አላህ ታላቅ ነው::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

አላህ ታላቅ ነው::

Postby ሆሆ » Sat Oct 08, 2005 11:23 pm

እስኪ ስለ እስልምና እንማማር if anyone intersted up there?
ሆሆ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Fri Oct 07, 2005 11:05 pm
Location: ethiopia

Re: አላህ ታላቅ ነው::

Postby ጩጉዳ » Tue Oct 11, 2005 12:09 am

ሆሆ wrote:እስኪ ስለ እስልምና እንማማር if anyone intersted up there?


:lol: ሌሎቹን ጣቶቼን አጣጥፍያቸዋለሁ የመሐሌን ግን አስረዝሚያለሁ አሁን ምን ይታይሀል:: :wink: :lol: :lol: :lol: እስቲ ንገረኝ:: :lol:
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

የቅል ራስ ስራ..........

Postby ሆሆ » Tue Oct 11, 2005 11:56 pm

ባዶነትህ ብቻ ነው የሚታየኝ:: ለማንኛውም ይቅር ይበልህ::ከማን ጋር እንደተሳፈጥክ ባለማወቅህ ነው:: በተረፈ ለሊላ ሰው በሩን አትዝጋ...........
ሆሆ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Fri Oct 07, 2005 11:05 pm
Location: ethiopia

Re: አላህ ታላቅ ነው::

Postby ጎራዴው » Wed Oct 12, 2005 9:28 pm

ጩጉዳ wrote:
ሆሆ wrote:እስኪ ስለ እስልምና እንማማር if anyone intersted up there?


:lol: ሌሎቹን ጣቶቼን አጣጥፍያቸዋለሁ የመሐሌን ግን አስረዝሚያለሁ አሁን ምን ይታይሀል:: :wink: :lol: :lol: :lol: እስቲ ንገረኝ:: :lol:


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ጠንቋዩ ጩጉዳ አንተማ አምላክህ የቢሾፍቱ ጥቋቁሮች ናቸው:: ይሁን እንጂ ;- አባባልህ በጣም ያዝናናል:: እስቲ ደግሞ ስላንተ አምላክ አወያየን:: ሉሲፈር? ሳጥናኤል? :wink:
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Postby ቱኩሉ » Fri Oct 14, 2005 2:35 pm

ሰላም አለይኩም ሆሆ አዲስ በከፈተው ር እስ በጣም ተደስቼ የማናውቀውን በዚህ ረመዳን ወር ብዙ እንማማራለን ስል ሌሎች ወድሞቼ ጣልቃ እየገባቹ ጊዜው ሄደብን በሙስሊሞች መልካም ወር መሰለኝ ሌሎች ሙስሊም ወድሞቼ ብቅ ብቅ በሉ እንጂ ሰላም ሁኑ
ቱኩሉ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Sep 20, 2005 10:36 am
Location: ethiopia

Re: አላህ ታላቅ ነው::

Postby ማካሮቭ » Fri Oct 14, 2005 5:55 pm

ጩጉዳ wrote: :lol: ሌሎቹን ጣቶቼን አጣጥፍያቸዋለሁ የመሐሌን ግን አስረዝሚያለሁ አሁን ምን ይታይሀል:: :wink: :lol: :lol: :lol: እስቲ ንገረኝ:: :lol:ጩጉዳ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እውነትም ይቅር ይበልህ !
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests