የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ

Postby እንቆጳፂዮን1 » Tue Apr 10, 2007 1:18 am

ባካቹ የአዲስ ክትማ ሰፈር ልጆች ካላቹ እዝ እንስባሰብ ፕሊዝ
እንቆጳፂዮን1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Wed Oct 11, 2006 7:05 pm

Postby ሉህ » Tue Apr 10, 2007 5:17 am

በጣም አለን እንጂ .....
ስም- ሉህ
የትውልድ ስፍራ- አዲስ ከተማ
ከፍተኛ- 5
ቀበሌ- 21
የቤት ቁጥር- 000
የማይረሳኝ ትዝታ-...................በጣም ብዙ.....

እመለስ ይሆናል...

አንቺ ግን የየት ሰፈር ልጅ ነሽ?
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby ጦምኔው » Sat Apr 14, 2007 2:10 pm

ኧረ እኛም አለን:;

ስሜ ጦምኔው
ወረዳ 6
ቀበሌ 03
የተማርኩት 1ኛ ደረጃ የካቲት 23
2ኛ ደረጃ ኮልፌ አጠቃላይ

እባካችሁን እናውራ ብዙ ብዙ የሚወራ አለን.........

እንቆጳጺዮን እና ሉህ ግን የየት ሰፈር ልጆች ናችሁ????
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby መስማማት » Sat Apr 14, 2007 3:41 pm

እኔ በጣም የሚገርመኝ ላስጎንደሮችና ላስጎጃሞች ያዲሳባ ልጆች ለመምሰል የሚያደርጉት ጥረት ብቻ ነው እረ ሌላው ቢቀር እንኳን አክሰንታችሁ ያስነቃል::
ራስን መሆን መቻልን የመሰለ ታላቅነት የለም

ወይ መአልቲ አለ ጉራጌ
መስማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Sun Oct 15, 2006 9:57 pm
Location: Chkoch Mender

Postby ጦምኔው » Sat Apr 14, 2007 4:12 pm

:twisted: :D መስማማት :D :twisted:

ጎረምሳው አለህ እንዴ? ......ሰላም ነው? ምነው ያለሰፈርሽ ተከሰትሽ?....መቼም የአዲስ ከተማ ልጅ ነኝ ልትይ እንዳይሆን.....ኧረ ባክህ እፈር.....አዲስ ከተማ እኮ ጸዳ ያለች ሰፈር እና ጸዳ ጸዳ ያሉ ሰዎች ብቻ የሚወጡባት ናት.......By the way :D ላስጎጃም እና ላስ ጎንደር ያልሽው :D አጠራርሽ ደልቶኛል.......የትም ተወለድ መርካቶ እደግ አይደል የሚባለው........ቅቅቅቅቅቅ... :D ደሞ የአዱ ገነት ልጅ ለመሆን እንደዚህ አትጓጓ :D .......ቅቅቅቅቅቅቅ.......የስቴት ልጅ መሆን ብዙም አያሳፍርም....ቅቅቅቅቅ.............ግን እስኪ ስለእውነት መስማማት የየት ሰፈር ልጅ ነህ?............... :D የአቃቂ???? :D ...ቅቅቅቅቅቅ....ግን እኮ አቃቂም የአዲስ አበባ አካል ነበር የዛሬን አያድርገውና.....ቅቅቅቅቅቅቅ........ከአዲስ አበባ የሁዋላ ኪስ መጥተህ ታካብዳለህ እንዴ?????.........እስኪ በአዲስ አበብኛ አውራኝ........

የአዲስ ከተማ ልጆች ምነው ላሽ አላችሁ.???........አሪፍ አይቸኩልም ብላችሁ ነው??????....ቅቅቅቅቅቅቅ
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby መስማማት » Sat Apr 14, 2007 5:40 pm

ጦምን ምነው ከላስ ጎጃም ወይም ከላስጎንደር ግብርናሽን አቋርጠሽ ነው እንዴ አዲስ ከተማ የገባሽው? ብዙ ከነከነሽሳ?

አዲስ ከተማ እኮ ጸዳ ያለች ሰፈር እና ጸዳ ጸዳ ያሉ ሰዎች ብቻ የሚወጡባት ናት
እንደናንተ አይነቶቹን ማለትህ ነው ቅቅቅ
የትም ተወለድ መርካቶ እደግ አይደል የሚባለው
የትም ተወለድ አዲሳባ እደግ ነው የሚባለው ላርምህ ብዬ ነው:: እምልህ ላስጎጃሞችና ላስጎንደሮችኮ 3 ወር አዲሳባ ቆይተው አመሪካን ሲመጡ የመነን ልጅ; የካሳንቺስ ምናምን እያሉ ያካብዳሉ እኔ ያንተ ወንድም ደግሞ እረ አክሰንት አለ እንዴት ነው ነገሩ እላለሁ(ቅር እንዳይልህ በሆዴ ነው የምለው) ቅቅቅ

ግን እስኪ ስለእውነት መስማማት የየት ሰፈር ልጅ ነህ ?...............
እኔ የጫንጮ ቅቅቅ ቅቅ ቅ
አሁን ግን ላስጎጃም መሆን እፈልጋለሁ ወይ አለመታደሌ እንዳንተ እኮ አዱ ገነት ተወልጄ/አድጌ ቢሆን ኖሮ ጉድ አልሆንም ነበር

ዋርካዎች ቻቱን ዘግተው እንዳንገናኝ አደረጉን አደል? ጉሮራሯቸው በአመት በአል ዶሮ ይዘጋና ቢከፍቱት ይሻላል:: በል ቻው ደውል ስልኬን ታውቀው የል ያን ያልከኝን ደግሞ አልረሳሁትም ማለቴ ሚስት እንደምትፈልግ የነገርከኝን አሁንማ የአዱ ገነት ልጅ መሆንህን ስነግራት አሁኑኑ ካልመጣና አልጋ ላይ ካልወጣ እንደምትል እርግጠኛ ነኝ :lol: :lol: :lol:
መስማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Sun Oct 15, 2006 9:57 pm
Location: Chkoch Mender

Postby ጦምኔው » Sat Apr 14, 2007 7:24 pm

:twisted: :D መስማማት :D :twisted:

አባው ውለታህ እኮ በጣም በዛብኝ:; ያንንማ ብታደርግልኝ በቃ.........የአዲስ ከተማ ልጅ አደርግህ ነበር...ቅቅቅቅ........ስልህ ሙዱን ምናምን እለቅብሽ ነበር...በ3 ክሬዲት ሀወር...........ስማ ምነው ግን እልም አልክ? በሰላም ነው?.....................የዋርካዎችን ነገር ባክህ ተወው......ስንቱን አለያዩት........እኛ ግን ቻት ሩሙ ቢዘጉትም :D ቴሌን :D (አቅውቶቡስ ተራ መናኸሪያ) አጠገብ ያለውን አይንኩብን እንጂ እንደዋወላለን. :D :lol: .....እድሜ :D ለ "MY AFRICA" phone card :lol: ....ሀገር ቤት ነው ያለኸው ብዬ ነው.....ቅቅቅቅቅቅቅ.......

ጫንጮ......ተማመን ሰፈር ነው.......ቅቅቅቅቅቅ.......የጌጃዎች መፍለቂያ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ..

ስማ ደግሞ ላስ ጎንደር ለመሆን የትኛው ኮሌጅ ማመልከት እንዳለብህ ታውቃለህ????.......ኮሎራዶ. ስቴት ዩኒቨርሲቲ....እዚያ የሀገር ላስ ጎንደሮች አሉ ሲባል ሰምቻለው.....እንደጉድ ሰፍረዋል አሉ......ቅቅቅቅቅቅ...እኔ ምን አውቄ.......ሲሉ ሰምቼ ነዋ!!.........ግን ለምን ጌጃ መሆን ፈለግህ???.........በነርሱ ቅላጼ እስኪ እናውራ...........

ሰማኸኝ ወዳጄ?.....እንድየት ነህሳ?.....ጤናክስ እንዲየው ዴህና ነው????....አለክ ወይ አያ?.......ይብቃኝ........አላዋቂ ሳሚ ምናምን እንዳይተርቱብኝ.......እነእንትና...........ቅቅቅቅቅቅቅ......

መልካም ጊዜ...........
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ጦምኔው » Sun Apr 15, 2007 4:23 pm

ለ- እንቆጳፂዮን 1

ኧረ ቤትን ክፍት አድርጎ መጥፋት ነውር ነው:: ተው/ይ ተመከር/ሪ::.........እንዴት ነው አንድ ሀምሳ ካልሞላችሁ አልጽፍም ነው????/.........አቦ ብቅ በሉና አጨዋውቱና......
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ዋናው » Mon Apr 16, 2007 12:06 am

አዲስ ከተማ ....የአዲስ አበባ እንብርት ...ሰፈሬ ነው::

እስቲ እናውራ
ብሌን
መስቀል
ኢሻራ ጫት ቤት
21 መልሴ ዳቦ ቤት

ስም ዋናው
አድራሻ 23 ቀበሌ
.
.
.
እስቲ ብቅ ብቅ በሉና እናውራ በዚ አጋጣሚ አዲስ ከተማ በርካታ አርቲስቶችን ያፈራች ናት ....እነ ተሾመ ወልዴ......ከበደ አጃሞ.....ጌታቸው ካሣ.......ብዙ ብዙ ብዙ
መጣው......


________________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ሉህ » Mon Apr 16, 2007 7:36 am

ጦምኔው....ካራቆሬ ጠጅ ቤት አካባቢ ነው ተወልጄ ያደግኩት
የተሾመ ወልዴ ሰፈር ማለት ነው.....
ወይኔ እንደት ደስ ይላል.....

ዋናው የሰፈሬ ልጅ ነው?.... አኮራኸኝ አቦ ........
መልሴ ዳቦ ያደኩበት ነው.......እሱ ሰፈር ግን አሁንም አዲሱ አስፋልት ነው የሚባለው አይደል?
የአትለፉኝ ቆሎ መነን አጠገብ....በወረፋ ነበር የምንገዛው...
መርካቶ ሰፈሬን ለሰፈሬ ልጆች ጋብዣለሁ...
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby ዋናው » Tue Apr 17, 2007 7:00 pm

ሉህ wrote:

ዋናው የሰፈሬ ልጅ ነው?.... አኮራኸኝ አቦ ........
መልሴ ዳቦ ያደኩበት ነው.......እሱ ሰፈር ግን አሁንም አዲሱ አስፋልት ነው የሚባለው አይደል?
የአትለፉኝ ቆሎ መነን አጠገብ....በወረፋ ነበር የምንገዛው...
መርካቶ ሰፈሬን ለሰፈሬ ልጆች ጋብዣለሁ...


ሉህ እንዴት ነህ ጃል?
ስለአዲሱ አስፓልት ስታነሳ በጣም ነው ያሳቅከኝ እንደዛ ውሃ እያቋረ ሁሉ አዲስ መባሉን አልረሳውም እስከዛሬ ....ስለቆሎው ስታነሳ የሡፉን ነገር አልረሳውም ...እስቲ በሰፈሩ ስለሚታወቁት እናውራ ....ከቆዳ መጋዘኑ እስከተካልኝ.....ከ20ቀበሌ እስከሞላማሩ...እናስስ መቼም የ21 ልጅ ሲያወራ ለዛው ብቻ ይበቃል.....ዋናው________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ሀምሳለ » Tue Apr 17, 2007 10:01 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዋናው ትዝታው መጣብኝ ቅቅቅቅቅቅ የቆዳው በዛ ስታልፍ ያለው ሺታ ቅቅቅቅቅቅ
ከዘፋኝ ወንድሙ ጅራ
ድራመር ተማረ ና ሳምሶን
የተካልኝ ሰፈር ልጆች ናቸው

ሰላም ያዲስ ከተማ ልጆች
የትም ተወለድ -----------------
እረስቼ ድራማ {ፊልም }ቴድሮስ ተስፋዬ እና አባቱ ሳስታውስ ሌሎቹን ብቅ እላለሁ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ሉህ » Wed Apr 18, 2007 7:58 am

ዘይገርም ነገር .....እኔ አምሳለ እና እንቆጳጺዮን ዋርካ join ያደረግነው በተቀራራቢ ቀን ነው.....የአዲስ ከተማ አድባር አሳስባን ይሆን? የግንቦት ልደታ ምሽት አቤት ግቢያችን ድምቀቱ..... ዛሬም ይከበር ይሆን ግን? .....social life አዲስ ከተማ ቀረ!
አለሙ ሜዳ ኳስ ተጫውቶ የሚያውቅ እጁን ያውጣ...ቅቅቅቅቅ
እወዳችሁአለሁ.
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby ሉህ » Wed Apr 18, 2007 9:22 am

በጣም ሰላም ነኝ ዋናው....ባለህበት ይመችህ!
ቆዳ መጋዘኑ እንዴት አይነት ፎቅ ተሰርቶበታል መሰለህ...
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby ሀምሳለ » Wed Apr 18, 2007 4:15 pm

ሰላም ከ ከፍተኛ 7 እስከ ከፍተኛ 4 ያላችሁ ሰዎች

ሉህ አሁን አለሙ ሜዳ ኳስ ተጫውቻለሁ ብልህ ሴት አይደለሽ ልትለኝ ነው ሰለዚህ አልልም :D
ቆዳ ቤቱ ፎቅ ተሰራበት :?: ሰፈሩ ተለወጠ በለኝ ለነገሩ ድሮ ተካልኝ ጋ ቆመህ ሰባተኛ ያለሰው ይታይህ ነበር አሁን ከፊትህም ያለውን ለማየት ይቸግራል :D
ሳር ጠጂቤት ከሱ ወደላይ ጋ ያለው ቡናቤት ሰሙ ጠፋኝ የሚያውቀው ካለ ?
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests