ናይጄሪያ ለ ዘጠኝ ቀን የሚቆይ ጾምና ጸሎት አወጀች::

ስፖርት - Sport related topics

ናይጄሪያ ለ ዘጠኝ ቀን የሚቆይ ጾምና ጸሎት አወጀች::

Postby ክቡራን » Sat Oct 05, 2013 1:34 am

ምክንያቱ ምንድነው ሲባል... በኦክቶበር 12 ከኢትዮጳያ ጋር ባላቸው ጨዋታ እጊዚአብሄር በታምር ገብቶ ጎል እንዲያስገባላቸው ለማባበል ነው ተብሏል:: ናይጀሪያውያን ምንም መንፈሳዊ ሲጊኒፊካንስ በሌለው ጉዳይ ላይ ለጥቅማቸው ሲሉ ብሄራዊ የጸሎት አዋጅ ማወጃቸው በጸሎት መቀለዳቸውንና እግዚአብህሄርን ምን ያህል እንደተዳፈሩት ያሳያል ያሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ይሄ ድፍርታቸው ሊያስቀጣቸውና ዋጋም ሊያስከፍላቸው እንደሚችል ገልጸዋል:: ዝርዝሩን ይዘናል:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9240
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron