ተጠያቂዎቹ በከፊል ቄሶች ናቸው

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Re: የሥላሴዎች ልጆች!

Postby ማህለይ » Wed May 20, 2009 5:28 am

ዘላለማዊ wrote:መቼም ወንጌል ሲነሳ «ከጌታ ኢየሱስ ሌላ» ሊነገርለት፣ ሊተረክለት፣ ሊወደስና ሊመሰገን የሚገባው ማንም የለም። እርግጥ ነው የኦርቶዶክስ ቤተኃይማኖት ፈራ ተባ እያሉም ቢሆን «ኢየሱስ» የሚለውን የከበረና ቅዱስ ስም ማነሳሳት ጀምረዋል። ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ ጎራ ብዬ ነበር እና እግሬን ለማፍታትና አካባቢዬንም ለመቃኘት በእግሬ ሳዘግም አንድ መዝሙር ጆሬዬ ጥልቅ አለ። በያሬዳዊ ዜማ ውስጥ ኢየሱስ የሚለው ቃል ነበር ወደጆሮዬ መጥቶ የደወለው። ቆም ብዬ ዘማሪዋ የምትለውን ማዳመጥ ያዝኩ፦ ምን ትላለች መሰላችሁ «በአንባ ፈረስ ላይ ሆነህ በጽዮን የታየኽኝ… ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ድረስልኝ»። ሁለት የሚገርሙ ቃላትን ቀለብ አደረግሁ፦ «በጽዮን የታየኽኝ» የሚለውና «ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ» የሚሉት ቃላት። መዝሙር ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የጎደለው ቢሆንም እነዚህ ሁለት ቃላት በዚህ መዝሙር ውስጥ መገኘታቸው ትልቅ ለውጥ ነበር። ለኦርቶዶክስ ቤተኃይማኖት «ሚካኤልዬ ሺህ በክንፉ፤ ሲህ ባክናፉ፤ ጽዮን እናቴ ማርያም» ከሚል ቅዠት ውጪ ተሰምቶ በማይታወቅበት ሰፈር ይህ መገኘቱ የሚደንቅ ነው።


ወንድሜ ዘላለማዊ- እኔ በበኩሌ ተዋህዶዎች የእየሱስን ስም አንስተው ሲያመሰግኑ በእውነት ነው የምልህ አንድም ቀን አልሰማሁም! አንተ እንዳልከው ከሆነ እውነትም ታላቅ መሻሻል እያሳዩ መጥተዋል እነዚ ተዋህዶዎች:: ኢትዮጵያ ላይ ብርሀን እየበራ ነው ማለት እንዲህ አይደል? ሁሉም የእየሱስ ክብር እየተገለጠላቸው እየሱስን መጥራት እየጀመሩ ስለሆነ-ጸረ እየሱስ ተዋህዶዎችም እንክዋን ሳይቀሩ!
ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ (በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ምክትል ሥራ ስኪያጅ) ባቀረቡት ጽሁፍ ላይ ጸረ ህብረት ያሏቸውን አራት ተግባራት አቅርበዋል። እነዚህም፦ የአብያተ ክርስቲያናት መነቃቀፍ፣ የሌላውን አማንያን ማስኮብለል፣ ብልሹ ስነምግባርን መደገፍ እና አለመግባባት ሲፈጠር ኃይልን እንደ መፍትሄ መውሰድ የተሰኙ ናቸው

ከፕሮቴስታንቱ ወገን የሆኑት ፓስተር ዶ/ር ስለሺ ከበደ ደግሞ፦ የክርስቶስ ወንጌል በትክክል ገብቷቸው ለደቀመዝሙርነት ሕይወታቸው እዛው [በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን] መሆን የፈለጉ አማኞች ካሉ ልንፈቅድላቸው ይገባል።… በዚያ [በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን] ያሉትም ለደቀመዝሙርነት ህይወታቸው የወንጌላውያን ቤተክርስቲያን የሚመቻቸው ከሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባርካ ልትሸኛቸው ይገባል።


:D :D ህብረት የሚባለው ነገር አላማው ምን እንደሆነ ባይገባኝም የሁለቱ ጸሀፊዎች ሀሳብ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ:: ''የእየሱስ ወንጌል ገብትዋቸው ለደቀመዝሙር ህይወታቸው ከተመቻቸው" እዛው ሰይጣን ቤት ይቀጥሉ ማለቱ አደናጋሪ ነው!

የተዋህዶው ደብተራ የዋርካ ደብተራዎችን ፍርሀት ነው ያንጸባረቀው በተለይ "የሌላውን አማንያን ማስኮብለል"" የሚለው አባባላቸው አስቂኝ ነው:: እቺኛዋ ዘዴ ተዋህዶ በትምህርት ልትገድባቸው ያልቻልቸውን የአማኝዋን መኮብለል በህብረት ስም ልትገድብ እንደሆነ ያሳያል:: እውነት የተጠማን ሰው በህግ እየሱስን እንዳይቀበልና በጥንቆላው ቤት ተዘፍቆ እንዲቀጥል ለማድረግ የተፈጠረች ተንኮለኛ ሀሳብ ናት:: ተዋህዶ ወደእውነት ለሚመጡት "ህጋዊ እንቅፋት" ለመሆን የምታስገባው ማመልከቻ እንደሆነ አርጌ ወስጄዋለው:: አይ ተዋህዶዎች ውስጣቸው በፍርሀት ርድዋል እኮ :P :P

ግን ይህንን አይነት ህብረት እውን የክርስቶስ ወንጌል የሚያምኑ ሰዎች ሊፈጽሙት የሚገባቸው ነውን?
እንዴት ተደርጎ? በዉኑ ቦቆሎና ስንዴ ተቀላቅሎ አንድ መሆን ይችላልን? በቆሎ ተዋህዶዎች መተታቸውንና ኋላ ቀርነታቸውን ወደሚፈጠረው ህብረት ይገቡና ሁሉም ይበረዛል-ይዝረከረካል::ህብረቱ ብዙም ሳይቆይ እንደአማልክቶቻቸው ብጥቅጥቅ ይሉና 48 ይሆናሉ::

ክርስትያን ከሴጣን ምን ህብረት አለው? ክርስትያን ከተዋህዶ ምን ህብረት አለው?
ማህለይ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1067
Joined: Wed Sep 26, 2007 8:13 pm

ይገርማል

Postby ዘላለማዊ » Wed May 20, 2009 2:42 pm

አይ ቀልድ! የኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት እንዲህ የሚቀለድበት ነውን? <ኢየሱስ> የሚለው ስም:- ከስም ሁሉ በላይ የሆነ የፈጣሪ አምላክ ክቡር ስም ነው:: የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት አለመኖር እንዴት እንደበደላችሁ ከዚህ መመልከት ይቻላል:: አማኑኤል እያላችሁ እንጨት ጠርባችሁ ከምትሸከሙ, መድኃኔአለም ብላችሁ አንቡላ ከምትግፉ መጽሐፍ ቅዱሱን ማንበብ የዓለም መድኃኒት በምን ደስ እንደሚሰኝ ትረዱ ነበር::

ጣውላ በመሸከም የሚጸደቅ ቢሆን ኖሮ የአገሬ እንጨት ቆራጭ ሁሉ ጻድቅ ይሆን ነበር:: ወይንም የአዲስ አበባ አማኑኤል አካባቢ ጣውላ ተራ ወያሎች ሁሉ መንግስተ ሰማያት ይገባሉ ማለት ነው:: ኢየሱስን ማመን አጋንንት ከመጎተት ጋር ህብረት የለውም:: ኢየሱስ ሰውን ከአጋንንት ነጻ ያወጣል; የኦሮቶዶክሱ ጣውላ ደግሞ አጋንንት ጎታች ያደርጋል::

ይልቅስ ኤክስ-ምንስዮ እያላችሁ ራስን ከመሸንገል; መጽሀፍ ቅዱስን አንብቦ መታዘዝ ብልህነት ነው:: እኔ ላይ ብትቀልድብኝ ምንም የምታመጣው ለውጥ የለም; በነፍስህ ግን ቁማር ስትጫወት ገሀነመ እሳት የሚባል አለ:: ዘላለማዊ የሚባለውን ሰው ብታንጓጥጠው አንቡላ ስትግፍ ለወሬ ይመች ይሆናል; ከመንግስተ ሰማያት ጋር ያርቃል::

የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል የኦርቶዶክስን ድንቁርና ሳይ ነው የገባኝ:: ፈጣሪ የሰጣቸው የተንጠለጠለው ጆሮ እንኳን ተጠቅመው ቁምነገር እንዳያስቡ መተተኛ የኦርቶዶክስ ትምህርት እንዴት እንደተበተባቸው አስተዋልኩ:: ጆሮ ያለው ይስማ ማለትስ ይህ አይደለምን?

ጆሮ ያለው ይስማ!

ex-protestant wrote:እህታችን ብርሀናዊት ዘላለማዊ እኮ "እየሱስን" የሚጠራው እንደዚህ ነው
http://www.youtube.com/watch?v=fmdVyg9Noyw

እውነት ግን ጸበል ሲጠመቁ የሚጮሁት ባለዛሮች እና እነዚህ በጣም አይመሳሰሉም ? ምን መመሳሰል ብቻ አንድ ናቸው እንጂ
በነፍስህ ለቍጣ ችኩል አትሁን ቍጣ በሰነፍ ብብት ያርፋልና
መጽሐፈ መክብብ 7፡9
ዘላለማዊ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 825
Joined: Mon Aug 16, 2004 12:03 pm
Location: ethiopia

Postby ex-protestant » Wed May 20, 2009 4:49 pm

ዘላለማዊ
ex-protestant መሆኔ ቆጨህ
ገና ምኑን አይተህ. ይገርምሀል ምንፍቅናን መጀመሪያ ያስተዋወቀኝ ያንተ "ሀዋርያዊት' ድርጅት ነው.
በናትህ ትንስ ጊዜ ታገሰኝ. ታሪኬን እዚሁ አወጣዋለሁ. ሰሞኑን exam ስላለኝ ነው.
እስከዚያው እስቲ ይህቺ ሴትዮ ምን እያለች እንደሆነ ንገረኝ.
http://www.youtube.com/watch?v=fmdVyg9Noyw
አንተም እንደዚህ ትላለህ አይደል? ወይኔ ትዝ ይለኛል. 'ጌታ' ሆይ የልሳን ስጦታ ስጠኝ ስል. lololololol
ex-protestant
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue May 19, 2009 12:46 am

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ተረት ወይስ ክርስትና!

Postby ዘላለማዊ » Wed May 20, 2009 10:31 pm

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:- ተረት ወይንስ ክርስትና?

ሕዝቅኤል 13 «18 እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፍስን ለማጥመድ ለእጅ ድጋፍ ሁሉ መከዳ ለሚሰፉ ለሰውም ሁሉ ራስ እንደ እየቁመቱ ሽፋን ለሚሠሩ ሴቶች ወዮላቸው! የሕዝቤንም ነፍስ ብታጠምዱ በውኑ ነፍሳችሁን ታድናላችሁን? 19 ውሸታችሁን ለሚሰሙት ሕዝቤ እየዋሻችሁ ሞት የማይገባቸውን ነፍሳት ትገድሉ ዘንድ በሕይወትም መኖር የማይገባቸውን ነፍሳት በሕይወት ታኖሩ ዘንድ ስለ ጭብጥ ገብስና ስለ ቍራሽ እንጀራ በሕዝቤ ዘንድ አርክሳችሁኛል»

ፍቅር የተሞላውን፣ ለማዳን እጁ ያላጠረቸውን፣ ጆሮውም ከመስማት ያልደነቆረችውን አምላክ ለማስረሳት የገዛ ተረታቸውን የኦርቶድክስ አጋንንት ጎታች መምሬዎች የሚሰሩት ግፍ እጅግ ዘግናኝ ነው። ፍቅርን የተሞላው አምላክ «ቃሌን ስሙ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ እናንተም ህዝብ ትሆኑኛላችሁ» የሚለውን ቃል ለማስረሳት የራሳቸውን ተረት በታሪክና በባህል ስም እየጋቱት የገሀነመ እሳትን ፍርድ ለተላላው የአገሬ ህዝብ ይግቱታል። ይሄ ምስኪን ህዝብ በምድር የተጎሳቁሎ አንሶ ለዘላለም ስቃይ ዳርገውታል የኦርቶዶክስ ሆድ-አምላኩ መምሬዎች።

እስኪ ለዛሬ ደግሞ የባተሌውን ወገናቻችንን ዓይን የሚጨኑበትን ተረት ተመልከቱት፦
በመንዝ ውስጥ ጻድቃኔ ማርያም የምትባል አለች በዚች ቤተክርስቲያን ውስጥ የምታንጸባርቅ ስዕል አለች፤ ከማንኛውም ነውረ-ኃጢአት የተለየ ሰው ሂዶ በዚያ ቦታ ሱባኤ ሲገባ ከሰባት ቀን በኋላ የወደፊቱን እድሉን፣ የሚሞትበትን ቀን፣ የሚኖርበትን ዘመኑን፣ ኑሮውን በሰው አንደበት ትነግረዋለች

እንግዲህ ይህንን ጥንቆላ እንጂ ክርስትና ማለት ይቻላልን? ለሰው የሚሞትበትን ቀን ማወቁ ምን ይረባዋል? ቀን ቀጥሮ እንዲያመነዝር፣ እንዲጠጣ፣ የሥጋውን ፈቃድ እንዲፈጽም፣ እንዳሻው እንዲሆንና ቀኒቱ ስትደርስ ተሯሩጦ ለንስሃ አባቱ የሚችለውን ሁሉ ዘርግፎ እንዲፈታ ነውን? እንዲህ ዓይነት ክፋት በሌሎች ኃይማኖቶችም ቢኖሩም የኢትዮጵያውን ክፉ የሚያደርገው በክርስትና ስም የሚሰራ ወንጀል መሆኑ ነው። እስላም ቢሆን የተለመደ ማጭበርበር ነው፤ ይህ ግን ክርስቲያን ነኝ እያሉ እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ውሸት ምን ይባላል። እንዴት እንዲህ ዓይነት ቅጥፈት የክርስትና ትምህርት ፍሬ ሊሆን ይችላል?

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቀጣፊዎችና የአስማተኞች ትምህርት እንጂ የክርስትና ትምህርት አይደለም!
በነፍስህ ለቍጣ ችኩል አትሁን ቍጣ በሰነፍ ብብት ያርፋልና
መጽሐፈ መክብብ 7፡9
ዘላለማዊ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 825
Joined: Mon Aug 16, 2004 12:03 pm
Location: ethiopia

Postby shebellawiye » Thu May 21, 2009 5:12 am

የስድድብ ቤት እንዲሆን አይፈቀድም;;መማማሪያ ይሁን;; ትምህርቱን ቀጥሉ;; ሰው ከመንፈስና ከውሀ ካልተወለደ በቀር የእግዚያብሄርን መንግስት ሊወርስ አይችልም ተብሏል;; ታዲያ ይሄ ምን ማለት ነው???
shebellawiye
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 125
Joined: Sat Oct 21, 2006 9:32 pm

አመድ በዱቄት ሳቀ

Postby ጎነጠ » Thu Jul 17, 2014 12:31 pm

ኦርቶዶክስ ተሻሽሎ አገኘሁት ነው ያልከው ይገርማል ቤተክርስቲያናችን አምላኩአን ከማክበሩአ የተነሳ ልክ እንዳንተ በማንጠልጠል አትጠራም . ለምን የክብርን ጌታን ይቅርና ተራን ባለስልጣን ከክብር ስልጣኑ ጋር እንደሚጠራ ሁሉ እኛም የአምላካችን ስም ስንጠራ "አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ" በማለት ነው እንጅ አንተ እና ወገኖችህ እንደሚሉት ሳይሆን በዓለም ካሉ ቤተክርስቲያናት የአምላኩአን ስም አብዝታ የምትጠራ ብቸኛዋ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት ይህንም አንተም ብትሆን ወገኖችህ ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ
ለማንኛውም ላንተም ለወገኖችህ አምላካችን ጌታችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለጥላችሁ !!!!!
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Postby ዲጎኔ » Thu Jul 17, 2014 2:34 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ይህን የመስለ በጎ ውይይት ያደረጉ በሁሉም አቅጣጫ ብቅ እንዲሉ ጸሎቴ ነው::የዘላለም ህይወት ለማግኘትና የምድር በረከት ለመቀበል ምን እናድርግ?የእናት አባቴ ሀይማኖት ብሎ መመካት ለአይሁድም አልበጀ::ብቻውን የሚያድን ክርስቶስን በሚገባ እንወቅ እናምልክ!እርሱ እንዳዘዘ በአብ በወልድና መንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቀንና እያስተማርን የእርሱ ደቀመዛሙርት እናድርግ::ማቴዎስ ወንጌል 28:19

shebellawiye wrote:
... ትምህርቱን ቀጥሉ...ሰው ከመንፈስና ከውሀ ካልተወለደ በቀር የእግዚያብሄርን መንግስት ሊወርስ አይችልም....
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Jul 18, 2014 12:55 am

ሰላም ለሁላችንም ይሁን::

እኔን የሚገርመኝ መልካምና የተቀደሰ ትምህርት የሚያስተምሩና የህይወታቸውን ምስክርነት የሚሰጡ አስተማሪዎች ጠፍተው ከክርስትና እምነት የበሰለ እውቀት ያላቸው ከእስልምና ደግሞ እነደ ዘይኑባ የመስሉ ጠፍተው እንደ መምለኬ ጣኦት ዲጎኔና ክርስቶስን በ30 ዲናር የሸጠው የይሁዳ ተከታይ መርፌው አይነቶች መቅረታቸው ይገርመኛል:: የስምንተኛው ሺ መድረስ ምልክቱ ይሄ ይሆን..?? :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Fri Jul 18, 2014 1:38 pm

ሰላም በቅን መንፈስ ሰላምን ለሚሹ ሁሉ
ይህ አምድ በወያኔ የታፈኑ የሚወያዩበት እንጂ የህዝቦችን እምነት ለግፍ አገዛዙ መሳሪያ ያደረገ የጎሳ አፓርታይድ አገዛዝ ጀሌ አደለም::አንተ ጉድ ጌታህ መለስን የጠራ አባ ፈቃደን እስጢፋኖስ ደጀሰላም ያስረሸነ ታጋይaka ጳውሎስ አዚም ይጠራሀል በአዲ ከብሪ መንፈስህ አናግረው ወይም ተከተለው::ስላሴ ጉዋሮ አብረሀ ተጋደም እንጂ ካንተ ጋር በእምነት ቀርቶ በአንዳች ጉዳይ ዲጎኔ አይወያይም::

ክቡራን wrote:ሰላም ለሁላችንም ይሁን::
እኔን የሚገርመኝ መልካምና የተቀደሰ ትምህርት የሚያስተምሩና የህይወታቸውን ምስክርነት የሚሰጡ አስተማሪዎች ጠፍተው ከክርስትና እምነት የበሰለ እውቀት ያላቸው ከእስልምና ደግሞ እነደ ዘይኑባ የመስሉ ጠፍተው እንደ መምለኬ ጣኦት ዲጎኔና ክርስቶስን በ30 ዲናር የሸጠው የይሁዳ ተከታይ መርፌው አይነቶች መቅረታቸው ይገርመኛል:: የስምንተኛው ሺ መድረስ ምልክቱ ይሄ ይሆን..?? :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Jul 18, 2014 2:00 pm

እረ እኔም ከዛር ጠሪ ከጋኔል ጎታች ...ከጠጅ ሳር ነጭ ለሪቻ ሰጋጅ ጋር አላወራም:: መጽሀፍ እንደሚል ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትሂድ:: ማንነትህን ተናገርኩ እንጂ አልተወያየሁም:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ኣሸወይና » Sat Aug 16, 2014 8:36 pm

ዱሮ ልጅ እያለሁኝ አንድ አጎት ነበረኝ he was so iggnorant!!he was acting and thinking he knows better than any body!! እናላችሁ ይሄ አዋቂ ነኝ ብሎ እስከሰማይ የሚመጻደቀዉ አጎታችን የሀይማኖት የመለዋወጥ ትልቅ በሽታ ነበረበት ሲያሻዉ ጴንጤ ሲያሻዉ እስላም ሲያሻዉ ባሁላህ እየሆነ ሽማግሌዎቹን እና ወጣቱን እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን ግራ አጋባን!!ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያልዉ ጥላቻ አሁን ድረስ አይረሳኝም!!ነገር ግን መጽሀፍትን የማያዉቁ ሰዎች ብዙ ስህተት እንደሚሳሳቱት ይሄ ወንድማችን ሌላ ስህተት ትምህርት ሀ ብሎ ጀመረ!!እርሱም ONLY JISUS ወይንም እየሱስ ብቻ!!የሚባል ወይንም እራሳቸዉን የትዮጲያ ሀዋሪያዊት ቤት/ክርስቲያን የሚባሉ ጉሩፖች ዉስት ገባ!!እነኝህ ኢየሱስ ብቻ አማኞች አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የሚባል የለም እግዛብሄህር በሶስት ባህሪያት የተገለጸ ቅድመ አለም/ድህረ አለም/መጪ አለም ሶስት ባህሪይ ብለዉ የአብን ዕና የመንፈስ ቅዱስን ህላዊነት የሚክድ እምነቶች ዉስጥ አጎቴ ገባ!!በአጎቴ እብደት በጣም ብበሳጪም እኔም እንደአጎቴ መሆን ስላልፈለኩኝ ነገሩ ወይንም ይህንን የእብደት ትምህርት በደንብ ማወቅ ፈልጌ ጎፋ ሰፈር የሚገኘዉ አዳራሻቸዉ እንዲሁም influenced by western ideological philosopher schollars የሀይማኖቱ መሪዎች ጋር ግኑኙነት ኣጠናከርኩኝ!!አጎቴም በዚህ በኔ ዉሳኔ በመደሰቱ ብዙ እርዳታ ያደርግልኝ ነበር!!ከዛም አሁን ወደምኖርበት አሜሪካን ሀገር በሀዋሪያት አምነት እስኮላርሺፕ አግኝቼ ይህንን ታላቅ የሰይጣናዊ ትምህርትና አሰራር ለመከታተል በአሜሪካን ሀገር ከሚገኘዉ ታላቁ universty of Apostlic churches ዉስጥ comarative religon ለማጥናት እዚህ ሀገር አሜሪካን ሚኒሶታ ከተማ ብቅ ያልኩት!!!ለመሆኑ የሀዋሪያት ወይንም የኢየሱስ ብቻ ተከታዮች እምነታቸዉን ዕና ይህንን ፍልስፍናቸዉ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነዉን???ይሄ ሰይጣናዊ እምነት እንዲሁም ሌሎች ከልት እምነቶች ለምን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ክርስትናን ብቻ ለማጥፋት ለምን በሰፊዉ ይሰራሉ?ከጀርባቸዉ ማን ምን አይነት ሀይል አለ??የኢትዮጲያን ኦርቶዶክስ ታቦትን/እንጨት እያሉ dergatory የሆነ ቃላት እያወጡ ለመሳደብስ ምን አነሳሳቸዉ???የዌስተርን ወርልድስ ከዚህ ጥፋት ምን ይጠቀማሉ???ከአዳም ጀምሮ ሄኖክ እስከ እየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም መሀመድም ሳይቀር ኢትዮጲያዉያን ሀበሾች ጥቁሮች እንደሆኑ ታዉቁ ይሆን???ነጭ ህዝብ they are so smart to distorted blacks history ታሪካችንን እና ነብያቶቻችንን ለራሳቸዉ ሰጥተዉታል!!!ነገር ግን የኢትዮጲያን ኦርቶዶክስ የሶሪያን ቤተክርስቲያንን እንዲሁም የኢራቅ ዕና በተለይ የህንድን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለማጥፋት ለምን ነጮች ቆርጠዉ ተነሱ???ይህንን እና መላዉን ታሪኮች ትክክለኛ ሳይንሳዊ ምርምሮችን አቀርባለሁ!!በመጨረሻም እግዛብሄርን በህይወቴ የማመሰግነዉ 1 ንጽሁህ ኢትዮጲያዊ እና 100%ኦርቶዶክሳዊ አድርጎ ስለፈጠረኝ ዕና እድሉን ስለሰጠኝ እግዛብሄርን አመሰግናለሁኝኝኝ!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ዲጎኔ » Mon Aug 18, 2014 7:08 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን አሸዋይና ጥሩ ግንዛቤና ምስክርነተ አቅርበሀል:: በኢየሱስ ስም ብቻ ጥምቀት አራማጆች በሀገራችን እየበዙ ለመሆኑ በቅርቡ ለኮንፈረንሳቸው ካሊፎርኒያ የመጣ ሙስሊም ከነበረ ተከታያቸው ተረድቻለሁ::
የኑፋቄ/ስህተት ትምህርትን ለመመከት ቅዱስ ቃሉንና የቤተክርስቲያንን ታሪክ ማወቅ አስፈላጊ ነው::በኢየሱስ ስም ብቻ ብቻ አጥማቂ ድሮ ሰባሌዎሳዊያን ይባሉ የነበረ በ2ኛ ክፍለዘመን ብቅ ያሉ ሲሆን አሪዮሳዊያን ክርስቶስን ፍጡር /መልአክ ነበር የሚሉት ደግሞ ከ3ኛ ክፍለዘመን ጀምሮ የተከሰቱ ናቸው::እኒህ ኑፋቄዎችን ወደሀገራችን ያስገቡት የአሜሪካ ሚሲዮናዊያኖቻቸው ናቸው::በርታ ምስክርነትህን ቀጥል በእውነተኛ የክርስትና እምነት በአብ በወልድና መንፈስ ቅዱስ ስም ጥምቀትና ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ጌታ አድርጎ በሚቀበል እምነት ያጽናህ!አሜን!

ኣሸወይና wrote:ዱሮ ልጅ እያለሁኝ አንድ አጎት ነበረኝ he was so iggnorant!!he was acting and thinking he knows better than any body!! እናላችሁ ይሄ አዋቂ ነኝ ብሎ እስከሰማይ የሚመጻደቀዉ አጎታችን የሀይማኖት የመለዋወጥ ትልቅ በሽታ ነበረበት ሲያሻዉ ጴንጤ ሲያሻዉ እስላም ሲያሻዉ ባሁላህ እየሆነ ሽማግሌዎቹን እና ወጣቱን እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን ግራ አጋባን!!ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያልዉ ጥላቻ አሁን ድረስ አይረሳኝም!!ነገር ግን መጽሀፍትን የማያዉቁ ሰዎች ብዙ ስህተት እንደሚሳሳቱት ይሄ ወንድማችን ሌላ ስህተት ትምህርት ሀ ብሎ ጀመረ!!እርሱም ONLY JISUS ወይንም እየሱስ ብቻ!!የሚባል ወይንም እራሳቸዉን የትዮጲያ ሀዋሪያዊት ቤት/ክርስቲያን የሚባሉ ጉሩፖች ዉስት ገባ!!እነኝህ ኢየሱስ ብቻ አማኞች አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የሚባል የለም እግዛብሄህር በሶስት ባህሪያት የተገለጸ ቅድመ አለም/ድህረ አለም/መጪ አለም ሶስት ባህሪይ ብለዉ የአብን ዕና የመንፈስ ቅዱስን ህላዊነት የሚክድ እምነቶች ዉስጥ አጎቴ ገባ!!በአጎቴ እብደት በጣም ብበሳጪም እኔም እንደአጎቴ መሆን ስላልፈለኩኝ ነገሩ ወይንም ይህንን የእብደት ትምህርት በደንብ ማወቅ ፈልጌ ጎፋ ሰፈር የሚገኘዉ አዳራሻቸዉ እንዲሁም influenced by western ideological philosopher schollars የሀይማኖቱ መሪዎች ጋር ግኑኙነት ኣጠናከርኩኝ!!አጎቴም በዚህ በኔ ዉሳኔ በመደሰቱ ብዙ እርዳታ ያደርግልኝ ነበር!!ከዛም አሁን ወደምኖርበት አሜሪካን ሀገር በሀዋሪያት አምነት እስኮላርሺፕ አግኝቼ ይህንን ታላቅ የሰይጣናዊ ትምህርትና አሰራር ለመከታተል በአሜሪካን ሀገር ከሚገኘዉ ታላቁ universty of Apostlic churches ዉስጥ comarative religon ለማጥናት እዚህ ሀገር አሜሪካን ሚኒሶታ ከተማ ብቅ ያልኩት!!!ለመሆኑ የሀዋሪያት ወይንም የኢየሱስ ብቻ ተከታዮች እምነታቸዉን ዕና ይህንን ፍልስፍናቸዉ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነዉን???ይሄ ሰይጣናዊ እምነት እንዲሁም ሌሎች ከልት እምነቶች ለምን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ክርስትናን ብቻ ለማጥፋት ለምን በሰፊዉ ይሰራሉ?ከጀርባቸዉ ማን ምን አይነት ሀይል አለ??የኢትዮጲያን ኦርቶዶክስ ታቦትን/እንጨት እያሉ dergatory የሆነ ቃላት እያወጡ ለመሳደብስ ምን አነሳሳቸዉ???የዌስተርን ወርልድስ ከዚህ ጥፋት ምን ይጠቀማሉ???ከአዳም ጀምሮ ሄኖክ እስከ እየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም መሀመድም ሳይቀር ኢትዮጲያዉያን ሀበሾች ጥቁሮች እንደሆኑ ታዉቁ ይሆን???ነጭ ህዝብ they are so smart to distorted blacks history ታሪካችንን እና ነብያቶቻችንን ለራሳቸዉ ሰጥተዉታል!!!ነገር ግን የኢትዮጲያን ኦርቶዶክስ የሶሪያን ቤተክርስቲያንን እንዲሁም የኢራቅ ዕና በተለይ የህንድን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለማጥፋት ለምን ነጮች ቆርጠዉ ተነሱ???ይህንን እና መላዉን ታሪኮች ትክክለኛ ሳይንሳዊ ምርምሮችን አቀርባለሁ!!በመጨረሻም እግዛብሄርን በህይወቴ የማመሰግነዉ 1 ንጽሁህ ኢትዮጲያዊ እና 100%ኦርቶዶክሳዊ አድርጎ ስለፈጠረኝ ዕና እድሉን ስለሰጠኝ እግዛብሄርን አመሰግናለሁኝኝኝ!!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ኣሸወይና » Mon Aug 25, 2014 8:13 pm

ሰላም ወገኖች እስቲ ስለዚሁ እየሱስ ብቻ ስለሚሉ አማኞች የታሪክ ተመራማሪያን ምን ይላሉ የሚለዉን እነመልከት!

1 David Reed, "Oneness Pentecostal Origins," [Online]. URL http://eli.elilabs.com/~mbasset/oporigin.txt.
2 "Be baptized everyone of you in the name of the Lord Jesus Christ for the remissions of your
sins and you shall receive the gift of the Holy Ghost."
3 "Therefore go and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit."
4 Reed, [Online]. URL http://eli.elilabs.com/~mbasset/oporigin.txt. Reed spells Frank Ewart's last name "Uert." This variance exists in several other texts as well.
5 Mike Oppenheimer, "The Modern Beginnings of Oneness," [Online]. URL http://www.letusreason.org/Onenes21.htm.
6 Ibid.
7 Ibid.
8 About the United Pentecostal Church International, [Online]. URL http://www.upci.org/main/about.
9 J. Lee Grady, "The Other Pentecostals," Charisma, June (1997), p. 68.
10 Doctrinal Statement for T.D. Jakes/Potter's House Ministries, [Online]. URL http://www.tdjakes.org/ministry/doctrine.html.
11 Questions for T.D. Jakes, [Online]. URL http://www.tdjakes.org/ministry/faq/tdjakes.html.
12 Grady, p. 68.
13 Steve Adams, The Steve Winter FAQ, [Online]. URL http://www.mcs.net/~sadams/winfaq.html.
14 See http://www.prime.org.
15 Mark Bassett, "Re: The false christian [sic] scum, Richard "the harlot" Harlos," [Online]. URL http://x26.deja.com/=dnc/[ST_rn=ps]/getdoc.xp?AN=463693601&CONTEXT=928772598.353501326&hitnum=75.
16 The United Pentecostal Church International, [Online]. URL http://www.prairienet.org/community/rel ... /meet.html.
17 David K. Bernard, J.D., The Oneness of God, [Online]. URL http://ourworld.compuserve.com/homepage ... ne-Ch6.htm.
18 See the letter of Theophilus to Autolycus in Rev. Alexander Roberts, D.D., and James Donaldson, LL.D., Ante-Nicene Fathers: The Writings of the Fathers down to A.D. 325 (Edinburgh: n.p., 1884), Book 2, Chapter 18.
19 Timothy Crews, Spiritual Roots, 2nd edition (n.p.: n.p., n.d.), p. 10.
20 Ibid., p. 11.
21 Gene Frost, The 'Oneness' Doctrine of Pentecostalism (Nelson, B.C.: MacGregor Ministries, 1974), pp. 21–22.
22 Thomas Weisser, Three Persons from the Bible? or Babylon (n.p.: n.p., 1983), p. 2.
23 Bernard, [Online]. URL http://ourworld.compuserve.com/homepage ... ne-Ch6.htm.
24 Why We Baptize in Jesus' Name, [Online]. URL http://www.upci.org/tracts/baptize.htm.
25 The Apostles' Doctrine, [Online]. URL http://www.upci.org/tracts/doctrine.htm.
26 See Mark McNeil, An Evaluation of the Oneness Pentecostal Movement (n.p.: n.p., n.d.), p. 8.
27 "Neither is there salvation in any other; for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved."
28 Deuteronomy 4:35, 39; 6:4; 32:39; Isaiah 43:10–11; James 2:19.
29 2 Peter 1:17.
30 John 1:1; 20:28.
31 Acts 5:4.
32 Hebrews 1:3.
33 Hebrews 1:8, 10.
34 Matthew 7:21; Luke 23:42.Number ten in the list of top ten cults by Christiananswers.net is the United Pentecostal Church (UPC), which it calls "a highly controlling, legalistic group that was formed in 1945. This group denies the Trinity and teaches that in order to be saved one must be baptized in the name of Jesus only."

Jonsquill Ministries

P. O. Box 752

Buchanan, Georgia 30113
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ኣሸወይና » Mon Aug 25, 2014 8:19 pm

The founding date of the Oneness Pentecostal movement can be traced to a specific event: a revival meeting in Los Angeles on April 15, 1913. The culmination of the meeting occurred when Canadian revivalist R.E. McAlister baptized converts not according to the Trinitarian formula of the historic Christian Church, but in the name of Jesus only.1 While many at the meeting were shocked by this action, the burgeoning evangelist Frank Ewart spent many hours with McAlister following the service and was converted to the practice. According to many Oneness Pentecostals, McAlister taught Ewart that baptizing in the name of the Lord Jesus Christ, as stated in Acts 2:38,2 was the fulfillment of the Trinitarian creed in Matthew 28:19.3 The passage from Matthew is fulfilled because Jesus, the Son, is simply the ultimate expression of the monotheistic God (rather than the Son being a distinct Person within the Trinitarian Godhead).

The next significant date in the development of the movement occurred exactly two years later, on April 15, 1915, when Ewart gave his first sermon on Acts 2:38. David Reed believes that, despite the claims of Oneness Pentecostals that Ewart preached the message given to him by McCalister, Ewart did not actually develop his modalistic theology until after this sermon.4 Nonetheless, the approximate date for the development of Ewart's teaching regarding the necessity of baptism in the name of Jesus only can be traced to this period. Also on this date, Ewart rebaptized supporter Glenn A. Cook according to the Jesus only formula; Cook then rebaptized Ewart.5 This was the beginning of the rebaptism of thousands of Pentecostals. The Oneness movement quickly spread through Pentecostal churches, particularly the Assemblies of God.

The AG debated the issue of baptism in Jesus' name at their 1915 general assembly, and in 1916 defeated the movement in their denomination by requiring adherence to Trinitarian theology in the Statement of Fundamental Truths.6 156 ministers subsequently left the AG to form an independent Oneness denomination. In January, 1918, the General Assembly of the Apostolic Assemblies merged with the Pentecostal Assemblies of the World, a denomination affiliated with the original Pentecostal revival on Azusa Street in Los Angeles.7

A particularly significant event in the history of the Oneness Pentecostal movement occurred in 1945, when the Pentecostal Church, Incorporated, merged with the Pentecostal Assemblies of Jesus Christ to form the United Pentecostal Church International. Beginning with 617 churches in 1946, the UPCI currently has 25,283 churches with a membership of over 2.6 million.8

Numerous individuals who are accepted within mainstream Evangelicalism are affiliated with Oneness Pentecostalism. The Christian musical trio Phillips, Craig, and Dean are all ministers in the UPCI. T.D. Jakes has roots in the Oneness Pentecostal movement,9 and his doctrinal statement currently proclaims his belief in three "dimensions" or "manifestations" of the one God;10 not surprisingly, doctrine is one of the two areas with which people typically express disagreement with Jakes.11 Also, the popular worship choruses "Holy Ground" and "In the Presence of Jehovah" were written by UPC songwriter Geron Davis.12

In contrast to this popularity, Steve Winter, an allegedly defrocked Oneness Pentecostal pastor,13 is a particularly unpopular representative of Oneness Pentecostalism. He refers to both mainstream Christians and other Oneness Pentecostals on the Internet as "false Christian scum," and runs a web site from which he charges Christians with adhering to "sub canine morals."14 The extremity of his behavior motivated Oneness apologist Mark Bassett to tell him, "You imbecile…YOU [have] habitually and regularly been involved in the disemination [sic] of inflamatory [sic] and defamatory material. matter [sic] of fact, this IS your universal reputation, in spite of the fact that you cranked a "Rev" in front of your name by personal whim."
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ኣሸወይና » Mon Aug 25, 2014 8:53 pm

About Us
The Hidden Cult of Oneness Pentecostalism
Recently a well-known pastor, television preacher, and best-selling author was asked about his beliefs about God. He coyly answered that he believed in one God who manifests himself in three ways: the Father, the Son and the Holy Ghost. He said that God the Father was the One True God of the Old Testament. He became a man as the Son, Jesus Christ. When Jesus ascended he sent the Holy Ghost to empower the church. He stated clearly that he believes in only one God – not three.

Now most Christians would read his statement and assume he believes in the traditional Christian doctrine of the eternal Holy Trinity – One God in Three Persons. But that was not what he said. He said he believes in one God who manifests himself at different times in different ways: first as Father, second as Son; and third as Holy Ghost. This is actually representative of an ancient heresy known as Modalism (also called Sabellianism). It said there is only one God who appears at different times in different modes of existence. It is the official doctrine of God of several groups of churches who are usually called the Oneness Pentecostals. They are also known by other names such as the “Jesus Only” churches, “Apostolic Pentecostals,” The “Oneness Movement” and the “Jesus Name” Movement. These are what I call “the hidden cult of Oneness Pentecostalism.”ዕንግዲህ ዺጎኔ ዕንደተነገርከዉ ሰባሊሳዉያን አመጣጣቸዉ የቤተክርስቶያን ታሪክ እንደሚነግረን በዚህ ቁልጭ ባለ የዲያቢሎስ ዕና የዉሸት አሰራር የእግዛብሄርን ህልዉና ዕና የስላሴን ትምህርት ክብር ዕና እዉቅና ለማሳጣት ነዉ!!
ክርስትናን እምነትን ሆነ እስላምናም ይሁን ዞራስተራዉያን አልያም ማንኛዉንም እምነት ዕና ዶክትሪን ለማወቅ የመጀመሪያ አማኞች ወይንም ተከታዮቹ ምን አይነት ሰዎች ናቸዉ?ያንን እምነት ሲከተሉ ምን አይነት መመሪያ ነበራቸዉ?ምንስ ይመላሉ?ማለት በኑሩኣቸዉ?ለምሳሌ ክርስትና ክርስቶስን አይን ለአይን ትምህርቱን እየሰሙ ሲከተሉት የነበሩት ሀዋሪያት ምን አይነት ትምህርት ነዉ ያስተማሩት?ሰባሊሳዉያንስ ይህንን የክደት ትምህርታቸዉ እንዴትስ ፈጠሩት?ታዋቂዉ የቤተ ክርስቲያን ፈላስፋ ዕና ሊቅ ቶማስ አቁአይነስ የአምላክን አምላክነት ሲገልጸዉ Omniscient,Omnipotent,Omniprsent,ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል!!እንግዲህ ዕነኝህ ሰባሊሶዉያን በግልጽ እየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረዉ በግልጽ በአብ በወልድ በምንፈስ ቅዱስ ስም ኣጥምቁኣቸዉ ደቀመዛሙርቴ አድርጉኣቸዉ ብሎ ያስተማረዉን ትምህርት ወደጎን በመተዉ ጉንጭ አልፋ ክርክር ያደርጋሉ!
የሚሰጡትም መከላከያ ሀዋሪያዉ ጴጥሮስ በሀዋሪያት ስራ እንደምናነበዉ በአንድ ቀን በየሱስ ስም 3000 ነፍሳት ተጠመቁ!የሚለዉን አንዳንድ ጉንጭ አልፋ ክርክር ይዘዉ ነዉ!መጽሀፍ ቅዱስ እየሱስ የእግዛብሄር ልጅ የሚከብርበትን ሰአት መንፈስ ቅዱስ መቼ መስራት እንደጀመረ በግልጽ ተጽፉኣል!!ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስ ሳይከበር መንፈስ ቅዱስ ሳይወርድ ስራዉን በግልጽ ሳይሰራ የነበሩትን early christian followers ይጠቀሙባቸዉ የነበሩ ትምህርቶች እስከ ክርስቶስ ትንሳኤ ዕና እርገት ያሉ ትምህርቶች ጫፍ ጫፍ ብቻ ይዞ ጉንጭ አልፋ ክርክር ማድረግ ተገቢ ያመስለኝም!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests