እንደት ከረማሁ የወዩ ልጆች

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እንደት ከረማሁ የወዩ ልጆች

Postby የአዶላወርቅ » Sun Oct 23, 2005 1:16 am

ራስ ብሩ, እጅግ አመስግንሀለሁ, ይህን ሳይት ስለጠቆምከኝ:: አዶቆርሳ, በአንድ ወቅት መጣጥፍህ ላይ ስመን በማንሳትህ አስደንቅሀኛል ብቻ ሳይሆን ምስጋናየ ይድረስህ::
በዚህ ወብ ላይ የምትገኙ ወገኖቸ, ሰላም ልናንተ ይሁን::
እንግዳ ዕንደገባ አይቀባጥርምና ለዛረው በዚህ ይብቃኝ::
ያገር ሲሳይ, ያገር አድባር, የወዩ ልጅ- ራስ ብሩ ስለጠፋሁ ይቅርታ
የአዶላወርቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:27 pm
Location: ethiopia

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests