የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ጦምኔው » Wed Apr 18, 2007 10:43 pm

ሠላም ለክሙ ለሕዝበ አዲስ ከተማ:;..........ቅቅቅቅቅቅቅ...........ግዕዝ ባወራ ምን ይለኛል:;

እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው ለካ የኛው ነው:; አቦ ሰፈሬን አስታወስችሁኝ;;

:D ቆዳ በረንዳ.....ቅቅቅቅ......አቤት እሱ ፎቅ............. :D

እኔ እንኳን ሰፈሬ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው....ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ታውቁታላችሁ?????..........ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም?...........

ከኛ ሰፈር ደግሞ ከአርቲስት

መዓዛ ብሩ ( ነብስ ይማር)
ሀይማኖት ደበበ ( ሕይወት እንደዋዛ ደራሲና ተዋናይ)
ድምጻዊ ዳንኤል አርጋው( ኦሆሆ ነገርሽ ነገሬ)
ድምጻዊ አብነት አጎናፍር
ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ.......ወዘተትረፈረፈ....

ከኳስ ተጫዋች

ሙሉዓለም ረጋሳ
አስፕሬላ........

ይቀጥላል.......

እስኪ ስለባለጌው ሕንጻ የሰማ ካለ????....ድሬ ሕንጻ ሰባተኛ አደባባዩ ጋር........ቅቅቅቅቅቅ........ባለጌው ሕንጻ.........እዚያ የመብራት ቢል እንከፍል ነበር,.........የዛሬን አያድርገውና.......

እስኪ ጨዋታውን አመጣጡታ...........
.
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ዋናው » Thu Apr 19, 2007 1:10 am

ሠላም አዲስከተማዎች::
ማህበራችን እስከኳስሜዳ ድረስ ሰፋሳ ቅቅቅቅ

ቆዳ በረንዳው ፎቅ ተሰራበት አላችሁኝ ....ይገርማል አውቶ ጄነራል ጋራጅ (የቤተስላሴ) ጎን ያለው ቡና ምጋዘን ጋር ፎቅ መጀመሩን አውቃለው ....

ሉህ አለሙ ሜዳማ ስንቱን አሳድጓል ....ለሠፈሩ ብርቅዬ ሜዳ አልነበር ...አባሶኒ ወይም ጨፌ ስለሚርቅ....

እዛ ሰፈር እስቲ ማንን ታውቃለህ በናትህ ማለቴ ፌመስ ሠው ለምሳሌ እነወንዳፍራሽ ከዘፋኝ እንዳሻው ...እሱ እዚ ነው ያለው አሁንም ይዘፍናል:....

ሀምሳለ...
ባልሳሳት የጠፋህ/ሽ ቡናቤት በላለዴምጣ መሠለኝ እሱ ነበር ታዋቂ ግሮሠሪ (ቅቅቅ እንደእኔ የባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ)

ኸረ ብዙ ብዙ አለ ብርሌ ጠጅ ቤት ጉልላት ግንብ....

እስቲ መጣው ደግሞዋናው_______________________________________________
ከአዲስ ከተማ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ሉህ » Thu Apr 19, 2007 4:25 am

ጦምኔው... ባለጌው ፎቅ የተባለው የተሰራው ቆዳ በረንዳው የነበረበት ቦታ ላይ ነው....ለምን ባለጌ ተባለ? ፎቁ ዙሪያውን በደሳሳ ባለአሮጌ ቆርቆሮ ክዳን ቤቶች ተከቦ አለሁ የሚል ነው ከአውቶቢስ ተራ ቁልቁል ወይም ከአብነት ሽቅብ ለተመለከተ አዲስ ከተማ የመሀል ጣትዋን አውጥታ የሰደበችው እስኪመስለው ድረስ....

ዋናው... በዛወርቅ አስፋው /ገጦ/ አሁንማ እንደት አምሮባታል መሰለህ! ሀይለየሱስ ግርማ ....ከፍንዴክሶች ደግሞ ሳምቮድ የሰፈራችን ልጆች ናቸው.
እወዳችኌለሁ!
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby ሉህ » Thu Apr 19, 2007 4:43 am

አምሳለ...አንዲት ልጅ ነበረች ከኛ ጋር ኳስ የምትጫወት...እሷን እንዳትሆኝ!
one love!
ሉህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Thu Oct 12, 2006 4:51 am

Postby sarandem » Thu Apr 19, 2007 8:53 am

ጦምኔው wrote:ሠላም ለክሙ ለሕዝበ አዲስ ከተማ:;..........ቅቅቅቅቅቅቅ...........ግዕዝ ባወራ ምን ይለኛል:;

እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው ለካ የኛው ነው:; አቦ ሰፈሬን አስታወስችሁኝ;;

:D ቆዳ በረንዳ.....ቅቅቅቅ......አቤት እሱ ፎቅ............. :D

እኔ እንኳን ሰፈሬ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው....ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ታውቁታላችሁ?????..........ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም?...........

ከኛ ሰፈር ደግሞ ከአርቲስት

መዓዛ ብሩ ( ነብስ ይማር)
ሀይማኖት ደበበ ( ሕይወት እንደዋዛ ደራሲና ተዋናይ)
ድምጻዊ ዳንኤል አርጋው( ኦሆሆ ነገርሽ ነገሬ)
ድምጻዊ አብነት አጎናፍር
ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ.......ወዘተትረፈረፈ....

ከኳስ ተጫዋች

ሙሉዓለም ረጋሳ
አስፕሬላ........

ይቀጥላል.......

እስኪ ስለባለጌው ሕንጻ የሰማ ካለ????....ድሬ ሕንጻ ሰባተኛ አደባባዩ ጋር........ቅቅቅቅቅቅ........ባለጌው ሕንጻ.........እዚያ የመብራት ቢል እንከፍል ነበር,.........የዛሬን አያድርገውና.......

እስኪ ጨዋታውን አመጣጡታ...........
.

ጦምኔው አዲስ ከተማን መቼም ለጥጠህ ለጥጠህ ወደ ካስሜዳ አመጣሀት::
ሰፈርህ ወደ አውቶቡስ ተራ ነው.?...ወረዳ 6..........ኳስ ሜዳ ማዞሪያን ድረስ ከመጣህ ቀበሌህ ወይ 02 ወይም 04 መሆኑ ነው.:: ከፈለክ ቤት ቁጥርህንም ልነግርህ እችላለሁ:: ማዞርያው ጋር ያለችው እንጨት መሸጫ ቤት ትዝ ትልሀለች? አሁን ፈርሳ ወይም እድገት አግኝታ ከእንጨት ቤት ወደ ባንክ ተሸጋግራለች :: ዳሸን ባንክ ደግሞ ለአመታት ካደካከማት በሆአላ አሁን ሌላ ባንክ(ውጋገን?) እየተጠቀማት ይገኛል::

ኳስ ሜዳ የተጫወተ የለም?...........
ስትል የኳስ ሜዳ ትዝታዬን ቀሰቀስከው::
ኳስ ሜዳ አሁን ስም ብቻ ነው የቀረው ሜዳው ፈርሶ ትምህርት ቤት እና ወረዳ ምናም ነገር ሆናል :evil: :evil:
አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ሚደረጉትን የከፍተኞች ኳስ ግጥሚያ ትዝ አይላቹም?

ከኳስ ተጫዋች የረሳሀቸውን ለመጨመር
:arrow: ሀይሌ ካሴ(ፉገራው ሁሌም ይመቸኛል):: አሁን Atlanta ውስጥ ነው ያለው::
ጌቱ ከበደ(Atlanta ውስጥ ነው ያለው)
ሰለሞን ዮሀንስ(ቸርኬ) (ነፍስ ይማር)
እንዴት ነው ነገሩ የጠጅ ቤት ስሞችን አበዛቹ:: በቢጫ ፊኛ ላይ መቼም የአዲስ ከቴ ልጆች አይታሙም:: እኔ ማስታውሰው አጎናፍር አፍራሳ ሚባለውን ብቻ(አብቶቢስ ተራ ፊት ለፈት ያለውን ):: :D :D :D
ሌላው ከአዲስ ከተማ የተረሳ ነገር ቢኖር ትራፊክ መብራቱ ላይ ሚሸጠው እሸት እና ሸንኮራ ዋው ምራቄ መጣ::
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ባለሱቅ » Thu Apr 19, 2007 9:07 am

አዲስ ከተሜዎች
እባካቹ ከገጠር የመጣ ሰው.. ታስተናግዳላቹ...
አሁን ነው ከአውቶቡስ የወረድኩት....
ውይይይይይ ሌቦች ከበው አስቸገሩኝ እኮ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እንደው አዲስክ ከተማ ሚባለው ሰፈር ት/ት ቤቱን የሚጨምር... አውቶቡስ ተራውን... አምባሰል-ሙዚቃ ቤትን.... ጥቁር-ምናምን ልብስ ሰፊ ቤትን (ከአምባሰል አጠገብ) የሚያካትት ከሆነ...... እዛ ሰፈር ብዙ እመላለስ ነበር
የቦቆሎ ጥብሱንም
ሸንኮራውንም
ግርግሩንም
የዜድ ሙዚቃ-ቤትን ሙዚቃም
የትራፊክ ጭንቅንቁንም አልፌ ነበር ወደ ኮልፌ የማዘግመው....
በባዶ እግሬ
እንደው ትዝታ ቀሰቀሳቹብ
ህምምምምምምምምምም ተውኝ ባካቹ... አታንሱብኝ
ኳስ-ሜዳ እንጨት መሰንጠቂያዎቹን እንጂ ሜዳውን አላውቀውም....
አይይይይ ድሮስ የገጠር ልጅ
በኮባ ቅጠል ተጠቅልዬ አዲሳባ የገባሁ....
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ያዲሳባ ልጆች አንዴ እንደሱ ብለው ሰድበውኛል... ማሰልጠና እያለን
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እንዴት ትዝ አለኝ ባካቹ
ባለሱቅ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1288
Joined: Mon Sep 27, 2004 6:20 am
Location: ethiopia

Postby ራስብሩ » Thu Apr 19, 2007 12:16 pm

የባለሱቅን ስም አይቼ ብመጣ እግረመንገዴን አንዲት ነገር ለማወቅ ፈለኩ::
ሰላም አዲስ ከተማዎች የመስቀል ሆቴሉን ሳሙዔል ቀዲዳን ታውቁታላችሁ ?አሁንስ የት ይሆን ያለው ?
This is Ras Biru Woldegebriel.......................!!

http://www.oyla22.de/userdaten/406/6554 ... s_Biru.jpg
ራስብሩ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 785
Joined: Thu Aug 25, 2005 6:49 pm

Postby ሀምሳለ » Thu Apr 19, 2007 10:59 pm

እኔም ጨመር ላርግ ተጫዋቾች የ 6 ልጆች
ተካ ገለቱ
አስራት አዱኛ
ሜጂ[ሙሉጌታ]
ምንቱ ካሳ እና መቻል ካሳ ኳስ ብቻ ሳይሆን ፉገራቸው :D
ትዝ የሚለኝ አሰልጣኝ ማንደፍሮ :D
በሉ የሰፈር ልጆች አትጥፉ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ጦምኔው » Sat Apr 21, 2007 4:22 pm

:D ኧረ ሼም ነው:: በቃ አዲስ ከተማን ከሰባተኛ (ጭላሎ ተራራ ሆተል) እስከ አብነት አደባባይ አድርጋችሁ እኛል ፈነገላችሁን ማለት ነው? :?: .........ሲሪየስ ይደብራል....ስላችሁ ወረዳ 3,4,5,6 እና 7 በአጠቃላይ ኦልሞስት አዲስ ከተማ ነው ብለን አሲዩም እናድርግና እንጨዋወት....ያው መርካቶ ሰፈሬ አይደል ዘፈኑ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ...........በገገማ የአዲስ ከተማ ሰፈር ልጅ መሆን ሲያምረኝስ. :?:..........ቅቅቅቅቅ..............

ዊናሞ ካፌ አሁን (ከ 1 ዓመት በፊት ታድሶ ግራውንድ ፕላስ 1 ሆኖ ለአደባባዩ ዉበት ሆኖታል..........አይ እሱ ካፌ......ቅቅቅቅ........ስንቷ ቺክ ተጀነጀነችባት...............ግን ሲሪየስ ከአዲስ ከተማ ሰፈር የሚመቸኝ 20 ቀበሌ ነው........ቅቅቅቅቅቅ......... :D ሰራተኛ ሰፈር :D ..........በዚያ በኩል ማለፍኮ በቃ ደስ ይላል.....ቅቅቅቅቅቅ.;.............ሕዝቡ የመጬ ስራ ወዳድ ነው...........የእውነት ሰራተኛ...........ካካታው ግን.................እንደውም አንድ ፉገራ አለ........................ :D ለፉገራው ሀምሳለን እልካታለሁ :D ...........

በሉ ጻፉ..............ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ...............
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ዋናው » Sat Apr 21, 2007 8:55 pm

ዌናሞ ጀንጅኖ ዋርካ (አብነት ጀርባ) ወስዶ ያላባለገ ....ልክ አለሙ ሜዳ ኳስ ያልተጫወት አይነት ጥያቄ ነው:: ቅቅቅ
አቤት አዲስ ከተማ'ኮ ልክ ሁለት ሠዓት ማታ ላይ ብሌን ጋር ሆነህ ወደ 26 , 21 , 23... ሚጎርፈውን ሠው ስታይ ያ ሁሉ ሠው ሚተኛባት ከሆነች አዲስ ከተማ የስንቱ ሕልሞች ጥርቃሞት ነች ...? እንል ነበር መፈላሰፍ ሲያምረን ግን ሚገርም ጥበባዊ ዕይታ ነበራት አዲስ ከተማ የ 21 ቭቀበሌ ክበብ ኮርነር ላይ የሚቀመጡት ሊስትሮዎች ጋር ጫማውን በስውር ይላሰፋ አለ?

ገዛህኝንስ ታውቁታላቹ ገዛህኝ ሽፈራው GS ሙዚቃ ቤት ባለቤት ምናልባት የመጀመሪያዋ ባለግራውንድ ፕላስ ሙዚቃ ቤት ሳትሆን ትቀራለች...እሱማ አልችልም የሚለው ነገር አልነበረም

አስቴር ከብደ ዘፋኟስ ተረስታ የለ እንዴ....ወንድሟ ፍቅሩ አብሮ አደጌ ነው:: እሕቶቿ እዚ ነው ያሉት አገኛቸዋለው::

የሶልሲቲ ብስኩት ትዝ ይላቹዋል?

እስቲ እመለሳለው ሞላማሩ ነጭ አረቄ ገዝቼ ቅቅቅቅቅ


_________________________________________________________::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ቋንጣ » Sat Apr 21, 2007 9:33 pm

እንዴ አረ እኛም አለን እኛን ትታችሑ እቁብ ጀመራችሑ ቅቅቅቅቅቅቅ ገዛሕኝ ብቻ ነው ኤሻራ ጫት ቤት የቃመ ና ብሌን ድራፍት ያልጠጣ ሴቶቹን ያላሻፈደ ምን የአዲስ ከተማ ይባላል :!: አስቴር ኒቅኒቃ እሷን ለኛ ተወው በተለይ ከጎረቤታቸው ያለው ጠጂቤት ያሉት ቆንጃጂት ብቻ አንተ ዋናው ነገረኛ ነህ እኔን ለምን ታሥለቅሠኛለሕ በትዝታ ...............


ዋናው አብነት የነበረች ትልቅ ቂጥ ያላት ወይኔ ወይኔ አስታውሱኝ እዛ እዚ የሚለው እዛውስጥ ገብቼ ጋቢ ሳለብስ መውጣቴ ነው የሚቆጨኝ አይ ቂጥ :!:

ዋናው ቶሎ በል ብርጭቆ ገዝቼ መጣለሁ ...................

ምንግዜም ተወዳጁ ቋንጣ
ቋንጣ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Aug 03, 2006 11:06 pm
Location: sululeta

Postby ጦምኔው » Thu Apr 26, 2007 10:01 pm

ሰላምምምምምምምምምምምምምምምም.................ሕዝበ አዲስ ከተማ................አማን ነው :?: የት ጠፋችሁ :?: በሰላም ነው :?:

እንዴት ነው ዋኒቾ ሞላ ማሩ ነጭ አረቄ ወረፋ ነው እንዴ :?: ...ስልህ ቆየህ በጣም...........ቋንጣ ብርጭቆ ፋብሪካ ነው እንዴ የሄድከው/ሽው :?: አቦ ብቅ ብቅ በሉና ምናምን በሉ..........

ሰፈር ምናምን ድውዬ ነበር ሁሉ ሰላም አማን ነው ብለውኛል.......................አብሽር የሰፈር ልጆች....................

በሉ ዋኒቾንና ቋንጣን ፍለጋ ሄጃለሁ....................
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ጌታ » Fri Apr 27, 2007 2:08 pm

ዋናው wrote:
እዛ ሰፈር እስቲ ማንን ታውቃለህ በናትህ ማለቴ ፌመስ ሠው......... ከዘፋኝ እንዳሻው ...እሱ እዚ ነው ያለው አሁንም ይዘፍናል:....
[/color]
ዋናው_______________________________________________
ከአዲስ ከተማ


ዋኒቾ ለካ በጤናህ እንዲህ አሪፍ ልጅ አልሆንክም?

እንደሻው ዛሬ ታዋቂ ሳይሆን የቴዎድሮስ ታደሰን ዘፈን ሰፈር ውስጥ መዝፈን ይወድ ነበር:: አሁን የራሱ ዌብሳይት ከፍቶ ምናምን ለንደን ነኝ ያለሁት ሲል አንብቤያለሁ:: ይመቸው::

የከፍተኛ 5 ቀበሌ 18 ኪነትንስ ታስታውሰዋለህ? በአንድ ወቅት ጥሩ ይንቀሳቀሱ ነበር:: (ይህ ፍንዴክሶቹን እነ ጦምኔውን አይመለከትም)
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሀምሳለ » Sat Apr 28, 2007 12:06 am

ሰላም አዲስ ከተሞች :D

ጌታ እስከዛሬ ምነው ቆየህ የሰፈራችን ልጂ ሆነህ :roll: አትጥፋ :D

እንዳሻው ያልከውን የማውቀው መሰለኝ :D ከ 5 ቀ 18 ትዝ አስባልከኝ ሴቶቹ አንድ አይነት ቁመት ነበራቸው :D ዲሲ ሄጄ ከዛ ወስጥ ሁለቱን አግኝቻለሁ . በሉ አትጥፉ
ሀምሳለ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ሀለቱ » Sat Apr 28, 2007 5:05 am

ኩሪ የምትባል ተወዛዋዥ 18 ኪነት ነበረች ልበል...ከተሳሳትኩ እታረማለሁ.. 21 ቀበሌ ዘውድ እሸቴ የሚባል 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ነበር...የክረምት እማርበት ነበር...እስቲ የት ተማራችሁ?...እናውራ ምን ይለናል?
ሀለቱ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Mon Sep 11, 2006 6:46 am

PreviousNext

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests