በዶሃ ኳታር መሃመድ እድሪስ 5000 ሲያሸንፍ፤እነ ጋቢሳ የኦነግን ባንዲራ ወርውረው እንዲያውለበልብ አስደርገውታል፤እነ መገርሳ ያልገባቸው ልጁ ኢትዮጵያን ወክሎ ነው የተወዳደረው እንጂ ኦነግ የሚባል 40ዓመት አንድ መንደር ነፃ ሳያወጣ የኖረ እንከፍ ድርጅት አይደለም፡፡
ኦነግ እናንተ የምትበረቱት ምንም ባልያዘ ሰው ላይ ነው፤መለሰ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦነግ አገዛዛችን ደስ ካላለው ወደ መጣበት ወደ ማዳጋስካር መሄድ ይችላል ብለዋል ቅቅቅቅቅቅ