ለሳይበር አድሚን

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ለሳይበር አድሚን

Postby ሚኒ_ባስ » Mon Oct 17, 2005 7:14 pm

አንድ ወዳጄ ከዋርካ መታገዱን ገልጾልኝ በኔ ኒክ ኔም ገብቶ ይቅርታ ሊጠይቅ ፈልጎ እኔ መጀመርያ የናንተን ፈቃድ ሳላገኝ በማለት ከልክየዋለሁ ስለዚህ በናንተ በኩል ይቅርታ ብታድርጉለትና ብትፈቱት (ይቅርታውን )ብትቀበሉት የሚል ምልጃ ነው ይዜ የመጣሁተንደማታሳፍሩኝም ተስፋየ ነው አንተ ምን አገባህ እንደማትሉኝም ተስፋየ ነው

ለምትስጡኝ ጥሩ መልስ ከወዲሁ አመስግናለሁ
ሚኒ_ባስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Sep 20, 2005 4:37 pm
Location: ethiopia

ለሚኒባስ

Postby ጎራዴው » Mon Oct 17, 2005 10:02 pm

ወዳጅህ ከራሱ ኮምፕዩተር ኢሜይል ካደረገላቸው በ IP አድራሻ ስለሚያውቁ ያገዱበትን ምክንያት ጭምር ነግረውት ይቅርታ ያደርጉለት ይሆናል:: አለበለዚያ ሳይበሮች የወዳጅህን ስም ሳያዉቁ በአማላጅ እንደዚህ ዐይነት ጥያቄ ለማስተናገድ የሚቸግራቸው ይመስለኛል::
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Re: ለሳይበር አድሚን

Postby አልምጠው ጀለሴ » Tue Oct 18, 2005 11:34 am

ሚኒ_ባስ wrote:አንድ ወዳጄ ከዋርካ መታገዱን ገልጾልኝ በኔ ኒክ ኔም ገብቶ ይቅርታ ሊጠይቅ ፈልጎ እኔ መጀመርያ የናንተን ፈቃድ ሳላገኝ በማለት ከልክየዋለሁ ስለዚህ በናንተ በኩል ይቅርታ ብታድርጉለትና ብትፈቱት (ይቅርታውን )ብትቀበሉት የሚል ምልጃ ነው ይዜ የመጣሁተንደማታሳፍሩኝም ተስፋየ ነው አንተ ምን አገባህ እንደማትሉኝም ተስፋየ ነው

ለምትስጡኝ ጥሩ መልስ ከወዲሁ አመስግናለሁ


<B>ማነው እርሱ ግባ በለው ባክህ</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests