የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ሀምሳለ » Tue Jul 22, 2008 5:13 pm

ሀይ መርኬዎች ምነው ዝምታ በዛ ሁላችሁም ቦሌ ገባችሁ ቅቅቅቅቅቅ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ ሳታዩኝ ሁሌ በቀዳዳ አያለሁና

ሀም ሳ ለ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ያባቱልጅ » Tue Jul 22, 2008 10:47 pm

.....መቼም ሰፈሬ ሲነሳ እስቲ በደንብ እንተዋወቅ ያስብለኛል..

አናጋው እየተማርኩ 2ኛ ክፍል የወላጆች ቀን....ጋሽ አናጋው 1ኛ የወጣ ብለው በዛ ሰው መሀል ብድግ ሲያደርጉኝ (በጣም ትንሽ ነበርኩ) መቼም አልረሳውም

ካሮት አጠባ ሲሄድ በውሻችን ያሩራጥኩት የለም?
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ባቲ » Fri Aug 15, 2008 8:03 am

Image

ሰላም አዲስ ከቴዎች
ጋዜጣዋ ስለከየፈችኝ መንጥሯት ለማለት ነው ....
ገና አዲስ ከቴ ሬዲዮ ስቴሽን ....አዲስ ከቴ ባቡር ስቴሽን ....... አዲስ ከቴ ስፔስ ቮዬጅ ስቴሽን ....... ወደፊት እንደሚኖር በየግላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው ::
SaQ _Be _SaQ.....That's what I wish 4 all of Us
ስምየ ውዕቱ ክንዴ ባቲ
ባቲ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 942
Joined: Tue Jul 06, 2004 8:18 pm
Location: ethiopia

ሰላም የመርኬ ልጆች

Postby ታቲገየት ታች » Sat Aug 30, 2008 12:31 am

ያባቱ ልጅ
መቼም ልጅነት ነውና አትቀየመኝና በሰፈራችን ሰታልፍ ካሮተ ቀምቼህ ከነበረ ይቅርታ እዉነት ካሮት አታቢ ከነበርክ
ስንት ካሮት በሽሉ አሳለፍክ ያመዶን ነው ወይስ የ ጋሽ ደሊልን
ነበር ያተብከዉ ካሮት ሁለተኛ በዛች ሰባራ ድልድይ እንዳታልፍ ክክክክክክክክክ
በተረፈ ለጫወታ ያክል ነው እስኪ ወጉን ብቅብቅ አርጉት
የመርከ ሊጅ ከፈዘዘ ፌከ ነው ማለት ነው ከሌላ ሰፈር የመጣ ነው የሚባለው
ቸሩን ያሰማን ቸር ይግጠመን
ታቲገየት ታች
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Sat Oct 06, 2007 1:35 pm

Postby ዮሀንስ ተክለ » Sat Aug 30, 2008 6:37 pm

ባቲ wrote:Image

ሰላም አዲስ ከቴዎች
ጋዜጣዋ ስለከየፈችኝ መንጥሯት ለማለት ነው ....
ገና አዲስ ከቴ ሬዲዮ ስቴሽን ....አዲስ ከቴ ባቡር ስቴሽን ....... አዲስ ከቴ ስፔስ ቮዬጅ ስቴሽን ....... ወደፊት እንደሚኖር በየግላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው ::

ከሰሞኑ ከሸገር እረፍት ተመልሻለሁ ባጠቃላይ ያዲስ ከቴን ልጆች ከላይ እስከታች የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ አዲስ ከቴም ሰላም በልልኝ ብላኛለች
ከዚህ በተጨማሪም እዛው አዲስ እያለሁ ፍቅርና ተስፋ የሚል ባለ 533 ገፅ መፅሀፍ ከወደ ካናዳ ባዲስ ከቴ ልጅ የተፃፈ አዲስ ልብ ወለድ መፅሀፍ አግኝቼ አሁን ያለችው አዲስ ከቴ ሆኘ አሮጌዋን አዲስ ከቴን የልጀነት ትዝታየን (ታችንን ) ከ 1962 ጀምሮ ያለውን በሙሉ በትዝታ ወደውሀላ በደንብ አስጎብታኝ ጀምሬ ሳልጨርሳት ተመልሻለሁ ;;
ምናልባት መፅሀፉን ጋገኛችሁ ታሪኩን ጀባ በሉን ወይም የሚሽጥበትን ጠቁሙን እዚህ ውስጥ ካናዳዎች ካለችሁ
ዮሀንስ ተክለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 100
Joined: Wed Dec 12, 2007 2:01 pm

Postby ዋናው » Mon Sep 15, 2008 3:33 pm

ዮሀንስ ተክለ wrote:
ባቲ wrote:Image

ሰላም አዲስ ከቴዎች
ጋዜጣዋ ስለከየፈችኝ መንጥሯት ለማለት ነው ....
ገና አዲስ ከቴ ሬዲዮ ስቴሽን ....አዲስ ከቴ ባቡር ስቴሽን ....... አዲስ ከቴ ስፔስ ቮዬጅ ስቴሽን ....... ወደፊት እንደሚኖር በየግላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው ::

ከሰሞኑ ከሸገር እረፍት ተመልሻለሁ ባጠቃላይ ያዲስ ከቴን ልጆች ከላይ እስከታች የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ አዲስ ከቴም ሰላም በልልኝ ብላኛለች
ከዚህ በተጨማሪም እዛው አዲስ እያለሁ ፍቅርና ተስፋ የሚል ባለ 533 ገፅ መፅሀፍ ከወደ ካናዳ ባዲስ ከቴ ልጅ የተፃፈ አዲስ ልብ ወለድ መፅሀፍ አግኝቼ አሁን ያለችው አዲስ ከቴ ሆኘ አሮጌዋን አዲስ ከቴን የልጀነት ትዝታየን (ታችንን ) ከ 1962 ጀምሮ ያለውን በሙሉ በትዝታ ወደውሀላ በደንብ አስጎብታኝ ጀምሬ ሳልጨርሳት ተመልሻለሁ ;;
ምናልባት መፅሀፉን ጋገኛችሁ ታሪኩን ጀባ በሉን ወይም የሚሽጥበትን ጠቁሙን እዚህ ውስጥ ካናዳዎች ካለችሁ


ሠላም ዮሐንስ እንኳን በሠላም ተመለስክ ዳሩ አዲስከቴን የረገጠ በሠላም መሸኘቱ ልምዱ ነው
ታዲያ ምነው የሠፈሩ ትኩስ ቀልዶች ይዘህ ያልመጣህ ?
እስቲ ጀባ በለን ባክህ ለዛ ያለው ቀልድ ከሠማው መንፈቅ ሊያልፈኝ ነው:

ዋናው
ከአዲስ ከተማ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Wed Sep 24, 2008 10:48 pm

ኸረ የመርኬ ያዲስ ከቴ ልጆች ያለ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ቶድ » Tue Sep 30, 2008 12:21 am

ዋንቾ........... ኧረ አለን አለን!!!!!!!!!!! ምንድን ነው ነገሩ? በጣም ተፋዘናል ጎበዝ ................. አቦ ወደ መርኬ ደረስ ብላችሁ የመጣችሁ ትንሽ ጫወታ አስኮምኩሙና!!!!!!!!!! ዳሩ ግን በስልክ ደውዬ እንደሰማሁት .............. እንደ የአንድ ሰሞኑ የበርበሬ የመወደድ ዜና ............ አሁን ደግሞ የዶሮ ዋጋ በጣም ተወዷል አሉ!!!!!!! ወደ 100 ምናምን ገደማ ናት አሉ!!! ዛዲያ የመወደዱን ነገር የተረዳው ..... መንደሩን በሙሉ በኩኩሉ ሲያደነቁረው የነበረው አውራ ዶሮ ....... እሱም ስለ አርቴፊሻል መብቱ በደንብ የነገሩት እንትኖች አሉ መሰልኝ ....... (የተባልኩትን ነው) ...... እንደድሮው ከለሊቱ በ12 ሰዓት መጮህ ትቷል አሉ!!!! .... ኮራ ብሎ ..... ወደ ምሳ ሰዓት አካባቢ እጅግ በጣም ድምጹን ዝቅ አድርጎ (ለባልቤቱ ብቻ) ነው ኩኩሉ የሚለው አሉ!!!!!!!!!!!! እስኪ ይህ እውነት ከሆነ .... ደርሳችሁ የመጣችሁ ማረጋገጫ መልስ ስጡን::
ቶድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 100
Joined: Fri May 04, 2007 5:33 pm

ውድ ባቲ በጣም አሻርከኝ

Postby ዲጎኔ » Tue Sep 30, 2008 3:36 am

ሰላም ለሰፈር ልጆች ከልደቴ እስከአዲስከቴ!
ውድ ባቲ በጣም አሻርከኝ እጅግ በምወደው ሙያ ሰፈራችን እዚህ መድረሷን ስላበሰርከኝ እነሆ አይቼ ማለፍ አልቻልኩም::ባይገርምህ ውጭ ሀገር ስመጣ ማመልከቻዬን ለሚቀጥለው አመት ያለኝ የጋዜጤኛ ት/ቤት ነበር ሆኖም ግን አመት ከመጠበቅ ወደሌላ ትምህርት ባቀናም አሁንም ዘግባለሁ አልተወውም::
በአዲስ ከቴና ዙሪያዋ አያሌ ዘጋቢዎች ነበሩ::ውጭ ሳልመጣ አመታት በፊት አብሮ አደጌ ዮናስ (ቁራ) ለገዳዲ ትምህርት በሬዲዮ ሲገባ እኔ(ገምቦ) የምስራች መገናኛ የድሮ ብስራተወንጌል ህትመት ስርጭት እሰራ ነበር::ሹሜ የጭድ ተራው ኦሮሚያ ዜና ገብቶ ነበር:: የጌጃ ሰፈሩ ተስፋዬ ዘውዴ ደህና ሲዘግብ ቆይቶ ከሀገር ቤት ሳልወጣ በጠና ታሞ አረፈው:: ያኔ ሻውል ደማ ት/ቤት በኢህአፓ ጊዜ ስንሰበሰብ ድንቅ ባለተስፋ ዘጋቢዎች ብቅ ብለው ነበር ያ ዘመን በላቸው ክፉ ዘመን አብዮት ልጆቿን የምተበላበት!
እዚህ ባለሁበትም አንድ የአበሻ ልሳን ብለን ጀምረን ሰዉ የማንበብ ወኔ የለው ሞራል አይሰጥ በየጊዜው ስፖንሰር ልመና ሰልችቶን ተውነው ግን እጅ አንሰጥም! ገና ብዙ እንዘግባለን::ሀገር ቤትም የማንበቡ ባህል ያለማደግ የህትመት ዋጋ መናር ተስፋ እንዳስቆረጠ የጌጃ ህይወት መጽሄት አዘጋጅ ደረጀ ስደውል ነግሮኝ ነበር እስኪ እናበርታቸው የህትመት ፈንድም እናፈላልግላቸው::ደግሞም የወቅቱ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ጌታቸው በለጠ(ዳግላስ ጴጥሮስ ) የዚያው ሰፈር ማዶ የኮልፌ ልጅኮ ነው::
እስኪ አዲስ ከተማ ልሳን እንዴት እንደምናገኛት አውጋን በፈጠረህ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከቆጪ ገበያው ማዶ ቁልፍ ተራ መሄጃው ላይ

ባቲ wrote:Image
ሰላም አዲስ ከቴዎች
ጋዜጣዋ ስለከየፈችኝ መንጥሯት ለማለት ነው ....
ገና አዲስ ከቴ ሬዲዮ ስቴሽን ....አዲስ ከቴ ባቡር ስቴሽን ....... አዲስ ከቴ ስፔስ ቮዬጅ ስቴሽን ....... ወደፊት እንደሚኖር በየግላችን የምናውቀው ጉዳይ ነው ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ዋናው » Thu Oct 02, 2008 10:45 pm

ቶድ wrote:ዋንቾ........... ኧረ አለን አለን!!!!!!!!!!! ምንድን ነው ነገሩ? በጣም ተፋዘናል ጎበዝ ................. አቦ ወደ መርኬ ደረስ ብላችሁ የመጣችሁ ትንሽ ጫወታ አስኮምኩሙና!!!!!!!!!! ዳሩ ግን በስልክ ደውዬ እንደሰማሁት .............. እንደ የአንድ ሰሞኑ የበርበሬ የመወደድ ዜና ............ አሁን ደግሞ የዶሮ ዋጋ በጣም ተወዷል አሉ!!!!!!! ወደ 100 ምናምን ገደማ ናት አሉ!!! ዛዲያ የመወደዱን ነገር የተረዳው ..... መንደሩን በሙሉ በኩኩሉ ሲያደነቁረው የነበረው አውራ ዶሮ ....... እሱም ስለ አርቴፊሻል መብቱ በደንብ የነገሩት እንትኖች አሉ መሰልኝ ....... (የተባልኩትን ነው) ...... እንደድሮው ከለሊቱ በ12 ሰዓት መጮህ ትቷል አሉ!!!! .... ኮራ ብሎ ..... ወደ ምሳ ሰዓት አካባቢ እጅግ በጣም ድምጹን ዝቅ አድርጎ (ለባልቤቱ ብቻ) ነው ኩኩሉ የሚለው አሉ!!!!!!!!!!!! እስኪ ይህ እውነት ከሆነ .... ደርሳችሁ የመጣችሁ ማረጋገጫ መልስ ስጡን::


ሠላም ቶድ
ቅቅቅ እኔ ደግሞ የዶሮ ኩኩሉ ጠፍቶ የዶር ድምፅ ባለው ሪንግ ቶን ኢንጆይ እንደሚያደርጉ ነው የሠማዉት (ለናፍቆቱ ማለት ነው)
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby እባካችሁን » Sat Oct 04, 2008 11:36 pm

እዚህ የሚለጠፉትን ማንበብ ብዙ ትዝታዎችን ይቀሰቅሳል:: እንዲያው አንድ ጥያቄ ብጠይቅ ለመሆኑ ኢሻራ በህይወት አለ አሁንም እዚያው ቤት ጫት ይነግዳል እንዴ?
እባካችሁን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Wed Sep 17, 2008 10:02 pm

ታቲ ገየት (ሠላም አዲስ ከቴዎች)

Postby ታቲገየት ታች » Sat Oct 11, 2008 7:00 am

ሰላም ለ አዲስ ከቴዎች ሂስሀራ የዛሬ አመት ሄጄ ነበረ አጃአኢቦ ግን ሞቷል እራሱን ሰቅሎ አቤት ሊጁን ለማዉጣት
የማይቅም ወጣት የለም ነበር ያጃአኢቦ ልጅ በጣም ታምር ነበር. ሚነዉር የሚባል ታክሲ አጣቢ አንድ አይኑ የማያይ ነበር ሰዉ ሲቀልድበት ቶሎ ብለው አንድ እዉር ብለው ሲጠሩት አቤት ይል ነበር ምስኪን አይይይይይይይይይይይይ
አዲስ ከቴ ሰፈሬ ታሳዝነኛለች እግዜር ይጠብቅልን እሱአንም ሰፈር ብለው እንዳያፈርሱብን. እዉነተኛ ፍቅር ያለበት ሰፈር ቸር ይግጠመን እስኪ..
ታቲገየት ታች
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Sat Oct 06, 2007 1:35 pm

Postby ያባቱልጅ » Fri Oct 17, 2008 11:53 pm

ሀይ ከቴዎች ዝምታ በዛሳ......

መልህክት ያለው ዱብ ዱብ ያደርግ ውደ ሸገር መጉዋዜ ነው....ፕሮሚስ ነው ለናንተ ውድ የሰፈሬ ልጆች በፎቶ የተደገፈ መረጃ ይዤ እመለሳለሁ....ከድልድይ, ማዞርያ, ኮካ, አብነት, 7ኛ, እያልኩ እዳስሳለሁ.....ዘንደሮስ አዲስ ከተማ ት/ቤት ሳልገባ አይመልሰኝ!!!!

ሳምንት ጊዜ አለኝ ........ መልህክት ያለው እጁን ያውጣ
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ያባቱልጅ » Fri Oct 17, 2008 11:54 pm

ሀይ ከቴዎች ዝምታ በዛሳ......

መልህክት ያለው ዱብ ዱብ ያደርግ ውደ ሸገር መጉዋዜ ነው....ፕሮሚስ ነው ለናንተ ውድ የሰፈሬ ልጆች በፎቶ የተደገፈ መረጃ ይዤ እመለሳለሁ....ከድልድይ, ማዞርያ, ኮካ, አብነት, 7ኛ, እያልኩ እዳስሳለሁ.....ዘንደሮስ አዲስ ከተማ ት/ቤት ሳልገባ አይመልሰኝ!!!!

ሳምንት ጊዜ አለኝ ........ መልህክት ያለው እጁን ያውጣ
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ዋናው » Sat Nov 01, 2008 7:38 pm

እቺ ያንድ ሠሞንኛ በሽታችን ልትመጣ ነው አይደል? ቅቅቅ ምነው ተጠፋፋን ለማለት ብቻ ብቅ ማለት ለነገሩ በሕይወት ለመኖራችን ምስክርነትም ቢሆን ያስፈልገናል? ማን ነበር ግን ሠሞናቱን ከአዲስከቴ የመጣው... ብራንድ ኒው ቀልድ ፈልጌ ነበር: ከምር ግን ማውቃቸው ቀልዶች ሁሉ አረጁብኝ: የድሮ ቀልዶች እንደ ዘንድሮ እነባቲና እነማሪንጌ ቻቻ ዘፈኖች ሪሚክስ እየተደረጉ እንኳን መነገር ቢጀመሩ ምን ይመስላቹዋል በቀደም እንደዛ ሳስብ ነበር::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

PreviousNext

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 9 guests