እድለኛዋ ህጳን

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እድለኛዋ ህጳን

Postby ኪኮ » Mon Oct 10, 2005 10:26 am

በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በህጳንነትዋ ስትንከራተት ተገኝታ በአንዲት በጎ አድራጊ አሜሪካዊት ሴት አማካኝነት በማደጎ ወደ አሜሪካ በመምጣት አሁን የአሜሪካ አየር ሀይል አባል ለመሆን ስለበቃችው ውብ ኢትዮጵያዊት ቀለመ ወርቅ ታሪኩ ታሪክ የሴት ጓደኛውን ስለገደለው ሌላው ያገራችን ሰው እንዲሁም ሌሎች ዜናዎችን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያንብቡ


www.ethiopianreview.homestead.com/ethio ... index.html
ኪኮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 62
Joined: Fri Aug 05, 2005 9:33 am
Location: ethiopia

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests