ሰላም እና ደስታስ ከእግዚያብሄር ዘንድ ነዉ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሰላም እና ደስታስ ከእግዚያብሄር ዘንድ ነዉ

Postby ናትናኤል_ሎል » Fri Oct 14, 2005 8:59 am

ሰዎች ሆይ እኛ ብዙ በሂወት የምናማርር ሁሉ ደስታችን እና ሰላማችን ያለዉ ከጌታ ዘንድ ነዉ::ለመደሰት እና ሰላምን ለማግኘት ሀብታም መሆን የለብንም::ግን ሰነፎች አንሁን እሽ::ጠንክረን ስንሰራ ጌታ ይባርካል ስራችንን::አሜን
ናትናኤል_ሎል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Wed Sep 14, 2005 6:14 pm
Location: ethiopia

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests