ምክንያቱ ምንድነው ሲባል... በኦክቶበር 12 ከኢትዮጳያ ጋር ባላቸው ጨዋታ እጊዚአብሄር በታምር ገብቶ ጎል እንዲያስገባላቸው ለማባበል ነው ተብሏል:: ናይጀሪያውያን ምንም መንፈሳዊ ሲጊኒፊካንስ በሌለው ጉዳይ ላይ ለጥቅማቸው ሲሉ ብሄራዊ የጸሎት አዋጅ ማወጃቸው በጸሎት መቀለዳቸውንና እግዚአብህሄርን ምን ያህል እንደተዳፈሩት ያሳያል ያሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ይሄ ድፍርታቸው ሊያስቀጣቸውና ዋጋም ሊያስከፍላቸው እንደሚችል ገልጸዋል:: ዝርዝሩን ይዘናል::
እቺን ጠቅ::