የእሁዱ ከባድ ጨዋታ !!

ስፖርት - Sport related topics

የእሁዱ ከባድ ጨዋታ !!

Postby ወንበዴው » Thu Apr 10, 2014 4:32 pm

ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: የእሁዱ ከባድ ጨዋታ !!

Postby ጌታ » Tue Apr 22, 2014 3:59 pm

ወንበዴው wrote:ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......


ሊቨርፑል ሲቲን በመደርመስ ከላይ ጉብ ብሏል:: አሁን ደግሞ ሌላ ፈታኝ ጨዋታ በሚቀጥለው እሁድ ይጠብቀዋል:: ቸልሲን ከቸለሰ ዋንጫ የመሳም ዕድሉ ይጨምራል!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: የእሁዱ ከባድ ጨዋታ !!

Postby ሻቬዝ-x » Mon Apr 28, 2014 1:00 pm

ጌታ wrote:
ወንበዴው wrote:ፒስ ዋርካዎች!
እሁድ በሊቨርፑልና በማንችስተር ሲቲ መካከል..የሚደረገው ታሪካዊ ፍልሚያ እንዳያመልጣችሁ .......


ሊቨርፑል ሲቲን በመደርመስ ከላይ ጉብ ብሏል:: አሁን ደግሞ ሌላ ፈታኝ ጨዋታ በሚቀጥለው እሁድ ይጠብቀዋል:: ቸልሲን ከቸለሰ ዋንጫ የመሳም ዕድሉ ይጨምራል!


የሊቨርፑል በቼልሲ መሸነፍ በጣም አሳዝኖኛል ! የማንችስተር ሲቲ ሻምዮን የመሆን እድል ሰፍትዋል
የሊቨርፑል እድል በማንችስተር ነጥብ መጣል ላይ ተንጠልጥልዋል ::
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Mon Apr 28, 2014 10:31 pm

ሻቬዝ - እኔም አንጀቴ ነው ያረረው:: አጋጣሚ ሆኖ የማንቼ የአርሰናልም ሆነ የቸልሲ ደጋፊዎች ሲቲ ከሚበላ ብለው ለሊቨርፑል እየደገፉ ነው:: እንግዲህ የበረታ ዋንጫውን ይውሰደው:: ትናንት ሊቨርፑል ዕድሉን አሳልፎ ሰጥቷል :cry:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሻቬዝ-x » Thu May 08, 2014 9:38 am

ጌታ wrote:ሻቬዝ - እኔም አንጀቴ ነው ያረረው:: አጋጣሚ ሆኖ የማንቼ የአርሰናልም ሆነ የቸልሲ ደጋፊዎች ሲቲ ከሚበላ ብለው ለሊቨርፑል እየደገፉ ነው:: እንግዲህ የበረታ ዋንጫውን ይውሰደው:: ትናንት ሊቨርፑል ዕድሉን አሳልፎ ሰጥቷል :cry:
ሰላም ጌች

ቀሪው አንድ ጨዋታ ነው የዚህ ሲዝን የመጨረሻ ጨዋታ እሁድ ሜይ 11 ሲደረግ ማንችስተር ሲቲ ዌስት ሀም ዩናይትድን ሲገጥም በተመሳሳይ ሰአት ሊቨርፑል ኒውካስል ዩናይትድን ይገጥማል ከዋንጫ ፉክክር የወጣው ቼልሲም በተመሳሳይ ሰአት ካርዲፍ ሲቲን ይገጥማል

ማንችስተር ሲቲ እኩል መውጣት ዋንጫውን ለመውሰድ በቂው ነው

የማይሆን ነገር ቢመስልም ሆኖም ማን ያውቃል እንበልና ዌስትሀሞች ማሸነፍ ከቻሉ እንዲሁ ሊቨርፑል ማሸነፍ ከቻለ ታሪክ ተሰራ ይባላል
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Thu May 08, 2014 6:22 pm

ሻቬዝ -

ሊቨርፑሎች ዋንጫው ዓይናቸው እያየ አመለጣቸው:: ጀራርድ ራሱ ትዊተር ላይ ሻምፒየን ሊግን አረጋግጠናል ብሎ የመጽናኛ መልዕክት ጽፏል:: ዌስትሀም ሲቲን ያሸንፋል ማለት የማይታሰብ ነገር ነው:: እሱ እንኳን ቢሆን ሉዘርፑሎች ወይ ይሸነፋሉ ወይ አቻ ይወጣሉ:: ከምላሴ ቡግር ይነቀል!!!

ይልቅ ዘ ሞስት ላይክሊ ሲናርዮ - ሊቬ ሦስተኛ ሆኖ ይጨርሳል :cry: :cry: #lowerurexpectation
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Thu May 08, 2014 7:15 pm

ቅቅቅ ከብልቴ ቡግር ይፈርጣል ለማለት ነው
የብልት ብግር አስቸጋሪ ነው ..ያው በምላጭ ሲፈቀፈቅ ነው ብቅ የሚለው :wink:
ጌቶ የማን ደጋፊ ነህ
ገልብጤ ቅልጥ ያለ የማንቼ...ሞይስ ኤቨርተን ለያድርገው ነቄ ብለን አባረርነው እንጂ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጌታ » Thu May 08, 2014 7:59 pm

ገልብጤ wrote:ቅቅቅ ከብልቴ ቡግር ይፈርጣል ለማለት ነው
የብልት ብግር አስቸጋሪ ነው ..ያው በምላጭ ሲፈቀፈቅ ነው ብቅ የሚለው :wink:
ጌቶ የማን ደጋፊ ነህ
ገልብጤ ቅልጥ ያለ የማንቼ...ሞይስ ኤቨርተን ለያድርገው ነቄ ብለን አባረርነው እንጂ


እኛ ሽሜዎችማ የታወቅን የሊቨርፑል ደጋፊዎች ነን::

ብልት ላይ ቡግር የሚወጣው ስንት ዓመት ሲሆንህ ነው? ነው ወይስ ጡንቸኞች ላይ ብቻ ነው የሚወጣው? :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Thu May 08, 2014 8:34 pm

እኛ ሽሜዎችማ የታወቅን የሊቨርፑል ደጋፊዎች ነን ::


እነ ጋሽ ዲጎኔም ጋሽ ለማም...
ሊቨርፑል ይቺ ዋንጫ አምልጣዋለች...ከንግዲህ ለዋንጫ ማሰብ የህልም እንጀራ ነው ለነሱ
ብልት ላይ ቡግር የሚወጣው ስንት ዓመት ሲሆንህ ነው

አሁን ባለህበት እድሜ..ሌላውን ደግሞ እነ ዲጎኔ እድሜ ላይ ስደርስ እነግርሀልሁ...ካልጨርሽ
ወይስ ጡንቸኞች ላይ ብቻ ነው የሚወጣው

ደጉ የካዛንችስ ጡንቸኛ ነበር አሉ እስኪ እሱ ሲመጣ ይጠየቃል ...ከግርማ ቸሩ ጋር ሳይሰራ አይቀርም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሻቬዝ-x » Thu May 08, 2014 10:34 pm

ጌታ wrote:ሻቬዝ -

ሊቨርፑሎች ዋንጫው ዓይናቸው እያየ አመለጣቸው:: ጀራርድ ራሱ ትዊተር ላይ ሻምፒየን ሊግን አረጋግጠናል ብሎ የመጽናኛ መልዕክት ጽፏል:: ዌስትሀም ሲቲን ያሸንፋል ማለት የማይታሰብ ነገር ነው:: እሱ እንኳን ቢሆን ሉዘርፑሎች ወይ ይሸነፋሉ ወይ አቻ ይወጣሉ:: ከምላሴ ቡግር ይነቀል!!!

ይልቅ ዘ ሞስት ላይክሊ ሲናርዮ - ሊቬ ሦስተኛ ሆኖ ይጨርሳል :cry: :cry: #lowerurexpectation


ጌች ወዳጄ አንተም እንደኔ ሊቬዎችን በጣም ተመረህባቸዋል ማለት ነው ልክ ነህ ነገሩ የሞተ ይመስላል ማንችስተር ሲቲ ሜዳው ላይ ዌስትሀም ጋር ቢያንስ እኩል መውጣት ያቅተዋል ተብሎ ፈጽሞ አይገመትም እንዲያውም እንዲህ አይነት የምር ጨዋታ ሲሆን ሲቲዎች እንደበቀደሙ 4 ጎል አስቅመው ሊያሽንፉ ይችላሉ ሆኖም ደግሞ ግን ብዙ ግዜ ትልልቅ ክለቦችን ጉድ የሚያደርግዋቸው እንዲህ አይነት ዝነኛ ያልሆኑ ክለቦች ናቸው ስለዚው ማን ያውቃል lets keep hope alive ብዬ እኮ ነው

ናስሩዲን እንዳለው "ማን ያውቃል አህያዋ መጻፍና ማንበብ ትችል ይሆናል " :D
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests