የዋርካ: ቤተሰቦችና: አስተዳዳሪዎች!

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የዋርካ: ቤተሰቦችና: አስተዳዳሪዎች!

Postby ዱራሰንበት » Wed Nov 30, 2005 6:37 pm

የገንዘብ: እገዛ: የምታገኙበትን: መንገድ: እንድታመቻቹ: የጠዬቅሁት: ከዓመት: በላይ: ሆኖኛል::
ምክንያቱን: ባላቀውም: ችላ: ብላችሁ: ሳይ: እኔ: ግን: ሥራ:ብዬ:ምንም: ነገር: በነፃ: እንደማይገኝ: ጠንቅቄ: ስለማቅ:
ከተመዘገብሁበት: እለት: ጀምሬ: አምስት: የአሜሪካ: ሳንቲም: በዬዕለቱ: ሳጠራቅም: ነው: የኖርሁት:: በዚህም: በእስከዛሬ:የዋርካ: ቆይታዬ:ወደ:600 ዕለታት: አሳልፌያለሁ::

ይህም: 600X 0.05 = 30.00

ዛሬ: በእጄ: የሚገኘው: የዋርካ: ንጹህ: ገንዘብ: $30 የአሜሪካን: ዶላር: ሆኗል:: $20 ዶላሩን: ቀይሬ: ካስቀመጥሁት: የቆዬ: ሲሆን: ባለፈው: ሰኞ: ዕለት:ደግሞ: ቀሪውን: $10 ዶላር: ከሳንቲም: ወደ: ዶላር:ቀይሬዋለሁ::
የመላኪያውን: ነገር: እያስብሁበት: ነው::

ከዛሬው: ጋ: ደግሞ: ሌላ: $0.25 ሳንቲም: ደርሷል:: እያጠራቅምሁ: ነው::
Image
ዱራሰንበት
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2995
Joined: Thu Apr 01, 2004 3:29 pm
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

Postby ዲጎኔ » Thu Jun 06, 2013 5:50 am

እስኪ ይህን ሀሳብ ሁሉም አንድ ይበለው::ለንደኖች በዋናው መሪነት ድጋሚ ስትሰበሰቡ እኛም በኩዋሱ አመታዊ ስበሰባ ዲሲ ላይ አንድ ስታንድ ለዋርካ እንመስረት::ባህላችን የሰው በልቶ..ይላልና ዋርካ ያመንበትን የምንተነፍስበት ነውና!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Jun 06, 2013 9:28 pm

ጥሩ ሀሳብ ነበር ...በውነት ይሄ ዱራሰንበት የሚባለው የፖሎቲካ ልዩነቱ እንዳለ ሆኖ ኮራፕትድ ያልነበረ ኢትዮጵያ ነበረ ማለት ነው!! ይሄን ( አድርጎት ከሆነ ) ሀቅ በውስጡ አለች ማለት ነው:: ግን አሁን ማንን አምነን ይሄን ገንዘብ አሰባስበን እንስጣቸው...? እባብ ያየ በልጥ ይደነግጣል እንዳሉ አባቶች....
የካናዳ ዘይትና ስንዴ የተቸበቸብሽ አንቺ ስላሤ ገበያ እነሆ መስክሪ...እነሆ ተናገሪ ...በልጅነታችን ያስራቡን አሁን ደሞ ትንሽ ሰርተን ያገኝነውን በቲራ ጥለው ሊዘርፉን እነሆ ዝግጅት ላይ ናቸው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 3 guests