WARKA ዋርካ • View topic - የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

ስፖርት - Sport related topics

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Mar 23, 2017 11:39 pm

http://www.esfna.net/
http://aesaone.org/
http://ecadforum.com/2016/07/03/tplf-al ... y-stadium/
ከጁላይ 2 -8 በሲያትል የኢትዮጲያ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ESFNA ዝግጅት ይካሄዳል፡፡ተለጣፊው AESAONE ያለው ነገር የለም፡፡ወያኔና አላሙዲ ብዙ ዶላር ቢያፈሱም ማህበረሰቡን ማግኘት አልቻሉም ስለ2017 ያሉት ነገር የለም፡፡ፌደሬሽኑን ለማወክ ቢሞክሩ ባለፈው እንደገጠማቸው ባዶ ስታዲዩም ይጠብቃቸዋል፡፡ማህበሩ ለሃገራችን የሚተጉ እንግዶች ይጋብዛል፡፡የ2006 ዶ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት ነበሩ በ2005 ብርቱካን ሚደቅሳ ስትመረጥ አላሙዲን ድጋፉን ማቆም ጀመረ፡፡
PLF-Al Amoudi (AESAONE) Festival Celebrated in Empty Stadium
Posted by: ecadforum July 3, 2016

TPLF-Al Amoudi sponsored festival (AESAONE) takes place in Washington DC with a very low turnout (if you call 20 people a turnout). On the other hand Ethiopians who protested against the TPLF festival outside the stadium were louder and energetic.
The real Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA) annual tournament will start in Toronto, Canada (Lamport Stadium) in a few hours.
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Apr 22, 2017 4:29 am

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት የኢትዮጲያና የሻቢያ የ2017ን ሲለጥፉ የወያኔ ምነው ጠፋ? አላሙዲ ከለከለ ወይስ የዶላሩ ችግር ውጤት ነው?
http://www.esfna.net/
http://www.aesaone.org/
https://www.eritreansports.com/
http://www.ethiomedia.com/1000bits/esfn ... il-29.html
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Jul 20, 2017 4:25 pm

ወያኔ በሰሜን ኤሜሪካ የስፖርት ማህበርን ያልተሳካለትን የማፍረስ ዘመቻ በአውሮፓ ቀጠለ፡-
http://ecadforum.com/2017/07/19/tplf-is ... in-europe/
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby ጌታህ » Fri Jul 21, 2017 12:09 pm

አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ...ችግርህ ምን ድነው ? ያንተን ሊንክ በከፈትኩኝ ቁጥር አንዲት ብጫ ቀሚሰ ለብሳ ቂጧን አፈንድዳ ራሺያዊት አገኛለሁ...ምነው ምነው ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ... እሷኑን ከመከታተል ተቆጥብ... ነውር ነው... እንዲያ አፈንድዳ ሰታያት እውነት አይምሰለህ... ያው ቂጧን አሳይታህ ከንዳንተ አይነት አሮጊቶች ጋር ልታገናኝህ ነው !!!!

ጌታህ ከፒያሳ

እሰፋ ማሩ wrote:ወያኔ በሰሜን ኤሜሪካ የስፖርት ማህበርን ያልተሳካለትን የማፍረስ ዘመቻ በአውሮፓ ቀጠለ፡-
http://ecadforum.com/2017/07/19/tplf-is ... in-europe/
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Jul 23, 2017 11:00 pm

ውድ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች በአውሮፓ
የኢትዮጲያ ቅርስ ስፖርት ስለሆነ የዘንድሮን በአል በሮም በመካፈል ኢትዮጲያዊነትን አድሱ፡፡የወያኔ ደጋፊ አላሙዲ በአሜሪካ ያቀደው የማፈራረስ ሴራ ሲከሽፍ የአውሮፓን ማህበር የማፍረስ ሴራው በአምላክ ቸርነትና በቁርጥቀን ልጆች ጥረት ፈርሶ ጁላይ 26 በድንቅ ዝግጅት ይጀመራል! እልልልል
http://escfe.net/
ABOUT ESCFE
The Ethiopian Sports and Culture Federation in Europe (ESCFE)
General Information
The Ethiopian Sports and Culture Federation in Europe (ESCFE) is a non – profit organization founded in 2002.
The primary intent, purpose of the Federation is to bring all Ethiopians and Ethiopian origin under one common sporting activity, and through the pursuit of sports to promote a sense of one Ethiopian family and diverse cultural forums at the highest level of excellence with out any prejudice to sex, religion, ethnicity or political views.
The ESCFE first came to existence in 1999 with an initiative of few promising, highly thoughtful Ethiopians living in Europe were gathered together and organaized a two days tournament in the city of Frankfurt. It was then the prospect of expanding the sport family with in Europe found particularly appealing and in deed widely disseminated.
The first historic meeting was held in 2002 at the city of Rotterdam and the ESCFE was conceived. The first governing body were elected with immediate effect as the motion was passed unanimous.
The first ESCFE tournament was held in 2003 at the city of Stuttgart in Germany with the participant of 12 countries. Ever since then, over the course of the years, the ESCFE has grown rapidly in numbers and has become an integral, instrumental and a popular figure for Ethiopians in Europe. Foremost, in addition to sports, the ESCFE is equally committed to promote the grand tradition and a thorough cultural heritage of Ethiopia to the European nation and beyond.
BRIDGING THE GAP & BRINGING PEOPLE TOGETHER!
Furthermore, the ESCFE will remain as a driving force with in Europe and will continue to work on its mission, visions and presumed to be in favour to explore other venues to expand and grow its activities and potential for the foreseeable future.
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby ጌታህ » Mon Jul 24, 2017 3:37 am

ቅቅቅቅቅቅቅ.... ምን አይነት ዝግጀት እንደምታሳዩን በጉጉት እንጠብቃለን.... እነዚያን በፓራሹት የወረዱትን ቦርጫሞቹን ደግማችሁ እንዳታሳዩን !!!!

ጌታህ ከፒያሳ

እሰፋ ማሩ wrote:ውድ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች በአውሮፓ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Jul 24, 2017 8:38 pm

በጥንታዊ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ አቻአምና በጄኔቫ አምና በኖርዌይ ዘንድሮ ደግሞ በሮም ጣልያን የኢትዮጲያ ልጆች በአንድነት በአላቸውን ሲያከብሩ ከማየት በላይ ለዳያስፖራ ትልቅ ደስታ የለም፡፡የዘንድሮ የአውሮፓን ልዩ የሚያደርገው አለሌው አላሙዲ አምና በሰሜን አሜሪካ ያቀደው ያለታሳካለት አይነት የመከፋፈል ሴራ በቁርጥ ቀን ልጆች ውድቅ ሆኖ ሁሉም ለእኩይ ወያኔ ቀዳዳ ዘግቶ በአስገራሚ አንድነት ለማክበር መብቃታቸው ነው፡፡ከእናት ምድር ትክክለኛ የብዙሃን ተወካይ መንግስት መሪ እየተጋብዘ ባህላችን ለአለም የምናሳይበት ቀን ይመጣል፡፡ቦስኒያዎች ባለፈው የሃገራችው መሪ ጋብዘው የነበረ ሲሆን በህዝቦች የተጠሉት የወያኔ ተላላኪዎች ግን ሁሌ እንደተዋረዱ ነው፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=LO5exbpaNUk
https://www.youtube.com/watch?v=uXhXQDNGR2I
https://www.youtube.com/watch?v=rd0Lnk23SuA
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby ጌታህ » Tue Jul 25, 2017 9:22 am

ቅቅቅቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ .....ቅቅቅቅቅቅቅ.... እንደ ቦሰኒያዎቹ መሆን ተመኘህ እነሱ እኮ ባንድ ክፍል ውሰጥ ቁጭ ብለው ሲፈራገጡ አልታዩም...ሜዳ ላይ ቆመው ሰለ ጣፋጭ ምግብ አላወሩም... መንገድ ዳር ቆመው እንደ ውሻ አልጮሁም.... ከነሱ ጋር መሰተካከል ከፈለክ ና ጀግና ለመሆን ከተመኘህ ከወያኔ ጋር ተሰለፍ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ

እሰፋ ማሩ wrote:በጥንታዊ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ አቻአምና በጄኔቫ አምና በኖርዌይ ዘንድሮ ደግሞ በሮም ጣልያን የኢትዮጲያ ልጆች በአንድነት በአላቸውን ሲያከብሩ ከማየት በላይ ለዳያስፖራ ትልቅ ደስታ የለም፡፡የዘንድሮ የአውሮፓን ልዩ የሚያደርገው አለሌው አላሙዲ አምና በሰሜን አሜሪካ ያቀደው ያለታሳካለት አይነት የመከፋፈል ሴራ በቁርጥ ቀን ልጆች ውድቅ ሆኖ ሁሉም ለእኩይ ወያኔ ቀዳዳ ዘግቶ በአስገራሚ አንድነት ለማክበር መብቃታቸው ነው፡፡ከእናት ምድር ትክክለኛ የብዙሃን ተወካይ መንግስት መሪ እየተጋብዘ ባህላችን ለአለም የምናሳይበት ቀን ይመጣል፡፡ቦስኒያዎች ባለፈው የሃገራችው መሪ ጋብዘው የነበረ ሲሆን በህዝቦች የተጠሉት የወያኔ ተላላኪዎች ግን ሁሌ እንደተዋረዱ ነው፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=LO5exbpaNUk
https://www.youtube.com/watch?v=uXhXQDNGR2I
https://www.youtube.com/watch?v=rd0Lnk23SuA
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Jul 29, 2017 3:37 pm

የተከበራችሁ የዋርካ የቁርጥቀን ልጆች
http://amharic.abbaymedia.com/archives/33156
ወያኔ በድሃ ህዝባችን ስም ከሚያግበሰብሰው እርዳታ በሚመድበው ገንዘብ ተቃውሞውን በሁሉም አቅጣጫ ለማዳፈን በመጣር ላይ ይገኛል፡፡በዚሁ መሰረት በሰሜን አሜሪካ በደጋፊው በአላሙዲ አማካኝነት የስፖርት ማሀበሩን ጥቂት መሪዎች እነእያያ እነአውራሪስን በሆድ ግዝቶ ማህበሩን ለማፍረስ ሲጥር በቁርጥ ቀን ልጆች ሴራው ፈርሶ እውነተኛው የሃገራችን ስፖርት ማህበር በድል በአሉን በሲያትል ማክበሩ ይታወሳል፡፡በአውሮፓ ግን ወያኔ ባደረገው ከፍተኛ ዘመቻና ጉቦ የስፖርት ማህብሩን ለራሱ እኩይ አላማ መጥለፉ ተዘገበ፡፡ስለዚህ የአውሮፓ የቁርጥ ቀን ልጆች ህዝቡን በመቀሰቀስ በአስቸኩዋይ ስብሰባ እነዚህ ባንዳ ሆድአደር መሪዎች ወርደው ኢትዮጲያዊነትን የሚያስከብር አዲስ አመራር እንዲመርጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡በአውሮፖ የኢትዩጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን የቦርድ አባላትና ስራአስፈፃሚ ጀርባ የመሸገው ማን ነው? ለምን? የንፁሃን ዜጎችስ ሚና ምን መሆን አለበት?[አጥናፉ ታዬ ከሮማ]
July 19, 2017የኢትዩጵያዊን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ስረ-መነሻውና የመመስረቱ አብይ ዓላማ አንድአንዶች እንደሚገምቱት ለመዝናኛነት ብቻ ሳይሆን ከዚይ ልቆና ዘልቆ ህዝብን በማሰባሰብ ለብዙ ሺ ዓመታት ሲዘከር የኖረውን ነገር ግን ከጊዜ በኃላ በሃገር ውስጥ እንዲሁም በስደቱ ዓለም በከፍተኛ ሁኔታ እየደበዘዘ የመጣውንና የታሪካዊ ጠላቶች ትንኮሳ ያልተለየው ውብና ድንቅ ሃገራዊ ታሪካችን ፣ ባህልና የአብሮነት መስተጋብራችን ጠላቶቻችንን አንገት አስደፍቶ ዳግም እንዲያንሰራራ የሚያስችል ጠንካራ ትስስር በህዝብ ውስጥ ለማስረፅ ይህንኑ ተከትሎም ኢትዩጵያዊ ፅኑ ኃይልና በሃገሩ ክብርና ዝና የማይደራደር ብርቱ ዜጋ ተፈጥሮ ለማየት በየአቅጣጫው የሚደረገውን ህዝባዊ እልህና ቁጭት የወለደውን እልህ አስጨራሽ ትግል ለማገዝና አቅም የፈቀደውን ሃገራዊ አስተዋፅኦ ለማድረግ ጭምር ነበር ።

ኢስባፌ በአውሮፖ ከአፈጣጠሩ በመነሳት በቀላሉ መረዳት የሚቻለው በስብስቦቹም ሆነ በእንቅስቃሴው በምንም ዓይነት መንገድና በየትኛውም ዓይነት ሁኔታ ፖለቲካዊ አጀንዳ ሊኖረው የማይችል ፣ ከፖለቲካኞችና ከፖለቲካ ድርጅት ሎሌነት የፀዳ የህዝብና የህዝብ ብቻ ሃብት ሆኖ ፣ በግለሰቦች ልዩ ፍላጎት የሚሽከረከር ሳይሆን ተቋማዊ ቅርፅና ይዘት ያለው በህግና በስርዓት የሚመራ አስተማማኝ አካል ሆኖ መቆም እንደሚኖርበት ነው ።

ይሁን እንጂ በጁላይ 2017 ሮም ላይ የሚደረገው 15ኛው ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ከወትሮው በፍፁም በተለየ መንገድ ከፌዴሬሽን ፣ ከቦርድ አባላትና ከስራ አስፈፃሚው ሙሉ እውቅናና ይሁንታ ባፈነገጠ ሂደቱ በኢጣሊያ የወያኔ ኤምባሲ አቀነባባሪነት በትግራይ ልማት ማህበር የበላይ ጠባቂነትና በወያኔ ደጋፊዎችና ቀንደኛ ተባባሪ ግለሰቦች እየተመራ መሆኑ በተጨባጭ ሲረጋገጥ በምን መሰረት አጠቃላይ ሁኔታው በወያኔ ሊማረክ እንደቻለ ብዙዎች በቂ መረጃ ማግኘት አለመቻላቸው ወያኔ የሮም ዝግጅትን የጠለፈበትን መረብ ከቅርብ ርቀት የተረዳን በህዝብ ላይ የተሰነዘረው ጥቃት ውስጣችንን ሲጠዘጥዝን ከርሟል ፣ ጊዜው አልመሸምና የድራማውን ገፀባህሪያት ከነትውናቸው ለዝግጅቱ ዋና ባለቤት ለኢትዩጵያ ህዝብ ለማድረስ መጣር የዚህ መጣጥፍ መነሻም መድረሻም ዓላማ ነው ።

የሮም ዝግጅት እንዴት በወያኔ ሙሉ ቁጥጥር ስር ዋለ ?

ቀደም ሲል የአውሮፖ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ዝግጅት በአዘጋጅ ሃገሮች / በከተሞች የሚከናወን የነበረ መሆኑ ይታወቃል ።
ዴንሃግ ሆላንድ / Den Haag Holand / 14ኛው ፌስቲቫል ጀምሮ በፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከአዘጋጅ ከተማ ጋር በመቀናጀት እንዲከናውን በመደረጉ የሆላንዱን ዝግጅት ፌዴሬሽኑ ከኢትዩ ሆላንድ ጋር በመሆን እስከ ዝግጅቱ ፍፃሜ ድረስ ሂደቱን መርቶ አጠናቋል ።

ምንም እንኳን የዴንሃግ ዝግጅት በአፈፃፀሙ በርካታ ጉድለቶች የነበሩበት ከኦዲተር ምርመራ ውጭ ከ 60,000 እስከ 70,000 ኢሮ በተገመተ ኪሳራ ቢጠናቀቅም አብዛኛው ሂደት ከፌዴሬሽኑና ከቦርዱ አባላት ቅድመ ውሳኔ አንፃርና በደረሱበት የጋራ ስምምነት መሰረት አድርጎ የተከናወነ ነበር ማለት ይቻላል / በዴንሃግም የወያኔ እጅ አዙር ቁጥጥር ሙከራ ፣ የህዝብ ወገኖችን የማግለል ሴራ የነበረ መሆኑም ያስተውሏል /

የሮም 15ኛው የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ቅድመ ዝግጅትና ክንውኑን በተመለከት ፌዴሬሽኑ በዴንሃግ የጀመረውን አሰራር እንዲለውጥ በምን ምክንያት እንደተገደደ በይፋ በማይታወቅ ዱብዕዳ ፣ ከተወሰኑ ሰዎች በቀር ለአብላጫው አመራርና ለሁሉም የቦርድ አባላት እስካሁንም ያልተፈታ እንቆቅልሽ በሆነ መልኩ የዝግጅቱ ዋንኛ ተጠቃሽና ተዋናይ የወያኔ ኤምባሲ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ፣ በራሪ ፅሁፍና የአባላት ቅፅ ተዘጋጅቶ በአደባባይ ሲበተን የፌዴሬሽን አመራሩ ዝምታና የመረጠ ሲሆን በሁኔታው ግራ የተጋቡ ክለቦች በተወካዬቻቸው አማካኝነት ያነሱት ጥያቄ እንዲድበሰበስ በመደረጉ በሃገር ውስጥ ነፃ ተቋማትን ደቁሶ የሚውጠው የወያኔ ረጅም እጅ በባህር ማዶም ኢትዬጵያዊ ተቋማትን ለመቆጣጠር በየኤምባሲዎቹ ሲያደርግ የቆየው ሙከራ የአውሮፖ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ዝግጅትን መቆጣጠሩን ፣ ያለተቀናቃኝም ለድል መድረሱን በሮምም በአዲስ አበባም በፌሽታ ዘክሮ መዋሉን በተባባሪዎች አማካኝነት በይፋ መግለፁ የብዙዎች ቁጭት ሆኖ አልፏል ።

የኢትዬጵያዊያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን የሮማውን ዝግጅት በተገቢው መንገድ ለማቀናጀት አማካሪ ያስፈልገዋል ተብሎ በታቀደ ቅድመ ስሌት ይህንን መልካም አጋጣሚ የአሁኑ የወያኔ ኤምባሲ ተወካይነቱ የተረጋገጠው ቀድሞም በወያኔ ልዩ ፍቅርና ደጋፊነት የሚታወቀው ግለሰብ / አንድነት በቀለ ወይም ቀዬ/ ከተወሰኑ የፌዴሬሽኑ አመራሮች ዝምድና በመፍጠር በቆረጣ የዝግጅቱ አማካሪነት መሰየሙን ሂደቱ በስርዓትና በተገቢው መንገድ ተከናውኖ ቢሆን የሂደቱ አካል መሆን ለሚገባቸው ለስራአስፈፃሚ አባላቱ ጭምር ሹመቱን በራሱ አንደበት ነበር ያበሰረው ፣ ይህ ሁኔታ ሳይውል ሳያድር ሌሎች ግብር አበሮቹ ( የኤምባሲው ነባርና ታማኝ ሰራተኛ ልጅና የወያኔ አባልነቱን በይፋ የሚያረጋግጠው ሃብታሙ ሞቱማ እንዲሁም ዬናስ ሃጎስና …ወዘተ ) የዝግጅቱ ክንውን ውይይቶች እንዲሁም ከድንኳን ኪራይ አንስቶ ኢሳትና መሰል ወያኔ ያልሆኑ ድርጅቶችና ማህበራት ላይ መደረግ ስለሚገባው ማግለልና ተዛማጅ ሴራዎች ኤምባሲውን መገናኛ ቢሮአቸው በማድረግ የሚፈለገውን ሲያስወስኑና ከኤምባሲው ፍላጎት አንፃር የተወጠነ መመሪያ ሲቀበሉና ሲያወራርዱ ቆይተዋል ይህ ተግባር ለእነርሱ የተመቻቸው የዕለት ተዕለት ተግባራቸው ሲሆን በአንፃሩም በአደባባይ በግፍ ህዝብን የሚጨፈጨፍ ሽፍታ ቡድን ጉያ ማደራቸው የሚኮሩበት ተግባር አድርገው ከወያኔ ጋር ያላቸውን ህብረት በይፋ እያወጁ በዛው ጡንቻ የፌዴሬሽኑ አለቃ በመሆን እዚህ ደርሰዋል ።

ከዚህ ነጥብ የምንረዳው ፌዴሬሽኑ ለይስሙላ የተገተረ አካል ሲሆን ፌዴሬሽኑንም ሆነ ስራ አስኪያጁን ተክቶ የሮሙን ዝግጅት እየመራ ያለው በኢጣሊያ የወያኔ ኤምባሲና ለንዋይ የተገዙ የውያኔ ቅጥረኞች መሆናቸውን ነው / ከላይ ለተጠቀሱት ሁሉ ተጨባጭ ማስረጃዎች ያሉ መሆኑ ልብ ይሏል /

የኢትዬጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በአውሮፖ ከፌዴሬሽኑ ፣ ከቦርድ አባላትና ከስራአስኪያጁ እምነትና ቁጥጥር ውጭ እየተካሄደ መሆኑና ሂደቱ ሙሉ ለሙሉ በወያኔ እጅ መግባቱን በማስረጃ በማስረዳት የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ጥረት ለማድረግ የሞከሩ ወገኖች በድምፅ ፣ በምስልና በፅሁፍ የሚያቀርቧቸው አስረጂዎች ለንፁህ ህሊና ባለቤት ለሆነ ሁሉ የሮማው ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ወያኔ በሃገር ውስጥ ያጣውን ሃይሉን የሚያድስበት በባዕድ ሃገር አየኖሩ የዚህ ዝግጅት ደጋፊና አድማቂ የሚሆኑ ኢትዩጵያዊያን በበኩላቸው ይህ ተግባራቸው በእስር በሚገላቱ ወገኖቻቸው ላይ የሚውል የግርፍያና የማሰቃያ ግብዕት ማቅረብ ያህል እንደሚገመት ፣ እንዲሁም በጠራራ ፀሃይ ለሚጨፈጨፉ ግፉሃን ዜጎች የጥይት መግዣ ድጋፍ መለገስ መሆኑና በጥቅሉ በፈርጀ ብዙ የወያኔ ወንጀል ላይ ተባባሪ ለመሆን እንደሚያበቃ ፍንትው አድርጎ ያሳያል ።

የኢስባፌ በረቀቀ መንገድ በወያኔ ቁጥጥር ስር እንዲውል ያደረጉት የወያኔ በዲያስፖራ ተጋዳላዬች ( የኤምባሲው ሹሞች ፣ ትግራይ ልማት ማህበር ፣ የአባይ ቦንድ አስተባባሪ ፣ አንድነት በቀለ ፣ ዬናስ ሃጎስ ፣ ሃብታሙ ሞቱማ ….ወዘተ ) ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ እውነታውን የሚያጠናክሩ የቅጥረኞቹ ተግባራት የሚከተሉት ናቸው ፦

1ኛ. የፌዴሬሽኑና የስራአስፈፃሚ / ስራ አስኪያጅ ተግባራትና ኃላፊነት በመቀማት ጠቅላላ ሂደቱን በመምራት ላይ ያለው አንድነት በቀለ ወደዚህ ስልጣን ለመውጣት በዴንሃግ Den Haag ደርሷል የተባለውን ከ60,000 እስከ 70,000 ሺ ኢሮ የተገመተ የሚሸፍን 200,000 ኢሮ ድጋፍ አግኝቻለው በሚል አንድ ሰበብ የፌዴሬሽኑን አመራሮች አማሎ ሲሆን ፣ የተጠቀሰው ገንዘብ የማን ልገሳ እንደሆነና ለምንስ ምክንያት እንደተለገሰ የግል ሚስጥሩ በማድረግ እስካአሁንም ማንም የማያውቀው ሚስጥር መሆኑ ፣ በርግጥ ልገሳው ካለ በፌዴሬሽኑ የሂሳብ ቋት bank account እንዲያስገባ ሲጠየቅ በድፍረት እራሱ እንጂ ስለገንዘቡ ማንም እንደማያገባው መግለፁ ፣ እስካአሁንም የሮም ዝግጅትን በሚመለከት በፌዴሬሽኑ የሂሳብ ቋት የገባ ቤሳቤስቲ ያለመኖሩ ፣ ግለሰቡ ለዝግጅቱ እያወጣው ነው የሚለው ገንዘብ በፌዴሬሽኑ ሂሳብ አያያዝ የማይታወቅ መሆኑ እንዚህ ሂደቶች እንቅስቃሴውን ከጀርባ የሚመራ አካል ስለመኖሩ አመላካች ሆነው መገኘታቸው ።

2ኛ. ግለሰቡና ግብርአበሮቹ የኤምባሲው ቅርብ ሰዎች መሆናቸውና ሃገር ቤት የሚኖር መሆኑ ፣ በተለያዩ የኤምባሲው ዝግጅቶች ግንባር ቀደም አጋፋሪዎች መሆናቸው ( በአባይ ቦንድ ሽያጭ ፣ በወያኔ ባንድራ ቀን ፣ በትግራይ ልማት ….ወዘተ ) ንቁ ተሳታፊዎችና አዘጋጆች መሆናቸው ለወያኔ ያላቸውን ታማኝነትና ወያኔ በውጭ ፖሊሲውና በስትራቴጅ ሰነዱ ዲያስፖራውንና በውጭ ያሉ ኢትዩጵያ ተቋማትና መቆጣጠር ብሎ ለተነሳበት ዓላማው አስፈፃሚዎች መሆናቸው በግልፅ መታየቱ ።

3ኛ. ቀደም ሲል የተጠቀሱ የአዘጋጁ የፅሁፍ ሰነዶች ፣ የዝግጅቱ ባለቤቶችና ተባባሪዎች ተርታ ኤምባሲው ፣ የትግራይ ልማት ማህበር ፣ የወያኔ የንግድ ተቋም ተገልፀው ለህብረተሰቡ በድፍረት መበተናቸው ።

4ኛ. በእነ አንድነት መሪ ተዋናይነት በአ.አ ሂልተን ሆቴል የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአዲስ አበባ አካባቢ ፀጥታ ክፍል ኃላፊ ልዩ ትዕዛዝ የተዘገጀ መሆኑ በፌዴሬሽን ዙሪያ ባሉ ግለሰቦች ጭምር መታወቁ ።

እነዚህና በዚህ ፅሁፍ ያልተገለፁ ነገር ግን በበቂ ማስረጃ የተረጋገጡ ኩነቶች የሮም ኢትዩጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፌስትቫልን ጨምሮ አጠቃላይ የፌዴሬሽን የህዝብ ንብረትነት ወያኔ እጅ ውስጥ መግባቱን ፣ አንድነት በቀለም በአውሮፖ የወያኔ ልዩ ቅጥረኛ ኃይል ሆኖ ሂደቱን እየመራ መሆኑን ያረጋግጣሉ ።

ከዚህ በኃላ የንፁሃን ዜጎች ሚና ምን መሆን አለበት ?

ዋናውና መሰረታዊ ጉዳይ የኢትዩጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽንን ለበርካታ ኢትዩጵያዊያን ስደት ፣ ግድያና ጭፍጨፋ ፣ እስርና እንግልት እንዲሁም ለሃገር ክህደትና ውድመት መተኪያ የሌለው የጋራ ጠላታችን ከሆነው ወያኔና ጀሌዎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነፃ ማውጣት ነው ።
ይህን ተግባር ሙሉ ለሙሉ ለመከወን ያግዘን ዘንድ በአሁኑ ሰዓት በጋራ በመቆም ስለችግሩ ግንዛቤ መያዝ በራሱ በቂ ነው ።

በዚህ ስዓት ስለፌዴሬሽኑና ስለ ስራአስኪያጁ ድክመትና ቀጣይ ሁኔታ መቆዘምና ማሰብ ይቻል እንደሆን እንጂ የቤታችንን በር ሰብሮ የገባውን ወንበዴ ይዘን ሳንቀጣ ፣ ከዚህ ወዲያም ወደ ቅጥራችን ዝር እንዳይል አይቀጡ ቅጣት ሳንቀጣው ወደ ቀላሉና ወደፊት መላ ወደምንፈጥርለት የውስጥ ገበናችን መንጠራራት አያስፈልግም ፣ ከዝግጅቱ በኃላ እንደርስበታለን ።

ስለሆነም ከቅድሚያ ቀዳሚ ቅድሚያ መስጠት የሚገባን

1ኛ . 15ኛው የሮም ዝግጅት የህዝብ አሸናፊነት ለማብሰር እንዲሁም ፌዴሬሽኑ በቀጣይ ታፍሮ ፣ ተከብሮና ህልውናው ተጠብቆ በህዝብ ንብረትነት እንዲቆም በዝግጅቱ / በስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ባለመገኘት ሂደቱ በኪሳራ እንዲጠናቀቅ ሙሉ ተዕቅቦ / full boycott ማድረግ ፤

ሙሉ ለሙሉ ዝግጅቱ ላይ አለመገኘት !!

2ኛ. ለማን ትተን እንቀራለን የሚሉ ነገር ግን ብዙም የወያኔ እኩይ ተግባር ውስጣቸው የገባ የማይመስሉ የዋህ ወገኖቻችን በቦታው ላይ ተገኝተን እንቃወማለን በማለት ( ቀድመን ወስነናል …..ወዘተ ምክንያት የሚመዙ ) ፣ የሃገር ጠላትን ለማውገዝ ፣ ከወንድም እህቶቼ ገዳይ ጋር ማድ አልቋደስም ለማለት የየግል ፍላጎት ወሳኝ ነውና የመሄድ መብታቸውን መጋፋት ባይቻልም በቦታው የግብይት ፣ የትዕይነት ሂደቶች ላይ የተሳትፎ ማዕቀብ ማደረግ ፣ ሸራፊ ሳንቲም ወያኔ እጅ እንዳይገባ ማድረግ ፣ በስፍራው ላይ የተቃውሞ ትዕይንት በማሳየት አቋማቸውን መግለፅ ይጠበቅባቸዋል ።

ከፊል ማዕቀብ ማድረግ !!

3ኛ. የወያኔን የጠለፋ መርብ በመበጣጠስ ህዝባዊነት ያለው ስብስብ ተፈጥሮ ፌዴሬሽኑ እንዲጠናከር ፌዴሬሽነን ፣ ቦርድ አባላትንና ስራአስኪያጁኑ ያካተተ የምክክር መድረክ በቀጣይ ጊዜያት እንዲጀመራ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ።ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት በትጋት በማከናወን የ ESFN ህዝባዊ ድል በአውሮፖ መድገመ ይቻላል ፣ የህዝብ አሸናፊነት አያጠራጥርምና ወያኔና ጀሌዎቹን ለማሳፈር እያንዳንዱ ዜጋ የሞራል ግዴታ እንዳለበት ተረድቶ የየድርሻውን ከተወጣ ባህር ማዶ እየተሻገረ ያለውን የህወሓት ሃገርና ህዝብ በተኛ አጀንዳ በቀላሉ ማምከን እንችላለን ።

በባዕድ ሃገር የምንኖር ሁሉ ኢትዩጵያዊ ተቋማትን ከወያኔ ቀጥታም ሆነ የእጅ አዙር ቁጥጥር ነፃ እናውጣ ! !
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1464
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን 2017 ዝግጅት

Postby ጌታህ » Sat Jul 29, 2017 4:47 pm

ቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ በቃ ሰሞኑን ሰትሟርታቸው ከርመህ ነበር...አይንህ ያየው ነገር ሁሉ አያሳካም...በቡዳ በላሃቸው !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የተከበራችሁ የዋርካ የቁርጥቀን ልጆች

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest