hiv

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

hiv

Postby TETO » Wed Oct 19, 2005 10:24 pm

ስለ hiv መዳህኒት side effects and info ማወቅ
ስለምፈልግ እውቀቱ ያላችሁ ሀሳባችሁን ብታካፍሉ አመሰግናለሁ;;
TETO
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Wed Dec 29, 2004 4:21 pm
Location: united states

ትርጉሙ ይህ ነው ::

Postby አክሱምማርያም » Thu Oct 20, 2005 8:28 pm

ውድ ወንድሜ መልሱ እነሆ::

What is HIV?
HIV is the human immunodeficiency virus that causes AIDS. A member of a group of viruses called retroviruses, HIV infects human cells and uses the energy and nutrients provided by those cells to grow and reproduce.

የዚህ በሸታ መድሀኒት የተገኘበት አገር አንድ ብቻ ናት :: እርስዋም ቅድስት ኢትዮጵያ ናት:: በብዙ ሺዎች የሚገመቱ ወገኖች በቅዱሳን ስም በተሰየመው ጸበሎች እየተጠመቁ እየተፈወሱ ነው:: እንድውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ዶክተሮች ኤድስ ያለበትን ሰው ጸበል ሂድ እያሉት ይገኛሉ በአሁኑ ሰአት::
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባርኮአታል አሁንም ይጠብቃት አሜን:: የምታውቀው ሰው ካለ እንደውም እንጦጦ ኪዳነምርህት ወይም ሌሎች ጽበሎች ውሰዳቸው ::

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

እውነተኛው

Postby አዲስዋ » Tue Oct 25, 2005 12:02 am

በመጀመርያ ኤድስ ምንም አይነት መድሀኒት የለውም:: እድሜ ማራዘም ግንይቻላል ክነ ቫይረስ እድሜ ልክም ይኖራል አውሮፓ ውስጥ ከሆነ የምትቀመጠው
የኔ ምክር ቀላል ነው በዥታ አለብኝ ብለህ ብዙ አታስብ በጣም ጥሩ ትሪትመንት በነፃ ይሰጣል ሀኪምህን አነጋግረው::ትሪትመንቱን በትክክል ከተከታተልክ እንደማንኛውም ሰው ትኖራለህ::አዎ ሰዉግን እይሱስ አዳነኝ ፅበል አዳነኝ ይላል ይድናሉም ግን ከ ኤችእይቪ ንጻ አይሆኑም ይሄንን ሀኪም ካረጋገጠ ግን እኔም አምናለሁ.ይኄንን ስል እግዚአብህእር ይሄ ይሳነዋል ማለቴ አይደለም::

እውነተኛው ወንድምህ.
አዲስዋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Oct 20, 2005 12:27 am
Location: sweden

Are you serious!!!

Postby enkuye » Tue Oct 25, 2005 2:12 am

ጠያቂው ለጠየቀው መልስ ከሌለህ ዝም ማለቱ ይመረጣል ግን ያልሆነ መልስ ከውነት የራቅ መልስ መስጠት ሀላፊነት የጎደለው ይመስለኛል, የ HIV መፈወሻ መድሀኒት የለውም ዋናው ቁም ነገር ግን ታማሚው በመድሀኒት እንደማንኛውም , ደም ብዛትና , ስካር በሽታ እንዳለበት ሰው መድሀኒቱን እንደታዘዘ እየወሰደ ቫይረሱን በመቆጣጠር ለብዙ ጊዜ መኖር ይችላል,


አክሱምማርያም wrote:ውድ ወንድሜ መልሱ እነሆ::
What is HIV?
HIV is the human immunodeficiency virus that causes AIDS. A member of a group of viruses called retroviruses, HIV infects human cells and uses the energy and nutrients provided by those cells to grow and reproduce.

የዚህ በሸታ መድሀኒት የተገኘበት አገር አንድ ብቻ ናት :: እርስዋም ቅድስት ኢትዮጵያ ናት:: በብዙ
ሺዎች የሚገመቱ ወገኖች በቅዱሳን ስም በተሰየመው ጸበሎች እየተጠመቁ እየተፈወሱ ነው:: እንድውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ዶክተሮች ኤድስ ያለበትን ሰው ጸበል ሂድ እያሉት ይገኛሉ በአሁኑ ሰአት::

ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
enkuye
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Sun Jan 30, 2005 2:15 am
Location: united states

Re: hiv

Postby enkuye » Tue Oct 25, 2005 2:21 am

የ hiv መድሀኒቶች የብዙ ጥርቅም አይነት ስለሆነ ሁሉንም መዘርዘር አይቻልም, ግን እዚህ አድራሻ ላይ ብትሄድ በሰፊው ስለበሽታውም , ስለመድሀኒቱም ጉዳትና ጥቅም ማወቅ ትችላለህ/ሽ, አድራሻው, www.cdc.gov and click on, Diseases and condtion, u should be able to find HIVTETO wrote:ስለ hiv መዳህኒት side effects and info ማወቅ
ስለምፈልግ እውቀቱ ያላችሁ ሀሳባችሁን ብታካፍሉ አመሰግናለሁ;;
enkuye
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Sun Jan 30, 2005 2:15 am
Location: united states

Postby አዲስዋ » Tue Oct 25, 2005 7:37 pm

""HIV መፈወሻ መድሀኒት የለውም ዋናው ቁም ነገሩ ግን ታማሚው በመድሀኒት እንደማንኛውም , ደም ብዛትና , ስካር በሽታ እንዳለበት ሰው መድሀኒቱን እንደታዘዘ እየወሰደ ቫይረሱን በመቆጣጠር ለብዙ ጊዜ መኖር ይችላል"" ,

Enkuye እንደዚህ ረቀቅ ያለ ነገር የሚናገር አበሻ ነው የናፈቀኝ አንተ/ቺ እንዳልከው እንደ በሽታ ሳይሆን እንደ condition ቆጥሮ አንድ አይነት ሁነታ ላይ ያለ ፓርትነር ፈልጎ ሌላው ላይ ሳታስተላልፍ መድሀኒትህን እየወሰድክ በሰላም መኖር ነው::መድሀኒቱ እንዲያውም የስኳር በሽታ ይከብዳል.
እግዚአብህእር በጎ ያድርግህ.
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር.
አዲስዋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Oct 20, 2005 12:27 am
Location: sweden

ከርዕስ ውጭ

Postby ቀብራራው » Tue Oct 25, 2005 9:34 pm

በዚህ አጋጣሚ ግን ስለHIV ምርመራ:

ብዙ ሰዎች አንዴ ተመርምረን negative ከሆነ ውጤቱ በቃ የለብንም ማለት ነው ብለው ይደመድማሉ:: አገር ቤት ራሱ ሊጋቡ የተጫጩ ጓደኛሞች አንዴ ይመረመሩና ይወስናሉ::


ነገር ግን false negative test results may rarely occur in an individual who has recently contracted the virus. The body may not have time to develop measurable antibodies by the time that the test is done. It may take up to one-and-a-half years to develop adequate antibody levels, but (i read it some where that) it is estimated that 97% of people tested will show up positive as early as 3 months after contraction, and 99% within 6 months.......:evil: weird, right?! that's how it is anyway!!!!!:arrow: so, i suggest u guys to take atleast 3 months (observing strict descipline and trust) to confirm the first-time-result (before u declare that u are free and win others' confidence.) Besides, i would suggest not to take the risk to trust others with mere first testing (have them tested after 3 months, atleast, ...provided u made sure that nothing has happened in the meantime).
cheers; good luck fellas
8)
peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests