ወራዳው የወያኔ ተለጣፊ ሃይሌ ገ/ስላሴ ቅሌት ተጋለጠ

ስፖርት - Sport related topics

ወራዳው የወያኔ ተለጣፊ ሃይሌ ገ/ስላሴ ቅሌት ተጋለጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 18, 2017 5:06 am

ሁለት ታዋቂ ሰዎች ሲያጭበረብሩ የተገኙ ቢሆንም በታዋቂነታቸው ምክኒያት ክስ እንዳልተመሰረተባቸው እነ ገብረ ዋህድ ወ/ጊዮርጊስ በፍ/ቤት ገለጹ።
December 17, 2017 – ቆንጅት ስጦታው
ሁለት ታዋቂ ሰዎች ሲያጭበረብሩ የተገኙ ቢሆንም በታዋቂነታቸው ምክኒያት ክስ እንዳልተመሰረተባቸው እነ ገብረ ዋህድ ወ/ጊዮርጊስ በፍ/ቤት ገለጹ።
“…በአገሪቱ ታዋቂ በሆኑ ሁለት ግለሰቦች በዓለም አቀፍ የሩጫ ውድድር ለተገኘ ውጤት በሽልማት የተሰጠን የከተማ ቦታ በአንድ ቀን ጧትና ከሰዓት በኋላ በተጻፉ ሁለት የሽያጭ ውሎች፣ የሽያጭ ዋጋውን ከፍና ዝቅ በማድረግ በአነስተኛ ዋጋ የመንግሥት ክፍያ ፈጽመው ጉዳት ማድረሳቸው ከተረጋገጠ በኋላ፣ የግለሰቦቹን ታዋቂነትና በኢንቨስትመንት የነበራቸው ተሳትፎ ግምት ውስጥ ገብቶ ኅብረተሰቡ ግብር መክፈል እንዳለበት ተከታታይ ትምህርት በሚዲያ እንዲሰጡ ተደርጎ ክስ ሳይቀርብባቸው እንዲታለፉ አመራር እንደተሰጠበት አስረድተዋል፡፡ አቶ መላኩ እንደተናገሩት ክስ እንዳይቀርብባቸው የተደረጉ ሁለት ሰዎች ማንነትን መግለጽ ለአገር ካበረከቱት አስተዋጽኦና የገጽታ ግንባታ ጋር የማይጣጣም በመሆኑ፣ በምርመራ ላይ እያሉ በሰጡት የተከሳሽነት ቃል ስማቸውን እንዳልገለጹና አሁንም ለፍርድ ቤቱም ባስመዘገቡት ጭብጥ ላይ ተመሳሳይ አቋም መያዛቸውን ቢያስረዱም፣ አቶ ገብረ ዋህድ ስማቸውን እንዲገልጹ በመጠየቃቸው ምላሽ እንዲሰጡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ በመሆኑም አቶ መላኩ እንደናገሩት ሻጭ አቶ ሚሊዮን ወልዴ የተባለ በ5000 ሜትር ሩጫ የኦሎምፒክ አሸናፊ የነበረ፣ ገዥ በአራጣ ወንጀል ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ሕይወታቸው ያለፈው አቶ አየለ ደበላ መሆናቸውንና ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ደግሞ ሁለቱ የሽያጭ ዋጋ በተለያዩባቸው በአንድ ቀን በተጻፉ የአንድ ንብረት ሽያጭ ውሎች ላይ ምስክር ሆነው መፈረማቸውን ገልጸዋል፡፡”
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወራዳው የወያኔ ተለጣፊ ሃይሌ ገ/ስላሴ ቅሌት ተጋለጠ

Postby ቢተወደድ1 » Fri Apr 13, 2018 2:41 pm

መተዳድሪያ ስራ ያለህ አትመስልም፡፡ ውሎህ በሙሉ ዋርካ ላይ መጠናጠል ለው፡፡ እንዳው ልደበርብህ ነው፣ ሳስብህ ሉጢ ትመስለ|ኛለህ
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests