ሐይማኖትን ለእህል እየሸጡ ነው !!!

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሐይማኖትን ለእህል እየሸጡ ነው !!!

Postby አክሱምማርያም » Thu Oct 13, 2005 8:42 pm

በስመ አብ በስመ ወልድ በስመ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ውድ ክርትያኖች እኔ በተለያዩ የገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ተዘዋውሬ ነበር የተመለከትኩት ግን እጅግ የሚያሳዝነ ነው::

በገጠሪቱ የሚገኙት የአገራችን ሕዝቦች የወቅቱን ችግር ገገን አድርገው በሚሺነሪዎች የጴንጤን እምንት ለሰዎች እየሰጡ ነው::

እነዚህ የገጠሩ የአገራችን ሰዎች የህንን የጀርመኖችንን የ16ኛው ክፍለዘመን ተረት ተረት የሚቀበሉት አምነውት ሳይሆን ካለባቸው ችግር የተነሳ ነው :: ምክንያቱም በገጠራችን የአገራችን ክፍል ጅግሩ በጣም የሰፋ ስለሆነ የእለት እህል እንክዋን የላቸው:: ስለዚህ እነዚህ ሚሺነሪዎች ዳቦ ያሳዩዋቸውና ሰዎቹ እጃቸውን ሲዘረጉ ሚሺነሪዎቹ ይህንን ዳቦ የምንስጣችሁ ሐይማኖታችሁን ክዳችሁ የእኛን እምነት ስትቀበሉ ብቻ ነው ይሉአቸዋል::

ስለዚህ አንዳንድ የባሰበት ይህንን የክህደት እምነት ይቀበላል አንዳንዶቹ ጠንካሮቹ ግን ሐይማኖትንስ ለነጭ አልሸጥም ብለው በስጋዬ ብሞት በነፍሴ እጽድቃልሁ በለው የነጮቹን እምነት እምቢ እያሉ ነው::

እና ወገኖቼ በዚህ ዙሪያ ብንንወያይስ ? አንድ ነገር እናድርግላቸው:: ነጮቹ ባለግዜዎች ስለ ሆኑ ያላቸውን ብር በመጠቀም የህንን የ16ኛውን ክፍለዘመን ተረት በቅድስት አገራችን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ወገባቸውን ታጥቀው ተነስተዋል ::

እነሱ ለአውሬው መንድገድን እየጠረጉ ነው ::

ነቢዩ ሕዝቄል በምህራፍ 13 ቁጥር 19 ላይ ስለ ጭብጥ ገብስና ስለ ቁርሽ እንጀራ አርክሳችሁኛል ይላቸአል ::

ወገኖቼ ይሁዳ ከሀዋርያነቱ የተለየው ወይም ስልጣኑን የተነጠቀው ለጥቅም ብሎ ነው ለስጋው ብሎ ነው :: ስለዚህ ለብልጭልጭ ነገር አትሸነፉ::
ምክንያቱም ዛሬ ታይቶ ነገ የለም ::

ኤሳውም ቡክርናውን የሸጠው ለምስር ወጥ ነው:: ዛሬም በአገራችን ጥቂት ሰዎች ይህንን መንገድ እየተከተሉ ነው ::

ወንድሞቼ የኢዮጵያ ችግር እኮ ገንዘብ እህል እንጂ ሐይማኖት አይደልም :: ሐይማኖትንም ከማንም ቀድመን ተቀብለናል:: ሌላ እምንት አንፈልግም::
በመጽሀፍቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ጀርመን ሳትሆን ኢዮጵያ ናት :: ጀርመን የመጣችው አሁን ነው:: ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ነው እንጂ እኛ ነበር ነጮችን ስለ ሐይማኖት ማስተማር የነበረብን ::

ኢትዮጵያ በመጽሀፍቅዱ ውስጥ ብዙ ቦታዎች ላይ የተጠቀሱት ዝም ብሎ ይመስላቹሀልን ? ለምን ዝም ብለን ለሆድ እንገዛለን አስቡበት ::

እና ለነዚህ ሰዎች እባካችሁን ነፍሳቸው እንዲተርፍ ሐይማኖታቸውን ከመሸጣቸው በፊት አቅማችን የፈቀደውን እናድርግላቸው ::

አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው መርከብ ያለ መሪ እንደሚጠፉ በእምንነት ነገር ጠፍተዋልና 1ኛጢሞትዮስ ምህራፍ 1 ቁጥር 19 ::

ይቆየን !!!!
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

ተራ ወሬ ነው::

Postby ባምላኩ » Thu Oct 13, 2005 9:27 pm

ተራ የሰፈር ወሬ ከማውራት መጽሃፍ ቅዱስ ይዘህ ለምን እዚያ ስንዴ የሚታደልበት ሄደህ አትሰብክም?ዋርካ ላይ መልፍለፍ ለሚጠፉት ነፍሳት መዳን ሊሆን አይችልም።በስንዴ የሚታለል ሰው ወደዚህ አይመጣምና።ታዲያ እዚህ ስንዴ እየታደለ ነው ብለህ ማውራትህ ማንን ያንጻል?ተራ ወረኛ ያሰኘሃል እንጂ።ለምታወራው ምንም ማስረጃ የለህምና።
እነዚህ ሰዎች ለነፍሳቸው የማያስቡ ሆነው አንተ ብቻ ለስንዴ የማትገዛና ያምላክህ ታማኛ ባሪያ መሆንህ መልካም ቢሆንም ሰው በልቡ አምኖ ባፉ መስክሮ ይድናልና ስለሚል ስንድ እየወሰዱ ጴንጤ ይሆናል ብለህ ማውራትህ ለጽድቅ አይሆንም።መመስከር ማለት ስንዴ መውሰዳቸውን መመስከር አይደለምና።ኢየሱስ እንዲህ አይነት ምስክርነት አይሻውም።
ባልንጀራውን እንደራሱ የማይወድ ሰው ክርስቲያን ነኝ ሊል አይገባም።
1ዮሐ.2:9 በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።
1ዮሐ.2:10 ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤
1ዮሐ.2:11 ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።
ገላ.5:14 ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
ገላ.5:15 ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
ስለሚል እንግዲህ እራስህን እንደምትወድ ወገኖችህን የሰውን ዘር ሁሉ ሃይማኖትን ሳትለይ ሳታማ ሳትወሻክት ውደድ።ይህም የህግ ሁሉ ፍጻሜ ነውና።
ባምላኩ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Thu Jun 30, 2005 9:00 pm
Location: ethiopia

Postby ጎራዴው » Thu Oct 13, 2005 9:38 pm

በቅድሚያ ወንድሜ ባምላኩ ለሰጠሄው አጥጋቢ ሳላደንቅህና ሳላመሰግንህ አላልፍም::
እንዲህ ዐይነት ወሬ ዋርካን ያጣበበ የሰፈርተኞች አሉባልታ ነው:: :roll: ውይይት አያስፈልገውም:: :shock:
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Re: ሐይማኖትን ለእህል እየሸጡ ነው !!!

Postby ቤንይሁዳ » Fri Oct 14, 2005 12:03 am

ምንዓይነት የክፋት መንፈስ እንደስፈረብህ ገና ለገና
ለዘመናት በአረቦች ተረት ሲደናቆር የኖረው ገጠሪ
ወንጌል የደረስው መስሎህ ለመከላከል ጩኽት አስማህ: ወንጌል መስበኩና እውነት መነገሩ አይቀሪ ነው ያንገበገበህ ስንዴው ሳይሆን የምስራች ወንጌል መስበኩ ነው:. የትኛው ሐይማኖት ይሆን በእህል የሚሽጠው? ለመሆኑ ከ 4ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስክ 1959 ዓ.ም ድረስ 110 የአረብ ፓትርያርኮች
በብዙ ሺህ ወርቅና ብር እየተከፈላቸው መንፈሳዊ መሪ እንደነበሩ ታውቃለህን? እንግዲህ አስላው ኢትዮጵያኖች ዘሪ 5 ኛውን ፓትርያርክ አስቆጥረዋል ከ አቡነ ባስልዮስ እስከ አቡነ ጳውሎስ;
ከ 1959 ጀምሮ: ታዲያ ይሄ ወርቅ ተከፍሎበት
የመጣው ሀይማኖት በስንዴ ተሽጠማለት ነው?

ያልተሽቀጠ ወንጌል የተስበከለት ክርስቲያን ከጌታ ፍቅር ማንም አይለየውም::

ለማንኛውም የማታውቃቸውን ጀርመኖች ከመሳደብ ለዘመናት የድሀ ገበሪው ጉሮሮ ላይ ቆመው ወርቅ ያፍሱ የነበሩትን ግብጾችን እጅንሳቸው ይህ የክፋት ትምህርት ጥሪ በልቶ የሚያድረው ላይ እንኳ መቅናት ጀመርክ::

http://server5.theimagehosting.com/imag ... coptic.jpgአክሱምማርያም wrote:በስመ አብ በስመ ወልድ በስመ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ውድ ክርትያኖች እኔ በተለያዩ የገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ተዘዋውሬ ነበር የተመለከትኩት ግን እጅግ የሚያሳዝነ ነው::

በገጠሪቱ የሚገኙት የአገራችን ሕዝቦች የወቅቱን ችግር ገገን አድርገው በሚሺነሪዎች የጴንጤን እምንት ለሰዎች እየሰጡ ነው::

እነዚህ የገጠሩ የአገራችን ሰዎች የህንን የጀርመኖችንን የ16ኛው ክፍለዘመን ተረት ተረት የሚቀበሉት አምነውት ሳይሆን ካለባቸው ችግር የተነሳ ነው :: ምክንያቱም በገጠራችን የአገራችን ክፍል ጅግሩ በጣም የሰፋ ስለሆነ የእለት እህል እንክዋን የላቸው:: ስለዚህ እነዚህ ሚሺነሪዎች ዳቦ ያሳዩዋቸውና ሰዎቹ እጃቸውን ሲዘረጉ ሚሺነሪዎቹ ይህንን ዳቦ የምንስጣችሁ ሐይማኖታችሁን ክዳችሁ የእኛን እምነት ስትቀበሉ ብቻ ነው ይሉአቸዋል::

ስለዚህ አንዳንድ የባሰበት ይህንን የክህደት እምነት ይቀበላል አንዳንዶቹ ጠንካሮቹ ግን ሐይማኖትንስ ለነጭ አልሸጥም ብለው በስጋዬ ብሞት በነፍሴ እጽድቃልሁ በለው የነጮቹን እምነት እምቢ እያሉ ነው::

እና ወገኖቼ በዚህ ዙሪያ ብንንወያይስ ? አንድ ነገር እናድርግላቸው:: ነጮቹ ባለግዜዎች ስለ ሆኑ ያላቸውን ብር በመጠቀም የህንን የ16ኛውን ክፍለዘመን ተረት በቅድስት አገራችን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ወገባቸውን ታጥቀው ተነስተዋል ::

እነሱ ለአውሬው መንድገድን እየጠረጉ ነው ::

ነቢዩ ሕዝቄል በምህራፍ 13 ቁጥር 19 ላይ ስለ ጭብጥ ገብስና ስለ ቁርሽ እንጀራ አርክሳችሁኛል ይላቸአል ::

ወገኖቼ ይሁዳ ከሀዋርያነቱ የተለየው ወይም ስልጣኑን የተነጠቀው ለጥቅም ብሎ ነው ለስጋው ብሎ ነው :: ስለዚህ ለብልጭልጭ ነገር አትሸነፉ::
ምክንያቱም ዛሬ ታይቶ ነገ የለም ::

ኤሳውም ቡክርናውን የሸጠው ለምስር ወጥ ነው:: ዛሬም በአገራችን ጥቂት ሰዎች ይህንን መንገድ እየተከተሉ ነው ::

ወንድሞቼ የኢዮጵያ ችግር እኮ ገንዘብ እህል እንጂ ሐይማኖት አይደልም :: ሐይማኖትንም ከማንም ቀድመን ተቀብለናል:: ሌላ እምንት አንፈልግም::
በመጽሀፍቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ጀርመን ሳትሆን ኢዮጵያ ናት :: ጀርመን የመጣችው አሁን ነው:: ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ነው እንጂ እኛ ነበር ነጮችን ስለ ሐይማኖት ማስተማር የነበረብን ::

ኢትዮጵያ በመጽሀፍቅዱ ውስጥ ብዙ ቦታዎች ላይ የተጠቀሱት ዝም ብሎ ይመስላቹሀልን ? ለምን ዝም ብለን ለሆድ እንገዛለን አስቡበት ::

እና ለነዚህ ሰዎች እባካችሁን ነፍሳቸው እንዲተርፍ ሐይማኖታቸውን ከመሸጣቸው በፊት አቅማችን የፈቀደውን እናድርግላቸው ::

አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው መርከብ ያለ መሪ እንደሚጠፉ በእምንነት ነገር ጠፍተዋልና 1ኛጢሞትዮስ ምህራፍ 1 ቁጥር 19 ::

ይቆየን !!!!
ቤንይሁዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 86
Joined: Sat Apr 23, 2005 12:58 am
Location: ethiopia

ጻድቅ ተርቦ ሲለምን አላየሁም እያለ ሀገሪቱን ለልመና ያበቃው የተረገመው ወንጌልህ አይደእል?

Postby ዲጎኔ » Fri Oct 14, 2005 5:46 am

አክሱምማርያም wrote:በስመ አብ በስመ ወልድ በስመ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ጌታኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ የሚገስጻቸውና በጅራፍ ከቤቱ የሚያባርራቸው ፈሪሳዊያን/ሀይማኖተኛ መልክ ይዘው እርሱን ብቻውን ያለውን ጌታንና ሀይሉን የሚክዱትን ነው(2ጢሞቲዎስ3:5 ይሁዳ 4)

ሀዋርያውጳውሎስም እንዳለው ሀሰተኛ አጋንንታዊ ባለውቃቢዎችና ደብተራዎች ሰይጣንን ከክርስቶስ ጋር የሚያስታርቅ ሀሰተኛ ወንጌል እየሰበኩ ሀገራችንን ለመርገም አብቅተዋል(ገላትያ 1:8)

እነማርቲን ሉተርማ ከተጻፈው አንዲት ሳይጨምሩ አንዲት ሳይቀንሱ አስተምረው ለአውሮፓና ለምእራቡ አለም ትልቅ መንፈሳዊና ስጋዊ መታደስና መሻሻል አምጥተው ነው ይህው አንተም ለኮምፒተሩ የበቃህው ያለበለዚያማ አሁንም በብራና ላይ በምትቸከችከው ድግምትህ ተደናቁርህ ትቀራት ነበር
ስማ ድሮ ብራና ለታሪካችን የስጠውን ጥቅም መኮነኔ ሳይሆን በቀይና በጥቁር እየተጻፈበት ቅጫሙም እያስቸገረኝ አባቴ ያልተቀበለውን በሁአላም ወንጌሉን በብስራተ ወንጌል ስሰማ የወረወርኩትን ድግምትህን እጀሰብ-ክታቡን ላስታውስህ ነው::

ንገሩኝ ባይ ነህ ደግሞም የጸጋ ቁምጥና ስላለብህ ሁልጊዜ ቁምጥናህን ይዝህ ዋርካን ስትቀላቀል የውቃቢ መንፈስህን በኢየሱስ ስም እገላልጠዋለሁ::

ስማ ሲሶ መሬት ተቀብለው አንዳች ቁም ነገር ለገባሩ ሳይሰሩ ከፊውዳሎች ጋር ተመሳጥረው ህዝባችንን የጋጡ ቄሰገበዞችህን ገደል የማላውቅ አይምሰልህ
እኔማ ሀይለስላሴ ፓርላማ ፊትለፊት ጳጳሳቶችህ ከርሳቸውን ሞልተው ሲወጡ ከወገኖቼ ጋር ገና በልጅነቴ ቀንበር ተሸክመን ስንጮህ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ያለፉንን እነአባ እንዋጥ አሁንም ሰላማዊ ሰልፈኛ በአግአዚ ሲጨፈጨፍ ዝም ብለው ለመስቀል በአል የጌቶቻቸው ንግግር ስለተቕረጠ ውግዘት የደረደሩትን እፋለማለሁ::

ውድ ክርትያኖች እኔ በተለያዩ የገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ተዘዋውሬ ነበር የተመለከትኩት ግን እጅግ የሚያሳዝነ ነው::

በገጠሪቱ የሚገኙት የአገራችን ሕዝቦች የወቅቱን ችግር ገገን አድርገው በሚሺነሪዎች የጴንጤን እምንት ለሰዎች እየሰጡ ነው::

ንን የጀርመኖችንን የ16ኛው ክፍለዘመን ተረት ተረት የሚቀበሉት አምነውት ሳይሆን ካለባቸው ችግር የተነሳ ነው :: ምክንያቱም በገጠራችን የአገራችን ክፍል ጅግሩ በጣም የሰፋ ስለሆነ የእለት እህል እንክዋን የላቸው:: ስለዚህ እነዚህ ሚሺነሪዎች ዳቦ ያሳዩዋቸውና ሰዎቹ እጃቸውን ሲዘረጉ ሚሺነሪዎቹ ይህንን ዳቦ የምንስጣችሁ ሐይማኖታችሁን ክዳችሁ የእኛን እምነት ስትቀበሉ ብቻ ነው ይሉአቸዋል::

ስለዚህ አንዳንድ የባሰበት ይህንን የክህደት እምነት ይቀበላል አንዳንዶቹ ጠንካሮቹ ግን ሐይማኖትንስ ለነጭ አልሸጥም ብለው በስጋዬ ብሞት በነፍሴ እጽድቃልሁ በለው የነጮቹን እምነት እምቢ እያሉ ነው::

እና ወገኖቼ በዚህ ዙሪያ ብንንወያይስ ? አንድ ነገር እናድርግላቸው:: ነጮቹ ባለግዜዎች ስለ ሆኑ ያላቸውን ብር በመጠቀም የህንን የ16ኛውን ክፍለዘመን ተረት በቅድስት አገራችን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ወገባቸውን ታጥቀው ተነስተዋል ::

እነሱ ለአውሬው መንድገድን እየጠረጉ ነው ::

ነቢዩ ሕዝቄል በምህራፍ 13 ቁጥር 19 ላይ ስለ ጭብጥ ገብስና ስለ ቁርሽ እንጀራ አርክሳችሁኛል ይላቸአል ::

ወገኖቼ ይሁዳ ከሀዋርያነቱ የተለየው ወይም ስልጣኑን የተነጠቀው ለጥቅም ብሎ ነው ለስጋው ብሎ ነው :: ስለዚህ ለብልጭልጭ ነገር አትሸነፉ::
ምክንያቱም ዛሬ ታይቶ ነገ የለም ::

ኤሳውም ቡክርናውን የሸጠው ለምስር ወጥ ነው:: ዛሬም በአገራችን ጥቂት ሰዎች ይህንን መንገድ እየተከተሉ ነው ::

ወንድሞቼ የኢዮጵያ ችግር እኮ ገንዘብ እህል እንጂ ሐይማኖት አይደልም :: ሐይማኖትንም ከማንም ቀድመን ተቀብለናል:: ሌላ እምንት አንፈልግም::
በመጽሀፍቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ጀርመን ሳትሆን ኢዮጵያ ናት :: ጀርመን የመጣችው አሁን ነው:: ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ነው እንጂ እኛ ነበር ነጮችን ስለ ሐይማኖት ማስተማር የነበረብን ::

ኢትዮጵያ በመጽሀፍቅዱ ውስጥ ብዙ ቦታዎች ላይ የተጠቀሱት ዝም ብሎ ይመስላቹሀልን ? ለምን ዝም ብለን ለሆድ እንገዛለን አስቡበት ::

እና ለነዚህ ሰዎች እባካችሁን ነፍሳቸው እንዲተርፍ ሐይማኖታቸውን ከመሸጣቸው በፊት አቅማችን የፈቀደውን እናድርግላቸው ::

አንዳንዶች ሕሊናን ጥለው መርከብ ያለ መሪ እንደሚጠፉ በእምንነት ነገር ጠፍተዋልና 1ኛጢሞትዮስ ምህራፍ 1 ቁጥር 19 ::

ይቆየን !!!!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ስንዴ እያሳዩ እግዚአብሄርን አዎ አስክደዋችሕUል!!!

Postby አክሱምማርያም » Sun Oct 16, 2005 12:33 am

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

እኛን እስከዛሬ ጠብቆ በቀደመችው ቀጥተኛዋ መንገድ(ሀይማኖት) ያጸናን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን አሜን::

ደግሞ ለእናንተ ለሰይጣን ፈረሶች ማን ከቁም ነገር ቆጥሮ ነው በቁም ነገር ለሁሉ ነገር መልስ ለመስጠት የሚደክም??? በቁም ለመሞታችሁ ምስክርነት ጴንጤ መሆናችሁ ብቻ አይበቃም??? ማፈርያዎች ናችሁ ሁሉም የራቃችሁ ከሰይጣን በስተቀር ማለቴ ነው :lol: እናንተ እንክዋን ምንም አታውቁም ነገር ግን አይናችሁን ጋርዶ ወድፊት(ስትሞቱ) ወይኔ ባልተናገርኩት የምትሉትን ቃላት ሁሉ የሚያናግራችሁ(እያናገራችሁ ያለው)ሰይጣን ነው!!! በሁዋላ ደግም(ስትሞቱ) ይህ ሰይጣን እራሱ አየህ እነዚህ ሁሉ እየሱስ አማላጅ ነው ብለው ሲሰድቡህ የኖሩ ናቸው በማለት በእግዚአብሄር ፊት ቆሞ ይከሳቹሀልእናም የዛኔ ምናለ አፌን በቆረጠው ትላላችሁ: ስለሆነም ስትሞቱ ብቻ ጴንጤ ባልነበርኩኝ ብሎ ከማልቀስ ምናለ አሁኑኑ ከተኛችሁበት ነቅታችሁ ከገባችሁበት የሲኦል መንገድ ብትመለሱ(ብትወጡ)??? እንኩዋን እኛ እናንተም እራሳችሁ ጴንጤነት ማለት ሰይጣንነት ማለት እንደሆነ እያወቃችሁ ለምን ከተኛችሁበት አትነቁም (ክርስትያን አትሆኑም)??? ለጥፋት ተፈጥራችሁ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ጠንክራችሁ ብትፅልዩ:ንስሀ ብትገቡ: እግዚአብሄር መሁሪ ነው ይቅር ብሎ ከእንደገና ክርስትያን ሊያድርጋችሁ ይችላል!!! አይደለም እንዴ? ስለዚህ ከአሁን ብኻላ እየሱስ ያማልዳል ብላችሁ መሳደብ አቁማችሁ ለቅዱሳንና ለመላእክት የሚገባቸውን ክብር መስጠት ጀምራችሁ ሁላችንንም በቀደመችው እውነተኛ ሀይማኖት እስከመጨረሻው ጠብቆን የመንግስቱ ወራሾች የክብሩ ቀዳሾሽ ያድርገን አሜን::

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር: ክህደት እስከ ዘለአለሙ ይጥፋ አሜን:: :D
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests