የክቡራን መገለጥ እውን ሆነ

ስፖርት - Sport related topics

Postby ሻቬዝ-x » Thu Jul 10, 2014 7:58 am

ክቡራን wrote:ሁጎ ነፍሴ እረ ያገርህ ልጆች ጨርቃቸውን ጥለው ማበዳቸው ነው...አረ አንድ በላችው.! :lol:
https://www.facebook.com/photo.php?v=83 ... =2&theater


ማነው ያገሬ ልጅ ያረጋቸው ክቡዋ ?

የዛሬን አያርገውና ድሮ በነሶክራተስ ዘመን ብራዚል ሲሸነፍ እራሳቸውን የሚሰቅሉ ብዙ ነበሩ አሁንማ ሰልጥነው ንዴታቸውን የሚወጡት ሳምባ በመጨፈር ነው ....አሁንም ያረጉት ያንኑ ነው ሌሊቱን ሳምባ ሲሸከሽኩ አደሩ ንዴቱም በረደ ውጤቱንም ዋጡት በቃ አለቀ ! ለነገሩ የምትሞትለት ቡድንም አይደለም ተራ ቡድን ሆንዋል የጎሉ ቁጥር በዛ እንጂ መሸነፉ አይገርምም እንዳውም መሸነፍ የነበረበት በቺሊ ነበረ ...እሙዬንም የሚያስለቅስ ነገር የለም በላት አርፋ ሳምባዋን ታስነካ ...

በነገራችን ላይ ሆላንድም ተሸነፈ የኔ መገለጥም አከተመለት እንግዲህ እሁድ ያንተን መገለጥ መጨረሻ እናያለን
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ክቡራን » Thu Jul 10, 2014 12:29 pm

ቫቬዝ ነፍሴ ትንሽ አበሳጨሁሽ እንዴ..? :D እኔ እኮ ያገርህ ልጆች ያልኩህ ስምህ የእነሱን ስለሆነ ነው... :lol: ሁጎ ቫቬዝ...ሆዜ ...ምናምን...ልቀጥል..? ዋናውን ልጥራው..? ልጻፈው..?? :lol: እንዳልኩህ እሁድ ለካ ክቡራን ነቢይ ነበር ትላለህ:: መቼም እንደተጻፈው ነቢይ ባገሩ አይከበርም:: ከእሁድ ጨዋታ በኌላ አንተም ሌሎችም ስለኔ ያላቹ አመለካከት ይቀየራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: የሚገባኝን እንግዲ ሳታጔድሉ ትሰፍራላቹ:: ሴቶች የሆናቹ ደሞ ምግብ ባገልግል ይዛችሁልኝ ስትመጡ ተነጋገሩ...አንድ አይነት ምግብ ሰርታቹ አትምጡ..ዛሬ የበግ ፍትፍት ከሆነ ነገ ዱለት ከነገ ወዲያ ደሞ ለጤና እንዲሆንኝ አዚፋ ደሞ ጾም ሲሆን በጥሩ ባለሙያ በሚጥሚጣ የታሸ የጎመን ክትፎ እየተነጋገራቹ ብቻ.... ለማንኛውም....እሁድ እንገናኝ....ሌላም የምጠይቀው ይኖረኛል :D
ሻቬዝ-x wrote:
ክቡራን wrote:ሁጎ ነፍሴ እረ ያገርህ ልጆች ጨርቃቸውን ጥለው ማበዳቸው ነው...አረ አንድ በላችው.! :lol:
https://www.facebook.com/photo.php?v=83 ... =2&theater


ማነው ያገሬ ልጅ ያረጋቸው ክቡዋ ?

የዛሬን አያርገውና ድሮ በነሶክራተስ ዘመን ብራዚል ሲሸነፍ እራሳቸውን የሚሰቅሉ ብዙ ነበሩ አሁንማ ሰልጥነው ንዴታቸውን የሚወጡት ሳምባ በመጨፈር ነው ....አሁንም ያረጉት ያንኑ ነው ሌሊቱን ሳምባ ሲሸከሽኩ አደሩ ንዴቱም በረደ ውጤቱንም ዋጡት በቃ አለቀ ! ለነገሩ የምትሞትለት ቡድንም አይደለም ተራ ቡድን ሆንዋል የጎሉ ቁጥር በዛ እንጂ መሸነፉ አይገርምም እንዳውም መሸነፍ የነበረበት በቺሊ ነበረ ...እሙዬንም የሚያስለቅስ ነገር የለም በላት አርፋ ሳምባዋን ታስነካ ...

በነገራችን ላይ ሆላንድም ተሸነፈ የኔ መገለጥም አከተመለት እንግዲህ እሁድ ያንተን መገለጥ መጨረሻ እናያለን
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9240
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጌታ » Thu Jul 10, 2014 5:05 pm

ክቡራን wrote:ሴቶች የሆናቹ ደሞ ምግብ ባገልግል ይዛችሁልኝ ስትመጡ ተነጋገሩ...አንድ አይነት ምግብ ሰርታቹ አትምጡ..ዛሬ የበግ ፍትፍት ከሆነ ነገ ዱለት ከነገ ወዲያ ደሞ ለጤና እንዲሆንኝ አዚፋ ደሞ ጾም ሲሆን በጥሩ ባለሙያ በሚጥሚጣ የታሸ የጎመን ክትፎ እየተነጋገራቹ ብቻ.... ለማንኛውም....እሁድ እንገናኝ....


ክብሽ ይቺን የጻፍካት ሆድህ ባዶ እያለ መሆኑን ለመገመት ነቢይ አያስብልም:: ምናባቱንስና ደውልልኝና ጌጤ ምግብ ቤት ወስጄ ኮርኒስ ልጋብዝህ.........................
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሻቬዝ-x » Thu Jul 10, 2014 8:15 pm

ክብዬ ደግሞ አንተ ከተወለድክ ጀምሮ ሰው አስቀህ እንጂ አበሳጭተህ ታውቃለህ እንዴ ?

በስም ብቻ ከሄድክማ ክቡዬ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አበበ በቀለ ከበደ አየለ
ትግራይም ከሆንክ ለምሳሌ አንተ አታክልቲ ወይ ሀድጉ ወይ ገረመድሂን ቺኮቹም ምጽላል ትብለጽ ለታይ..እየተባሉ መጠራት አለባቸው እኒ ዳንኤል ሳሙኤል ራሄል ሳራ እየተባሉ እንዴት ኢትዮጵያዊ ናቸው ይባላል

እስቲ እንግዲህ እንዳልከው የእሁዱ ከያዘልህ ምናባቱ አዲስ ስራ መፍጠር አለብህ ትንሽ ቤት ትከራይና ከፊት ለፊቱ በትልቅ ቦርድ ላይ ህልም እንፈታለን ...ሲኒም እናያለን.. ኮኮብ እንቆጥራለን..መዳፍ እናነባለን..ብለህ ታጽፍና ዘርፈ ብዙ የሆነ ድርጅት መክፈት ነው በዚች ያለም ዋንጫ ዝናህ ብቻ ደህና ደንበኛ ታፈራለህ ..
የኛ ሰው መቸም ምቀኛ ነው ከጎንህ ተመሳሳይ ቤት እስኪከፍቱ ጥሩ ሳትነጭባት አትቀርም ከፍትፍቱም ከዶሮውም አምጡ እያልክ ..ሌላ ጥያቄ አታብዛ እንጂ :)

ክቡራን wrote:ቫቬዝ ነፍሴ ትንሽ አበሳጨሁሽ እንዴ..? :D እኔ እኮ ያገርህ ልጆች ያልኩህ ስምህ የእነሱን ስለሆነ ነው... :lol: ሁጎ ቫቬዝ...ሆዜ ...ምናምን...ልቀጥል..? ዋናውን ልጥራው..? ልጻፈው..?? :lol: እንዳልኩህ እሁድ ለካ ክቡራን ነቢይ ነበር ትላለህ:: መቼም እንደተጻፈው ነቢይ ባገሩ አይከበርም:: ከእሁድ ጨዋታ በኌላ አንተም ሌሎችም ስለኔ ያላቹ አመለካከት ይቀየራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: የሚገባኝን እንግዲ ሳታጔድሉ ትሰፍራላቹ:: ሴቶች የሆናቹ ደሞ ምግብ ባገልግል ይዛችሁልኝ ስትመጡ ተነጋገሩ...አንድ አይነት ምግብ ሰርታቹ አትምጡ..ዛሬ የበግ ፍትፍት ከሆነ ነገ ዱለት ከነገ ወዲያ ደሞ ለጤና እንዲሆንኝ አዚፋ ደሞ ጾም ሲሆን በጥሩ ባለሙያ በሚጥሚጣ የታሸ የጎመን ክትፎ እየተነጋገራቹ ብቻ.... ለማንኛውም....እሁድ እንገናኝ....ሌላም የምጠይቀው ይኖረኛል :D
ሻቬዝ-x wrote:
ክቡራን wrote:ሁጎ ነፍሴ እረ ያገርህ ልጆች ጨርቃቸውን ጥለው ማበዳቸው ነው...አረ አንድ በላችው.! :lol:
https://www.facebook.com/photo.php?v=83 ... =2&theater


ማነው ያገሬ ልጅ ያረጋቸው ክቡዋ ?

የዛሬን አያርገውና ድሮ በነሶክራተስ ዘመን ብራዚል ሲሸነፍ እራሳቸውን የሚሰቅሉ ብዙ ነበሩ አሁንማ ሰልጥነው ንዴታቸውን የሚወጡት ሳምባ በመጨፈር ነው ....አሁንም ያረጉት ያንኑ ነው ሌሊቱን ሳምባ ሲሸከሽኩ አደሩ ንዴቱም በረደ ውጤቱንም ዋጡት በቃ አለቀ ! ለነገሩ የምትሞትለት ቡድንም አይደለም ተራ ቡድን ሆንዋል የጎሉ ቁጥር በዛ እንጂ መሸነፉ አይገርምም እንዳውም መሸነፍ የነበረበት በቺሊ ነበረ ...እሙዬንም የሚያስለቅስ ነገር የለም በላት አርፋ ሳምባዋን ታስነካ ...

በነገራችን ላይ ሆላንድም ተሸነፈ የኔ መገለጥም አከተመለት እንግዲህ እሁድ ያንተን መገለጥ መጨረሻ እናያለን
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ክቡራን » Thu Jul 10, 2014 10:18 pm

[i]ክብዬ ደግሞ አንተ ከተወለድክ ጀምሮ ሰው አስቀህ እንጂ አበሳጭተህ ታውቃለህ እንዴ ? :D

:D እቺን አስተያየትህን ዋርካ ፖሎቲካ ውስጥ ብትጽፍልኝ ደስ ይለኛል....ቫቬዝ ነፍሱ...እዛ እኮ የቀጨኔ መድሀኒያላም ጅቦች ናቸው እኮ ያሉት ...እኔንማ ሊበሉኝ...አሰፍሰፈዋል:: ባለፈው በአሉ ግርማን ያስበላው ሰውዬ አላስወጣ አላስገባ ብሎኛል... ካንድ አራት እግር ጋር ተጣምሮ ሊበሉኝ..?? :lol: እባክህ ለቀቅ እንዲያደርጉኝና ስራዬን እንደሰራ ምክር ብጤ ስጥልኝ:: በተረፈ እሁድ እንገናኝ:: አይዞሽ ያሰብኩልሽ ነገር አለ...ቡዙ የምንሰራቸው ነገሮች አሉ:: ከእሁዱ ጨዋታ በኌላ በይፋ ማንነቴ ይገልጻል:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9240
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሻቬዝ-x » Sat Jul 12, 2014 7:11 am

[THE BIG FINAL)

ጀርመን የ11 ተጫዋቾች ቡድን ነው ማለትም በአንድ ተጫዋች ችሎታ ላይ ተመስርቶ የተገነባ ቡድን አይደለም ክፍተት ሲያገኙ ደግሞ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ በጠንካራዎቹ በፖርቱጋል እና በብራዚል ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ሰበራ አስመስክረዋል ይህን ጥንካሬ ይዘው ለፋይናል ቀርበዋል ከዚህ ጥንካሬ ጀርባ ደግሞ አብሮ የሚከተላቸው የክቡራን መገለጥ አለ

አርጄንቲና አብዛኛውን ተስፋ የጣሉት በምርጥ ተጫዋቻቸው በሜሲ ላይ ነው ሜሲ ደግሞ በአለም ላይ አሉ የተባሉትን ዋንጫዎች ማንሳት የቻለ ተጫዋች ነው ከአንድ ዋንጫ በቀር! የአለም ዋንጫን ማንሳት ለሜሲ አንጸባራቂውን ገድሉን እንዳገራችን ምርጫ እንከን የለሽና ከጉድለት የጠራ ያደርግለታል ይህን ድጋሚ ሊያገኘው የማይችል አጋጣሚ ሊጠቀምበት ሙሉ አቅሙን እንደሚጠቀም ይጠበቃል ታድያ ይህን ታርኩን ከማራዶና ገድል ጋር የሚያስተካክለውን የታሪክ አጋጣሚ ለመጠቀም ጋሬጣ የሚሆንበት ከጀርመን ጠንካራ ተከላካይ ባሻገር እስካሁን ጀርመንን እየገፋ ያመጣው የክቡራን መገለጥ አለ

ታድያ ሜሲ በድንቅ ብቃቱ የክቡራንን መገለጥ ዋጋ ቢስ ያደርግ ይሆን ?


የክቡራን መገለጥና እና ሜሲ ነገ ይገናኛሉ
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ሻቬዝ-x » Mon Jul 14, 2014 6:53 am

የክቡራን መገለጥ እውን ሆንዋል !

ክቡራን ለወደፊቱ (የዛሬ አራት አመት)ደግሞ ችሎታህን አዳብረህ ማን እንደሚያሸንፍ ብቻ ሳይሆን ማን ከማን ጋር ለዋንጫ እንደሚደርስ በስንት ጎል እንደሚያሸንፍ ጎሎቹን ማን እንደሚያገባ በስንተኛው ደቂቃ ላይ ጎሎቹ እንደሚገቡ ጨምረህ እንደሚገለጥልህ ተስፋ እናደጋለን በዚህም ከኖስትራዳመስ የማትተናነስ ብርቅዬ ትንቢተኛነትህን ታስመሰክራለህ ! :lol:

ለአሁኑ ቀርመሽ ቀርመሽ የሚል ዝልዝል ጥብስ በአዋዜ ይዛ ያለህበት ድረስ መጥታ ሰርቭ እንድታደርግህ ይምጡ በዝናሽን እንዘዝልህ ? :D

ወደጫወታው ስንመጣ ጀርመን እያሳየ ከመጣው ብቃት አንጻር ማሸነፉ ተገቢው ነው የጀርመን በረኛ መሸለሙም እጅግ ተገቢ ነው ሜሲ ምርጥ ተጫዋች መባሉ ግን የፊፋን የተለመደ ፍርደ ገምድልነትና በዝና ተጽእኖ ስር መውደቃቸውን ያሳያል ሜሲን እራሱንም ሳያስደነግጡት አይቀሩም ከሌላው የተለየ ያሳየው ብቃት እንደሌለ እራሱም ያውቀዋል ዋንጫው የሚገባቸው ሌሎች ብዙ ተጫዋቾች ነበሩ

በተረፈ ክቡ ያቺን ያልኩህን ቤት መክፈት አትርሳ ከንግዲህ የቀድሞ ሞያህን ትተህ ከመጋረጃ ጀርባ ሆነህ የምትፈርድ ሰው ሆነሀል
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ምክክር » Mon Jul 14, 2014 10:57 am

ክቡየ እንኳን ደስ አላለኝ ቂቂቂቂ ጀርመን በላ
ግምትህ አቦ ሰጥ አልነበረም:: ጨሌ የመታልህን ላድንቅልህ::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 452
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ክቡራን » Mon Jul 14, 2014 3:21 pm

መጣነ ቃዲ ሁጎ ቫቬዝና ቃዲ ምክክር ..ቡዙ አብረን የምንሰራው ስራ አለ....!! :D ዘርዘር ያለ የስራ መመሪያ እሰጣችኍለሁ:: ማስታወሻ ያዙ:: እስከዛው እኛ ቀደም ብናውቀውም ዜናውን ግን አሁን ላለም ስለተሰጠ ካለም ሰዎች ጋር አጣጥሙት:: እቺን ጠቅ:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9240
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests