ገንዘብ ላኪ እና ዘመድሽን አመጣልሻለሁ ???

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ገንዘብ ላኪ እና ዘመድሽን አመጣልሻለሁ ???

Postby ስቄ-ልሙት » Tue Oct 18, 2005 8:31 pm

U.S. Embassy Warns Ethiopians Not Be Fooled By Diversity Visa Lottery Scams
By U.S. Embasssy in Addis Ababa , Ethiopiaይህን ዋርካ መጀመሪያ ገጽ የተጻፈውን መልክት ሳነብ እንደው አንድ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው ለመጻፍ የተነሳሳሁት

እዚሁ ዋርካ ውስጥ ካሉት አባላት ውስጥም ስንቶቻችን ነን ካገርቤት ሚመጣ ዘመድ ካለሽ ንገሪኝ እና እኔ አስመጣልሻለሁ ይህን ያህል ገንዘብ ላኪ እና እራሴው ሁሉን እጨርስላሀለሁ እያሉ ሰውን ለማታለል ሚሞክሩ ያሉት እና አንዱ ወይም አንድዋ ሳታቅ ከመታለላችን በፊት የደረሰባቹ ካላቹ ላልደረሰባቸው ለማዳን ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩ ነው እና እንረዳዳ ግን ስም ሳንጠራ ሀሳባችንን ብንገልጽ ጥሩ ይመስለኛል

ለመረጃ ያህል ስለሆነ የማንንም መብት ይሁን ክብር ለመንካት አደለም ይህን ነገር የጻፍኩት በጥሩ መንፈስ ይህን የሚሰሩ ሰዎችን ሊኖሩ ይችላሉ እና እነሱን አይመለከትም

ስቄ-ልሙት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sun Mar 13, 2005 9:33 am
Location: ethiopia

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests