አንድ ኢትዮጵያዊ በብስጭት ራሱን አጠፋ::

ስፖርት - Sport related topics

አንድ ኢትዮጵያዊ በብስጭት ራሱን አጠፋ::

Postby ክቡራን » Wed Jan 30, 2013 11:31 pm

ኢትዮጵያ በብርኪና ፋሶ ጨዋታ አራት ለዜሮ መሸነፏ ያስቆጨው አንድ ኢትዮጵያዊ ራሱን ማጥፋቱ ተዘገበ:: ይህን አሳዛኝ ዜና ለማንብብ እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አንድ ኢትዮጵያዊ በብስጭት ራሱን አጠፋ::

Postby ጩጉዳ » Thu Feb 28, 2013 10:08 am

ክቡራን wrote:ኢትዮጵያ በብርኪና ፋሶ ጨዋታ አራት ለዜሮ መሸነፏ ያስቆጨው አንድ ኢትዮጵያዊ ራሱን ማጥፋቱ ተዘገበ:: ይህን አሳዛኝ ዜና ለማንብብ እቺን ይጫኑ::


ኑሮ የደበረው በምክንያት ጫረ በለን እንጂ ቅቅቅቅ ኢትዮጵያ ቡርኪናፋሶን እንደማታሸንፍ ራሱም ያውቀዋል::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ክቡራን » Thu Feb 28, 2013 2:40 pm

አይ አ ንተ የኛ ደጋፊዎች እንኴን ላገራችን ቡድን ላርሰናልም ቢሆን ህይወታቸውን ይሰጣሉ:: 8) ባለፈው ተነጋግረን ምነው ጠፋህ...? እኔማ ሁሉን ነገር ጨርሼልህ የታለ ያ ልጅ ኮንትራቱን ለምን አይፈርምም ሲሉኝ ...ከየት ብዬ ላግኝህ...ላሊበላ ሬስቶራትንት ሄጄ አንዱን ቅበረኝ ብዬ አሳምኘው ሄዶ ፈርሞ ለኔም ትንሽ በጠሰልኝ እልህለሁ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest