ገጠጥ ያለ ጸጉሩ ከውኃ ውስጥ የወጣች አይጥ የሚመስል ልጅ .... የት ደረሱ ? ለመሆኑ እነሱ በዛ ታሪካቸው ይኮራሉ ? ያ ለገሲስ እንደ ትልቅ ገድል በኤርትራ ሚዲያ ይወራላቸዋል? ሯጯ ሉቺያ ይስሐቅ ጭምር ?
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::