የኢትዮጵያና የኤርትራ ብሄራዊ ቡድኖች ገጸታ...

ስፖርት - Sport related topics

የኢትዮጵያና የኤርትራ ብሄራዊ ቡድኖች ገጸታ...

Postby ክቡራን » Thu Dec 20, 2012 3:59 am

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ያለ ከልካይ የፈለጉበት አገር በምርጫቸውና በችሎታቸው ተጫውተው ኢትዮጵያ ስትፈልጋቸው ተመልሰው ላገራቸውና ለህዝባችውና ለባንዲራቸው ይሰለፋሉ:: ወጥተው የሚቀሩበት ምክንያት የላቸውም:: ይቺን ጠቅ ያድርጉ:: ባንጻሩ የኤርትራ ቡድን ተጫዋቾች ካገራቸው ለመውጣት ምክንያት ብቻ ነው የሚፈልጉት አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ ብሄራዊ ቡድኑ እንዳለ ጭሯል:: አንዴ የተመለሰው የቡድኑ ሀኪም ብቻ ነው ሌላ ጊዜ ደንሞ የተመለሰው የቡድኑ አሰልጣኝ ብቻ ነው:: እቺን ጠቅ ያድርጉ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests