እንኳን ለ1426 አመተ ሂጅራ ረመዳን አደረሳችሁ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እንኳን አብሮ ያደረሰን

Postby ባለሱቅ » Thu Oct 06, 2005 12:23 pm

ነጃትትት ሱልጣን እንዲሁም ሌሎቻቹ.... ከረጅም ጊዜ በኃላ እኔም ዘንድሮ ረመዳንን ልፆም ተዘጋጅቻለሁ... አላህ ይርዳኝ.... ኢንሻላህ...
መልካም ረመዳን ለናንተም ይሁንልኝ

ዶማው2005 wrote:የ አማርኛ dictionay online ይገኛል?

ነጃት...እንኩአን አብሮ አድረሰን


የአማርኛ ዲክሽነሪ እስኪ እዚህ ላይ ፈልገው
http://amharicdictionary.com
ብዙ ቃላቶች የሉበትም ግን

መልካም እድል
መልካም ረመዳን

ሸመንደፍርን ተቀብያለሁ እኔ በበኩሌ
አንድነት ኃይል ነው!!

ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጌታ!

አሰላማለይኩም
ባለሱቅ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1288
Joined: Mon Sep 27, 2004 6:20 am
Location: ethiopia

Postby አልምጠው ጀለሴ » Thu Oct 06, 2005 12:39 pm

<B>እዝጊኦ የእስላም ብዛት ዋርካ እስላም እስላም ሸተተች</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Re: እንኳን አብሮ ያደረሰን

Postby አቅል(አይምሮ) » Fri Oct 07, 2005 1:51 am

[quote="ባለሱቅ"]ነጃትትት ሱልጣን እንዲሁም ሌሎቻቹ.... ከረጅም ጊዜ በኃላ እኔም ዘንድሮ ረመዳንን ልፆም ተዘጋጅቻለሁ... አላህ ይርዳኝ.... ኢንሻላህ...
መልካም ረመዳን ለናንተም ይሁንልኝ/quote]

አሰላሙአለኢኩም ባለሱቅ ! እንደምን አለህ ? ገበያዉስ እንደት ነው ? መቸም የረመዳን ገበያ ሱቅህን ሞቅ እንዳደረገው ይገመታል ! :wink:
ዉድ ወንድሜ ባለሱቅ:- ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ዘንድሮ ለመጾም እንደነየትክ(እንደከጀልክ) ሳነብ በጣም ደስ አለኝ ! እንደምታውቀው ጾም ከ ኢስላም
መሰረታዊ የእምነት ክፍሎች አንዱ ነው ! ስለዚህ ያለፈው አልፎ በተውበት(በንስሀ) ከመሀሪው ጌታችን ጋር ከተገናኘህ ዘንዳ , ለከርሞው ልትዘናጋ አይገባም !ምክንያቱም 1 ሰው ጾሙ ተቀባይነትን እንዳገኘ ከሚያውቅባቸው መመዘኛዎች አንዱ ,በጾም ወቅት ለ አምላኩ ያቀርበው የነበረዉን ኢባዳ(አምልኮ) ከጾሙም በሁዋላ መቀጠል መቻሉ ነው ! ይህንንም የረመድዋን ወር ኢስላማዊ ኢልምን(እውቀትን )ፍልረጋ ጊዜህን ልታዉለው ይገባል ኢንሻላህ ; ይህ ታላቅ ወር ታላቅን ጥቅም ያስገኝልናልና በኢባዳ እንበርታ ! አላህ ይቀበለን ! አሚን !!
ወሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ !
አክባሪ ወንድምህና አዲስ የሱቅህ ደንበኛ !

ተወዳጁ ወንድሜ ሱልጣን ምናልባት በ ረመዳን ወር ዉስጥ ለዋርካ የሚሆን ጊዜ ማግኘት የሚከብድ ቢሆንም ትንሽ ጊዜ የሚኖርህ እንደሁ በጣፋጩ ኢስላማዊ ቀለምህ ስለረመዳን አንዳንድ ነጥቦችን ብታኖርልን ለዋርካ ታዳሚ ሙስሊሞችም ሆነ ስለረማዳን ማወቅ ለሚሹ ሌሎች ወገኖቻችን ይጠቅም ይመስለኛል! ወላሁአለም(አዋቂው አላህ ነው )

ወሰላሙአለኢኩም ወር ወበረካትሁ
There is no god but Allah
አቅል(አይምሮ)
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Oct 05, 2004 8:19 pm

በረመዳን ጥሩ ወሬ ሰማን!

Postby ትምህርት » Fri Oct 07, 2005 12:46 pm

ሰላም!

እንኳን ደስ ያለን!

Image
ElBaradei wins Nobel peace prize

ElBaradei was recently confirmed as IAEA director for a third term

The 2005 Nobel peace prize has been awarded jointly to Mohamed ElBaradei and the International Atomic Energy Agency that he leads.


http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/4318388.stm
ትምህርት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1056
Joined: Sun Mar 21, 2004 7:31 pm
Location: somalia

Ramadan mubarik

Postby ሆሆ » Sat Oct 08, 2005 11:15 pm

እናንተም እንካን ለተቀደሰው ረመዳን ወር አደረሳችሁ:: ቢላዲን ካለሁበት
ሆሆ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Fri Oct 07, 2005 11:05 pm
Location: ethiopia

Postby ለና » Tue Oct 11, 2005 6:36 pm

ነጃት እንዲሁም ለመላው ለሙስሊም ህብረተስብ ረመዳን ከሪም ብለናል::
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

ለመልካም ምኛትህ እናመስግን አለሁ

Postby እንቁየ » Thu Oct 13, 2005 6:12 am

ኩማ wrote:ለእህታችን ነጃትና ለሌሎቻሁም ኢትትዮጵያውያን ሙስሊሞች መልካም የሮመዳን ጾም እየተመኘሁ መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆን የቴዲ አፍሮን ሽህ መንደፎን እጋብዛለሁ

http://ethioview.com/music/occasionals/ ... NEW_03.MP3
አንድነት ሃይል ነው!
ኩማ


ወዳጀ ኩማ ለተመኘህል መልካም ጦም አመስግን አለሁ ግን የዘፈን ምርጫው ትሩ ነው ግን በደንብ ካዳመጥከው ዘፈኑ መመረት የሚገባው ለአንተ ይመስለኛልል ደግሞ አብሮ መኖር የሚለው ቃል ብዙ ያስቆጣውና በሚዲያ ለማስከልከል ትረት ይደረግ የነበረው በ ኦርቶዶክሶች እና ሊሎቹ ነበር ግን እስቲ ዘፈኑን አዳምጠህው ከሆንም ሊያስቆጣና እስከ ማስከልከል ደረጃ በጋዚጣ በሪዲወ ያን ያህል ያወዛገበው የትኛው አገላለጥ ቃል ይሁን መልካም ቆይታ
""ለኩም ዲነኩ""
መልካም ያስማን
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests

cron