ኢየሱስ ያማልዳል ማለት የማይሰረይ ሀጥያት ነው!!!

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ኢየሱስ ያማልዳል ማለት የማይሰረይ ሀጥያት ነው!!!

Postby አክሱምማርያም » Sat Oct 15, 2005 2:36 am

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሚን::

አቢቱ ከሀዲዎች(ጴንጤዎች) የሚያወሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

በጀመርከው ውይይት ብትጸና ኖሮ የያዘህ አጋንንት ጥሎይሄድ ነበር

Postby ቤንይሁዳ » Sat Oct 15, 2005 10:37 am

ይሄ የያዘህ መጥፎ የክፋት መንፈስ በየቦታው እንድትናከስ ያደርግሀል "ቃሉን ላከ ፈወሳቸው እንደሚለው" በጴንጤዎች ትጋት የያዘህ አባዜ ሊለቅ ሲል ሮጠህ ሌላ መድረክ ከፈትክ አሁንም ወንድሞች ይጸልዮልሀል ይህ ከግብጽ የመጣ ክፉ ለቆህ ይሄዳል
በጌታ ኢየሱስ ስም የቃሉ ሙላት ካላቸው ጋር ጸንተህ
ቆይ::የግብጽ አባቶችህ ያስተማሩህን ሥነ ምግባር በአደባባይ ስትቅበዘበዝ እየታየህ ነው::ፊትህን ወደ አድኙ አዙር ስላሙን ያበዛልሀል ፍቅር ይስጥሀል:
አክሱምማርያም wrote:በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሚን::

አቢቱ ከሀዲዎች(ጴንጤዎች) የሚያወሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!
ቤንይሁዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 86
Joined: Sat Apr 23, 2005 12:58 am
Location: ethiopia

Re: በጀመርከው ውይይት ብትጸና ኖሮ የያዘህ አጋንንት ጥሎይሄድ ነበር

Postby አክሱምማርያም » Mon Oct 17, 2005 2:18 am

ቤንይሁዳ wrote:ይሄ የያዘህ መጥፎ የክፋት መንፈስ በየቦታው እንድትናከስ ያደርግሀል "ቃሉን ላከ ፈወሳቸው እንደሚለው" በጴንጤዎች ትጋት የያዘህ አባዜ ሊለቅ ሲል ሮጠህ ሌላ መድረክ ከፈትክ አሁንም ወንድሞች ይጸልዮልሀል ይህ ከግብጽ የመጣ ክፉ ለቆህ ይሄዳል
በጌታ ኢየሱስ ስም የቃሉ ሙላት ካላቸው ጋር ጸንተህ
ቆይ::የግብጽ አባቶችህ ያስተማሩህን ሥነ ምግባር በአደባባይ ስትቅበዘበዝ እየታየህ ነው::ፊትህን ወደ አድኙ አዙር ስላሙን ያበዛልሀል ፍቅር ይስጥሀል:

አይ አንተ ደንባራ ግዜ የጣለህ የድሮ ክርስትያን የአሁን ጴንጤ: መቼም ሰይጣን እኔነኝ ብሎ በግልጽ አይመጣም በመናፍቃን ውስጥሆኖ ግን ስራውን ይሰራል!!! አሁን አንተ ማስተዋል ብትችልና ሰይጣን አንተን እየተጠቀመብህ መሆኑን ብታውቅ እንደ እኔ አይ ይህ ሰይጣን እዩት ጴንጢዎችን ሲጠቀምባቸው ትል ነበር ነገር ግን አይንህ ታውሮ ጭንቅላትህ ነጥፎ(brain wash)ስላለ እግዚአግሄር ይማርህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል?? ከአንተ አይነቱ ተራ ከሀዲር ማውራትም አያስፈልግም ነበር ነገር ግን አንተ ለስይጣን እምነት ስትመስክር እያየን እንዴት እኛ ለንጽህቷና ለቀደመችው ህይማኖት አንመስክር በማለት ነው እንጂ እንክዋን ለማዋራት የጴንጤን አይን ማየት እንዴት እንደሚያስጠላኝ ባየህ!!! ብትነሳ ብትወድቅ: ብትዘል ብትፈርጥ ወይንም ብትንፈራገጥ ጴንጤነት ማለት የቁም ሞትና የውሼት መደብር መሆኑን ሁሉም ሰው ያውቃል እኔ ልንገርህ ምንም አትልፋ ጰንጤ እንክዋን ሀይማኖት ሊባል ቀርቶ ጰንጤ ሆኖ ከመገኝት ሌላ የከፋ ሀጥያት የለም!!! :lol: ይህንን አንተም እራስህ ታውቃልህ ታድያ እራስህን እስከመቼ ታታልላልህ??? ጰንጤ የሚያጸድቅ ቢሆን ኖሮ ከእኔ ቀድሞ ጴንጤ የሚሆን የለም ነበር: ነገር ግን ጴንጤ ሆኜ እግዚአግሄርን አማላጅ እያልኩኝ ተሳድቤ: እግዚአብሄር ለመረጣቸው ቅዱሳን የሚገባውን ክብር ሳልሰጥ እና ለራሴ ዋሽቼ ከምሞት እግዚአብሄር ለሰው ልጆች መዳኛ ትሆን ዘንድ በሀዋርያት በኩል ያስተላለፈልንን ቅድስት ኦርቶዶድስ ተዋህዶ እስከመጨረሻው መከተል ስለተረጋገጠ ነው!!! ስለዚህ እስክዛሬ ጠብቆ ይህችን ቀን ለንስሀ ሰጥቶካልና ንስሀ ገብተህ ተጠምቀህ ክርስትያን ሁን ምንም እንክዋን ድሮ ጴንጠ የነበርክ ቢሆንም አይዞህ እግዚአብሄር መሀሪነው የቀበልሀል አትፍራ!!! መጽሀፍ ቅዱስም የሚለው በአንድ ሀጥህ መመለስ በሰማይ ደስታ ይሆናል ነው::

ስለዚህ ነቃ በል እና የግዚአብሄር ሁን: እኛም በጸሎተናስብካለን አይዞህ: ምንም ቢሆን እኮ የድሮ ክርስትያን ነህ: እንም አየነ ስቦናህን ያብራልህ አሜን::

ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን:ምንፍቅናን ይንቀልልን አሜን:: :lol:አክሱምማርያም wrote:በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ አሚን::

አቢቱ ከሀዲዎች(ጴንጤዎች) የሚያወሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

ናደ ነደ ዲጎኒ ተናደደ

Postby አክሱምማርያም » Mon Oct 17, 2005 2:37 am

አይ አንተ ደንባራ ግዜ የጣለህ የድሮ ክርስትያን የአሁን ጴንጤ : መቼም ሰይጣን እኔነኝ ብሎ በግልጽ አይመጣም በመናፍቃን ውስጥሆኖ ግን ስራውን ይሰራል !!! አሁን አንተ ማስተዋል ብትችልና ሰይጣን አንተን እየተጠቀመብህ መሆኑን ብታውቅ እንደ እኔ አይ ይህ ሰይጣን እዩት ጴንጢዎችን ሲጠቀምባቸው ትል ነበር ነገር ግን አይንህ ታውሮ ጭንቅላትህ ነጥፎ (brain wash)ስላለ እግዚአግሄር ይማርህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል ?? ከአንተ አይነቱ ተራ ከሀዲር ማውራትም አያስፈልግም ነበር ነገር ግን አንተ ለስይጣን እምነት ስትመስክር እያየን እንዴት እኛ ለንጽህቷና ለቀደመችው ህይማኖት አንመስክር በማለት ነው እንጂ እንክዋን ለማዋራት የጴንጤን አይን ማየት እንዴት እንደሚያስጠላኝ ባየህ !!! ብትነሳ ብትወድቅ : ብትዘል ብትፈርጥ ወይንም ብትንፈራገጥ ጴንጤነት ማለት የቁም ሞትና የውሼት መደብር መሆኑን ሁሉም ሰው ያውቃል እኔ ልንገርህ ምንም አትልፋ ጰንጤ እንክዋን ሀይማኖት ሊባል ቀርቶ ጰንጤ ሆኖ ከመገኝት ሌላ የከፋ ሀጥያት የለም !!! icon_lol.gif ይህንን አንተም እራስህ ታውቃልህ ታድያ እራስህን እስከመቼ ታታልላልህ ??? ጰንጤ የሚያጸድቅ ቢሆን ኖሮ ከእኔ ቀድሞ ጴንጤ የሚሆን የለም ነበር : ነገር ግን ጴንጤ ሆኜ እግዚአግሄርን አማላጅ እያልኩኝ ተሳድቤ : እግዚአብሄር ለመረጣቸው ቅዱሳን የሚገባውን ክብር ሳልሰጥ እና ለራሴ ዋሽቼ ከምሞት እግዚአብሄር ለሰው ልጆች መዳኛ ትሆን ዘንድ በሀዋርያት በኩል ያስተላለፈልንን ቅድስት ኦርቶዶድስ ተዋህዶ እስከመጨረሻው መከተል ስለተረጋገጠ ነው !!! ስለዚህ እስክዛሬ ጠብቆ ይህችን ቀን ለንስሀ ሰጥቶካልና ንስሀ ገብተህ ተጠምቀህ ክርስትያን ሁን ምንም እንክዋን ድሮ ጴንጠ የነበርክ ቢሆንም አይዞህ እግዚአብሄር መሀሪነው የቀበልሀል አትፍራ !!! መጽሀፍ ቅዱስም የሚለው በአንድ ሀጥህ መመለስ በሰማይ ደስታ ይሆናል ነው ::

ስለዚህ ነቃ በል እና የግዚአብሄር ሁን : እኛም በጸሎተናስብካለን አይዞህ : ምንም ቢሆን እኮ የድሮ ክርስትያን ነህ : እንም አየነ ስቦናህን ያብራልህ አሜን ::

ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን :ምንፍቅናን ይንቀልልን አሜን :: icon_lol.gif
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests