ታላቅ የምስራች

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ታላቅ የምስራች

Postby ዳቢ » Sun Oct 02, 2005 9:29 pm

ታላቅ የምስራች እነግራሀችለሁ::
''ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ
ተዓምሩን ለዓለም ንገሩ"' መዝ ዘዳ

ይህን ድንቅ ስራ ስንመሰክር በታላቅ ደስታ ነው::
ለማመን አስቸጋሪ ቢሆንም በእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል::በአረብ ምድር የእግዚአብሔር ቃል እየተሰበከ ነው::ባይገርምዎ በቅርቡ በተባበሩት የአረብ ኢመሬቶች ዋና ከተማ አቡዳቢ ላይ የደብረ ሰላም ቅዱስ መድኃኒ ዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሕንጻ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንገኛለን::በእርስዎ ዘመን ይህ ድንቅ ሥራ ሲሠራ ደስ አይልዎትም?እርስዎም የዚህ ታሪክ ባለቤት ይሁኑ::ይርዱንና የጌታን ቤት በጋራ እንስራ::

አድራሻችንን:
ETHIOPIAN ORTHODOC TEWAHEDO DEBRE SELAM MEDHANI ALEM CHURCH
ABU DHABI
TEL+971506224971
+97126328504
E-MAIL :eotcabudhabi@yahoo.com

BANK INFORMATION
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAN INTERNATIONAL BANK DIVISION ABUDHABI DEBRE SELAM MEDHANI ALEM CHURCH
FOREIGN CURRENCY ACCOUNT 02702-177-499-00
SWIFT CODE-CBETETAA
LOCAL CURRENCY ACCOUNT
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA-AA BRANCH
A/C 01718-2916-49-00
ADDISS ABABA-ETHIOPIA
ዳቢ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Oct 02, 2005 8:41 pm
Location: ethiopia

Postby አክየ » Fri Oct 07, 2005 9:13 am

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ</B>
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby SUAVE » Fri Oct 07, 2005 9:16 am

አክየ እንኳን ደህና መጣህ. ሰሞኑን ስትጠፋ አስቤ ነበር. በደህና ነው ግን?
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Postby አክየ » Sat Oct 08, 2005 9:13 pm

SUAVE wrote:አክየ እንኳን ደህና መጣህ. ሰሞኑን ስትጠፋ አስቤ ነበር. በደህና ነው ግን?


<B>አለሁ ወንድሜ ምነው ፈራህ እንዴ እንደ ጌታ ያለው የሞትኩ መስሎህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አለሁልህ አንተስ እንዴት ነህ ደህና ነህ ወይ</B>
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

እረ አክዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔም አስቤ ነበር

Postby ዲጎኔ » Sun Oct 09, 2005 8:11 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
በተለይ አክዬ ሆድየ እንኩዋን ደህና መጣህልን
የሱዳኑ ጉአደኛህ አልምጠው ጋር እንኩዋን ጌታ ያለው ዘንድ እዚሁ ዋርካ ቀበሌ ለቅሶ ስደርስ አይቸዋለሁ አሁንስ ተመስገን ነው ድሮ አልፎ አልፎ ግሩም አባባሎች ሲኖሩት አሁን በጣም አሻሽሏልና ተበረታታ በልልኝ:ሞትን እንኩዋን አይዞህ እኛም አናስብልህም አንተም በጌታ በርታ:በተረፈ አያ ደብረዲማን ካገኘህውእጅግ መናፈቄን ንገርልኝ::

ዲጎኔ ነኝ ከአንጾኪያ ከደብረዲማው ቤት በላይ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: እረ አክዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔም አስቤ ነበር

Postby አክየ » Mon Oct 10, 2005 11:34 am

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
በተለይ አክዬ ሆድየ እንኩዋን ደህና መጣህልን
የሱዳኑ ጉአደኛህ አልምጠው ጋር እንኩዋን ጌታ ያለው ዘንድ እዚሁ ዋርካ ቀበሌ ለቅሶ ስደርስ አይቸዋለሁ አሁንስ ተመስገን ነው ድሮ አልፎ አልፎ ግሩም አባባሎች ሲኖሩት አሁን በጣም አሻሽሏልና ተበረታታ በልልኝ:ሞትን እንኩዋን አይዞህ እኛም አናስብልህም አንተም በጌታ በርታ:በተረፈ አያ ደብረዲማን ካገኘህውእጅግ መናፈቄን ንገርልኝ::

ዲጎኔ ነኝ ከአንጾኪያ ከደብረዲማው ቤት በላይ


<B>ዲጎኒየ እንኳን ደህና ቆየህልኝ አለሁኝ አልምጠው ተሻሽሏል አልክ ጥሩ ነው እየተቀጣ ይሆናል ሌላው እኔ ስጠፋ ምናልባት እንደ ጌታ ያለው አክየም ሞቶ እንዳይሆን ብላችሁ እንዳይሆን ብየ አስቤ ነበር ግን ልጠይቅህ የምፈልገው ነገር አለ ይህ ስለጌታ ያለው እውነት ነው ነገሩ ወይስ ቀልድ ነው እስኪ ንገረኝ</B>

አክባሪህ አክየ ከባህር ማዶ ነኝ
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

አክዬ የጌታ ያለው ነገር እጅግ አወያይ ነው

Postby ዲጎኔ » Mon Oct 10, 2005 5:45 pm

ሰላም ለሁላችን በተለይ ለአክዬ ሆድዬ

እዚያኛው ቤት ለምን ለቅሶ አትደርስምና ሁሉንም አታገናዝብም? ለቅሶ ያልደረስክ አንተ ብቻ ስለሆንክ እንደምንም ብቅ በልና ንጉሱ በሚል ስም ድንኩዋን የተጣለበት ታገኘዋለህ:ደግሞም እንባ ማድረቂያ አታጣም::ነገሩ ደብዝዬ ከጻፈች በሁአላ በጠቅላላ ተደበላልቆብናል:ግን ለቅሶ መድረስ ሸጋ ባህላችን ነውና ቢያንስ ጎራ በልና ግንባርህን አስመታ!

ይቅርታ ለዚህ ቤትባለቤት በየምስራች ዳስ ይህንን ስል

አክባሪህ ዲጎኔ ከህያዋን መንደር ከለቅሶ ቤት ማዶ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ዳቢ እልልልልል

Postby ለና » Tue Oct 11, 2005 6:06 pm

አክየ wrote:በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ</B>


አክየ ምነው ስው ያስባል አይባልም :? :?
ለማንኛ እንኳን ደና መጣህ :lol: :lol: :lol:
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

Re: ዳቢ እልልልልል

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 11, 2005 9:37 pm

ለና wrote:
አክየ wrote:በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
<B>እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና የጅማሬና የፍጻሜ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ጅማሬአችሁን በሰላም ያስፈጽማችሁ</B>


አክየ ምነው ስው ያስባል አይባልም :? :?
ለማንኛ እንኳን ደና መጣህ :lol: :lol: :lol:
እኔስ አክየ ምናችሁ ነው አክየ አክየ ብላችሁ ልትሞቱ ነው በሉ ሌሎችም እንኳን ደህና ቆያችሁ በላቸው እኔ ስራ አለኝ ስላለኝ እንኳን ደህና ቆያችሁ ብሏችሗል ቀሽማዳ ሁላ ነግ አሁን ከአክየ ጋር ስትጣይ ትገኛለች በተለይ አንተ ዲጎኒ ተብየው እስስት ሁላ
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Postby ቅሩንፉድ » Tue Oct 11, 2005 9:44 pm

ለዳቢ ትንሽ ለማምን ቢያስችግርም በአምላክ ድንቅ ስራ የማይሆን ነገር የለም:: አምላክ እስከመጨረሻው ይርዳቹ :!:
ቅሩንፉድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 346
Joined: Fri Apr 15, 2005 9:07 pm
Location: germany

እነንጃ

Postby ግሸንማርያም » Wed Oct 12, 2005 12:32 am

እነንጃ አላማረኝም!!!
ግሸንማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 366
Joined: Mon Aug 15, 2005 8:11 pm
Location: ethiopia


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests