እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby ነጃት » Tue Oct 04, 2005 8:34 am

በአለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ
Image
Image
ነጃት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 73
Joined: Tue Sep 09, 2003 7:47 am

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 04, 2005 9:17 am

ነጃት wrote:በአለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ
Image
Image<B>ከዚህ ሳይሆን ካንዱ መስጊድ ወስደሽ ለጥፊው</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby SUAVE » Tue Oct 04, 2005 11:54 am

አልምጠው ጀለሴ wrote:
<B>ከዚህ ሳይሆን ካንዱ መስጊድ ወስደሽ ለጥፊው</B>


እንደው ይሄንን ፋራ ምን ይሻለዋል? ማነው ዋርካን ያንተ ብቻ መለፋደጃ ያደረገው?

ነጃትየ እንኳን አብሮ አደረሰን :!:
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 04, 2005 12:16 pm

SUAVE wrote:
አልምጠው ጀለሴ wrote:
<B>ከዚህ ሳይሆን ካንዱ መስጊድ ወስደሽ ለጥፊው</B>


እንደው ይሄንን ፋራ ምን ይሻለዋል? ማነው ዋርካን ያንተ ብቻ መለፋደጃ ያደረገው?

<B>አክስትህ ናት ዋርካን የኔ ብቻ መለፋደጃ ያደረገችው:: አንተ ጥንብ</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby SUAVE » Tue Oct 04, 2005 12:34 pm

አልምጠው ጀለሴ wrote: አንተ ጥንብ</B>


የፋራ ስድብ!
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 04, 2005 12:53 pm

SUAVE wrote:
አልምጠው ጀለሴ wrote: አንተ ጥንብ</B>


የፋራ ስድብ!


<B>በቃ ተንፈራፍረሽ ልትሞች ነው ቅቅቅቅቅቅ ፋራ አይ አንተ ቡሀቃ ቂጥ</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby SUAVE » Tue Oct 04, 2005 1:04 pm

አልምጠው ጀለሴ wrote:

ቡሀቃ ቂጥ</B>


:?:
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 04, 2005 1:06 pm

SUAVE wrote:
አልምጠው ጀለሴ wrote:

ቡሀቃ ቂጥ</B>


:?:


<B>ደነቆርክ</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Postby ዶማው2005 » Wed Oct 05, 2005 4:41 am

የ አማርኛ dictionay online ይገኛል?

ነጃት...እንኩአን አብሮ አድረሰን
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ኩማ » Wed Oct 05, 2005 5:13 am

ለእህታችን ነጃትና ለሌሎቻሁም ኢትትዮጵያውያን ሙስሊሞች መልካም የሮመዳን ጾም እየተመኘሁ መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆን የቴዲ አፍሮን ሽህ መንደፎን እጋብዛለሁ

http://ethioview.com/music/occasionals/ ... NEW_03.MP3
አንድነት ሃይል ነው!
ኩማ
ኩማ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Wed Mar 23, 2005 12:01 am
Location: united states

Postby zizu » Wed Oct 05, 2005 6:25 am

እንኳን አደረሰን አቦ.....መልካም ሮመዳን...
zizu
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Sat Aug 21, 2004 7:46 am
Location: saudi arabia

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby ቀብራራው » Wed Oct 05, 2005 3:01 pm

ወአለይኩም አሰላም ውድ ነጃት:

እንኳን አብሮ አደረሰን.....ጀዛክ/ኪ 'ላህ::

ነጃት wrote:በአለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ
peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am

Postby አስራር » Wed Oct 05, 2005 5:41 pm

ነጃትትትትትትትትትትትትትት ወአለይኩም ሰላም
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን
አስራር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Sun Oct 17, 2004 9:25 am
Location: united states

Re: እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Postby አቅል(አይምሮ) » Wed Oct 05, 2005 11:50 pm

ነጃት wrote:በአለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ
Image
Image


ዉድ ነጃት ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ !
የአለማት ብቸኛ ጌታና ባለቤት የሆነው አላህ እንክዋን አብሮ አደረሰን! ለእምነታችን ጥንካሬን ; ለሙስሊሙ ኡማ አንድነትን ; ለአምልኮዋችን ተቀባይነትን ; ለሀገራችን ሰላምን የምንመነዳበት ያድርግልን ! አሜን !!
There is no god but Allah
አቅል(አይምሮ)
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Oct 05, 2004 8:19 pm

እንኳን አብሮ አደርሰን

Postby ሱልጣን » Thu Oct 06, 2005 10:07 am

ውድ ነጃት
እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰሽ
Image መልካም ረመዳን Image
ሱልጣን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 261
Joined: Wed Sep 03, 2003 11:38 am

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests