የሴካፋ ውድድር ኖቮምበር 24 ይጀምራል::

ስፖርት - Sport related topics

የሴካፋ ውድድር ኖቮምበር 24 ይጀምራል::

Postby ክቡራን » Sun Nov 18, 2012 3:06 pm

Groups
A: Uganda, Ethiopia, Kenya, South Sudan
B: Sudan, Tanzania, Burundi, Somalia
C: Rwanda, Malawi, Zanzibar, Eritrea
ዝርዝሩእዚህ አለ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7974
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እምቢ ለሀገር » Tue Nov 27, 2012 8:46 pm

ክቡራን የቦቴው ሹፌር..
የእስካሁኑ ውጤት ምን ይመስላል???...አይ ያንተ ጋዜጠኝነት :lol: እንደስማሁት ከሆነ..ወደ ዩጋንዳ ያቀናው ዋናው ብሄራዊ ቡድናችን ሳይሆን ሁለተኛው ነው::አቶ ሰውነት ቢሻው ከቡዱኑ ጋር ወደ ካንፓላ ቢያቀኑም ቡድኑን በአሰልጣኝነት እየመሩት ያሉት አቶ ስዩም...ናቸው::
የእስካሁኑ ወጤትም:-

ኢትዮጵያ 1-ደቡብ ሱዳን 0
ዩጋንዳ 1-ኬንያ0
ኬንያ 2-ደቡብ ሱዳን 0
ዩጋንዳ 1-ኢትዮጵያ 0

ምድቡን ዩጋንዳ በ6 ነጥብ እና በ2 ንጹህ ግብ ስትመራ ኬንያ በ3 ነጥብ እና በ1 ግብ ትከተላለች

ቀሪ ጭዋታ ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ከዩጋንዳ ይቀራቸዋል::

እስኪ ዘርዘር ያላ ዜና ካለህ ወዲህ በል.....ቦቴ ፊት :lol:
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ክቡራን » Tue Nov 27, 2012 10:05 pm

ክፈለኝ! እንዲሁ በነጻ አታገኛትም አንተ ...አውታንቲ ፊት! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7974
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Nov 30, 2012 1:46 pm

አንብብ ይሄን አንተ...! :D ሴካፋ ፊት::
http://www.cecafafootball.org/index.php ... ter-finals
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7974
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ተድላ ሀይሉ » Sat Dec 01, 2012 5:59 pm

ክቡራን :-

በዘንድሮው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪያ የእግር ኳስ ሻምፒዮና የሚሣተፈው የኢትዮጵያ ተስፋ ቡድን በቀጭን ገመድ ተንጠልጥሎ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፏል:: ዝርዝሩ ውስጥ ሣንገባ አጠቃላይ የውጤት ሠንጠረዡ የሚከተለውን ይመስላል::

ምድብ ሀ
ቡድን ...............ተጫ ... አሸ ... ተሸ ... እኩል ... አገባ ... ገባበት .... ግብ ክፍያ .... ነጥብ

ኡጋንዳ ________ 3 ____ 3 ___ 0 ___ 0 ______ 6 _____ 0 ________ 6 ______ 9
ኬንያ _________ 3 ____ 2 ____ 1 ___ 0 _____ 5 ______ 2 _______ 3 ______ 6
ኢትዮጵያ ______ 3 ___ 1 _____ 2 ___ 0 _____ 2 ______ 4 _______ -1 ______ 3
ደቡብ ሱዳን ____ 3 ____ 0 ____ 3 ____ 0 _____ 0 ______ 7 _______ -7 ______ 0

ምድብ ለ
ቡድን .............ተጫ ... አሸ ... ተሸ ... እኩል ... አገባ ... ገባበት .... ግብ ክፍያ .... ነጥብ

ብሩንዲ _______ 3 ____ 3 ___ 0 ___ 0 ______ 7 _____ 1 ________ 6 ______ 9
ታንዛኒያ _______ 3 ___ 2 ____ 1 ___ 0 _____ 9 ______ 1 ________ 8 ______ 6
ሱዳን _________ 3 ___ 1 ____ 2 ___ 0 _____ 1 ______ 3 _______ -2 ______ 3
ሶማሊያ _______ 3 ____ 0 ____ 3 ____ 0 ____ 1 ______ 13 ______ -12 _____ 0

ምድብ ሐ
ቡድን ................ተጫ ... አሸ ... ተሸ ... እኩል ... አገባ ... ገባበት .... ግብ ክፍያ .... ነጥብ

ሩዋንዳ _________ 3 ____ 2 ___ 1 ___ 0 ______ 5 _____1 ________4 ______ 6
ማላዊ _________ 3 _____ 2 ____ 1 ___ 0 _____ 5 ______ 4_______ 1______ 6
ዛንዚባር _______ 3 ____ 1 _____ 1 ___ 1 _____ 2 ______ 2 _______ 0 ______ 4
ኤርትራ _______ 3 ____ 0 ____ 2 ____ 1 _____ 2 ______ 2 _______ 0 ______ 1

በዚህ መሠረት በሩብ ፍፃሜ የሚጫወቱት
ሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2005 ዓ.ም. Mon. Dec 3, 2012)
ሩዋንዳ ከታንዛኒያ
ኡጋንዳ ከኢትዮጵያ

ማክሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2005 ዓ.ም.
ብሩንዲ ከዛንዚባር
ኬንያ ከማላዊ ይሆናሉ::

እኔ ሊደንቀኝ የሚችለው እንዲህ ተንጠላጥሎ ለሩብ ፍፃሜ የደረሠው ቡድን ይህንን ዋንጫ እንዳይበላው ነው::

መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን !

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ክቡራን » Sat Dec 01, 2012 11:09 pm

ለመረጃው አመሰግናለሁ አቶ ተድላ:: ለሰኞ ጨዋታ መልካም እድል ለቡድናችን ይሁን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7974
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ተድላ ሀይሉ » Sun Dec 02, 2012 1:01 am

ክቡራን wrote: ለመረጃው አመሰግናለሁ አቶ ተድላ:: ለሰኞ ጨዋታ መልካም እድል ለቡድናችን ይሁን::

ለመረጃ ያህል:-

ዝርክርኩ የሴካፋ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ የሩብ ፍፃሜ ውድድር ፕሮግራሙን ዳግም ከልሶታል::

ምንጭ:- CECAFA Official Website Administratot, Saturday, 01 December 2012 00:00. CECAFA 2012 Quarter Finals:Qualified Teams and Respective Fixtures.
CECAFA 2012 Quarter Finals:Qualified Teams and Respective Fixtures

1. Monday 3rd Dec,2012, 2pm : Rwanda VS Tanzania at Lugogo Stadium
2. Monday 3rd Dec,2012 ,4pm Burundi vs Zanzibar at Lugogo, KCC stadium.

3. Tuesday 4th Dec,2012 4pm Kenya vs Malawi at Namboole Stadium,
4. Tuesday 4th Dec,2012 7pm Uganda Cranes vs Ethiopia at Namboole Stadium

ስለዚህ የኢትዮጵያ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን የሚገጥመው ሰኞ ሣይሆን ማክሠኞ ይሆናል ማለት ነው::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ወርቅነች » Tue Dec 04, 2012 7:13 am

ሰላም ዘነገድ - ዘረኛ ፈዛዛው ዘገምተኛው ተድላ :o

ዝርክርኩ የሴካፋ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ የሩብ ፍፃሜ ውድድር ፕሮግራሙን ዳግም ከልሶታል::


እውነቱን ነው እንዳንተ ያለውን አይቶ ነው ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና ከመች ወዲህ ነው አፍህን የፈታሀው :lol: :lol:


ተድላ ሀይሉ wrote:
ክቡራን wrote: ለመረጃው አመሰግናለሁ አቶ ተድላ:: ለሰኞ ጨዋታ መልካም እድል ለቡድናችን ይሁን::

ለመረጃ ያህል:-

ዝርክርኩ የሴካፋ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ የሩብ ፍፃሜ ውድድር ፕሮግራሙን ዳግም ከልሶታል::

ምንጭ:- CECAFA Official Website Administratot, Saturday, 01 December 2012 00:00. CECAFA 2012 Quarter Finals:Qualified Teams and Respective Fixtures.
CECAFA 2012 Quarter Finals:Qualified Teams and Respective Fixtures

1. Monday 3rd Dec,2012, 2pm : Rwanda VS Tanzania at Lugogo Stadium
2. Monday 3rd Dec,2012 ,4pm Burundi vs Zanzibar at Lugogo, KCC stadium.

3. Tuesday 4th Dec,2012 4pm Kenya vs Malawi at Namboole Stadium,
4. Tuesday 4th Dec,2012 7pm Uganda Cranes vs Ethiopia at Namboole Stadium

ስለዚህ የኢትዮጵያ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን የሚገጥመው ሰኞ ሣይሆን ማክሠኞ ይሆናል ማለት ነው::

ተድላ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron