የአእምሮ በሽታ ( ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር)

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የአእምሮ በሽታ ( ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር)

Postby ቆቁ » Sun Feb 26, 2012 10:15 pm

ይህንን የዋርካ ጄኔራል ከለቀቅኩ ዘመናት አለፉ
ለመሆኑ በዚህ በዋርካ ጄኔራል ውስጥ ስንቶቹ ናቸው የዚህ የፐርሰናሊቲ ዲሶርደር በችታ የተጠናወታቸው?

ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር ማለት ምን ማለት ነው ?

አንዱ ዘራፍ በማለት ነብዩ መሐመድ እንደዚህ ነው ይልና ያቅራራል
ሌላው ዘራፍ ይልና ኢየሱስ እንደዚህ ነው ይልና ይደነፋል

ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ እኔ ተንቼ ነበር እንዴት ነው የተጻፈው ብሎ ሊጠይቅ ይሞክራል


ሌላው ደግሞ ቁርኣን እንዴት እንደተጻፈ ስለማላውቅ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል

ሌላው የእኔ እምነት ከአለም አንደኛ ነው በማለት ያለ የሌለውን ጉልበቱን በማፍሰስ ሲተረትር ይውላል::

ሌላው አነበበም አላነበበም እንኪያ ሰላምታ ውስት ይገባና ከስድብ አልፎ ልደባደብ ለማለት ይቃጣዋል :.

ምንድነው ችግራችን ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4039
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby ጌታ » Mon Feb 27, 2012 2:32 pm

ፈላስማው ቆቁ

ጥያቄ መጠየቅና መወያየት ደግሞ የአዕምሮ በሽታ ሆነ እንዴ? ባይሆን የኔ ብቻ ነው ትክክል እናንተ ልካደላችሁም ብሎ መሰዳደቡ ልክ አይደለም ብዬ አምናለሁ.......

በል ከመጣህ አይቀር ኪኒናውን አቀብለን :lol:

ከታማሚዎቹ
አማኑኤል አስበዳሌ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Mon Feb 27, 2012 2:46 pm

ጌታ wrote:
አስበዳሌ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንዴ! :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Mon Feb 27, 2012 3:00 pm

recho wrote:
ጌታ wrote:
አስበዳሌ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንዴ! :lol:


አይ የልጅ ነገር!!! አይ እናንተ ለካ ወስፒታል ነው ምትሉት :oops: :oops: እኛ ጥልያን እንደሄደ ሰሞን የተወለድን ሰዎች እንደዚያ ብለን ነው የምንጠራው

http://translate.google.com/#en|it|Hospital
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Mon Feb 27, 2012 6:11 pm

ቅቅቅቅቅ @ ospedale :lol: :lol: ታንክስ ብሮ ... ዩ ሜክ ማይ ዴይ !!! (ቀኔን ሰራህው ወይንም አስበዳሌህው ) :lol: :lol: :lol: :lol:ጌታ wrote:
recho wrote:
ጌታ wrote:
አስበዳሌ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንዴ! :lol:


አይ የልጅ ነገር!!! አይ እናንተ ለካ ወስፒታል ነው ምትሉት :oops: :oops: እኛ ጥልያን እንደሄደ ሰሞን የተወለድን ሰዎች እንደዚያ ብለን ነው የምንጠራው

http://translate.google.com/#en
it
Hospital
Last edited by recho on Mon Feb 27, 2012 9:05 pm, edited 1 time in total.
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ቆቁ » Mon Feb 27, 2012 6:52 pm

ጌታ ወዳጄ
ጥያቄ መጠየቅና መልስ መጠበቅ የጤናማ ሰዎች የኑሮ ዘዴ ነው::

ነገር ግን እነዚህ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያለባቸው ሰዎች መጠየቅ አይፈልጉም ማስረዳትም አይችሉም::
ማለትም ጤናማ የሆነ ውይይት ከነዚህ ግለሰቦች ጋር ማካሄድ በጣም የሚከብድ ነገር ነው::


እኔ ብቻ ነኝ ትክክል
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉ በፊት ሚስጥሩን ያገኘሁት
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉ በፊት መጽሐፉን ያነበብኩት
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉም በላይ ቅዱስ ቃሉ( ቁርዓንም ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ) በትክክል የገባኝ
ያለ ኔ ቅዱስ ቃሉን ማንም መናገርም ሆነ መስበክም አይችልም በሚል ቅናት የተወጠሩ ቀናተኞች ናቸው::

በሌላ በኩል ደግሞ ቅዱስ ቃሉ ትክክል አይደለም የሚሉ ተቃራኒዎች አሉ እነዚህም በዚህ በሽታ የተለከፉ ናቸው

ትክክል አይደለም ሲሉ ደግሞ እኔ ብቻ ነኝ ምስጢሩን የማውቀው ለማለት ይከጅላቸዋል
የሚያነቡት አይገባቸውም ቢገባቸውም በጣም ትንሽ ነው ከዚህ ትንሽ እውቀት የተነሳ ነው እንግዲህ ካለኔ በስተቀር ማንም አያውቅም በማለት የቆጥ የባጡን ሲቀባጥሩ የሚታዩዝት

የሚያስለፈልፍ አባዜ ይባላል በአማኑኤል የዲክሽነሪ አጠቃቀም

ይህ በሽታ አደገኛ ነው አደገኛነቱ እንደሚከተለው ይተነትናል

ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያለባቸው ግለሰቦች
ወደ ሐኪም ቤት መሄድ አይፈልጉም ምክንያቱም በሽታቸው ስለማይታወቃቸው ሳይሆን ስለሚደነግጡና ለዘላለም ጤነኛ የመሆን ፍላጎት ስላላቸውና በጣም ስለሚያፍሩ

እንደዚህ ያሉ ግለሰቦች ለዘላለም ትክክል የሆነ አስተሳሰብ እንዳላቸው ያወራሉ ማለትም አንሳሳትም ከሰው በላይ የምንገኝ ፍጡራን ነን ብለው ይገምታሉ

ሐሳባቸውን የሚቃረን ግለሰብ ካለ ቶሎ ብለው ይበግናሉ ከዛም ይዋሻሉ የዋሹት ሲታወቅባቸው በዋሹት ነገር አያፍሩም በዛው በውሸታቸው ይቀጥሉበታል:: ማስካካትም ይከጅላቸዋል


በዚህ በዋርካ ጄኔራል የሚገኝ መላው አባል ሁላ ይህ በሽታ አለበት ማለት ሳይሆን ነገር ከነዚህ ግለሰቦች ጋር በዚህ መልኩ እንኪያ ሰላምታ ከቀጠለ በጠቅላላው የዋርካ ጄኔራል ታዳሚ ሁላ ችግሩ ያሳስበዋል::

ሌላው ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ደግሞ
የነዚህ ግለሰቦች ጽሁፍ በጥሞና በማንበብ ሌሊት ሌሊት የሚቃዠው ይሆናል ይህ ደግሞ ሌላው ኤክስትሪም ነው ማለት ነው::
ስለዚህኛው ኤክስትሪም ማውራት አያስፈልግም ምክንያቱም ችግሩ ሲበዛበት ወደ ዶክተር ብቅ ማለቱ ስለማይቀር
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4039
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby ጌታ » Mon Feb 27, 2012 7:16 pm

ሳይካትሪስት ቆቁ አሁን በደንብ ተግባብተናል - ኃሳብዎን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Feb 27, 2012 8:20 pm

ሰላም ቆቁ:-

ያልከው ችግር እንዳለ አምንና ትችትህ ዋርካ ጄኔራል ላይ ብቻ ማነጣጠሩ ግን ተገቢ አይደለም እላለሁ::የአራቱም መድረኮች ታዳሚዎች ጉዳዩ ይመለከታቸዋል::በእኔ አመለካከት ይህ ያልከው 'personality disorder' ከገሃዱ ዓለም ይዘነው የመጣነው ነው እንጂ እዚሁ የተጠናወተን አይደለም::እንዲያውም ባግባቡ ከተጠቀምንበት ይህ የውውይት መድረክ እንደ therapy ሊሆንልን ይችላል::በነገራችን ላይ ነገር ይዞ ለብቻ መብሰልሰል ነው በይበልጥ ላልከው ዓይነት የአእምሮ መቃወስ የሚዳርገው እንጂ የተሰማንን በመናገርም ሆነ በመጻፍ አይመስለኝም::ማንበቡ ላይ ግን እርግጠኛ አይደለሁም::ለምን ችግሩ የጠናባቸው ሰዎች ሐኪም አያማክሩም ላልከው ደግሞ ምናልባት እዚህ የሚመጡት በ'ሐኪማቸው' ምክር ቢሆንስ ማን ያውቃል :lol:? Internet የሚገቡት ባሉበት አካባቢ ባሉት 'አማኑኤል ሆስፒታሎች' ፒጃማቸውን ለብሰው ሊሆን ይችላል ብለን ብንገምትም መብታቸን ነው:: :lol:

በነገራችን ላይ 'የዓለም አቀፍ የጤንነት ቀንን' ለማሰብ ትዝ ሲለኝ ከተደበቀበት ስቤ የማመጣው አንድ ርእስ አለ::አንተ መቼም ፈላስፋ ብቻ ሳትሆን psychatristም ነህና ከሙያህ ቀንጭበህ እንደምታካፍለን ተስፋ በማድረግ ሊንኩን እነሆ!

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... hp?t=12711
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ፀዋር » Mon Feb 27, 2012 11:40 pm

እምነታቸውን የማያውቁ:: ስለሚያመልኩት ነገር ምንም ግንዛቤ የሌላቸው:: ሳያነቡ እንዳነበበ ሰው ለመከራከር አፋቸውን የሚከፍቱ:: ስለ ራሳቸው ምንም አይነት ግንዛቤ ሳይኖራቸው የሰዎችን ጤና ለመመርመር የሚከጅሉ:: ወዘተረፈ እንዳሉም መጠቆም ነበርብህ :D

ችግር ስትል ከጠቀስካቸው ቦታዎች መካከል አንዱ ላይ ራስህን ገልጸህ ቢሆን ኖሮ የጤነኛ ሰው ትዝብት እንለው ነበር:: But as the explanation on symptom of Narcissistic Personality Disorder shows, patients tend to believe that they are better than others and that it is the others who are sick :lol:

ቆቁ wrote:ጌታ ወዳጄ
ጥያቄ መጠየቅና መልስ መጠበቅ የጤናማ ሰዎች የኑሮ ዘዴ ነው::

ነገር ግን እነዚህ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያለባቸው ሰዎች መጠየቅ አይፈልጉም ማስረዳትም አይችሉም::
ማለትም ጤናማ የሆነ ውይይት ከነዚህ ግለሰቦች ጋር ማካሄድ በጣም የሚከብድ ነገር ነው::


እኔ ብቻ ነኝ ትክክል
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉ በፊት ሚስጥሩን ያገኘሁት
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉ በፊት መጽሐፉን ያነበብኩት
እኔ ብቻ ነኝ ከሁሉም በላይ ቅዱስ ቃሉ( ቁርዓንም ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ) በትክክል የገባኝ
ያለ ኔ ቅዱስ ቃሉን ማንም መናገርም ሆነ መስበክም አይችልም በሚል ቅናት የተወጠሩ ቀናተኞች ናቸው::

በሌላ በኩል ደግሞ ቅዱስ ቃሉ ትክክል አይደለም የሚሉ ተቃራኒዎች አሉ እነዚህም በዚህ በሽታ የተለከፉ ናቸው

ትክክል አይደለም ሲሉ ደግሞ እኔ ብቻ ነኝ ምስጢሩን የማውቀው ለማለት ይከጅላቸዋል
የሚያነቡት አይገባቸውም ቢገባቸውም በጣም ትንሽ ነው ከዚህ ትንሽ እውቀት የተነሳ ነው እንግዲህ ካለኔ በስተቀር ማንም አያውቅም በማለት የቆጥ የባጡን ሲቀባጥሩ የሚታዩዝት

የሚያስለፈልፍ አባዜ ይባላል በአማኑኤል የዲክሽነሪ አጠቃቀም

ይህ በሽታ አደገኛ ነው አደገኛነቱ እንደሚከተለው ይተነትናል

ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያለባቸው ግለሰቦች
ወደ ሐኪም ቤት መሄድ አይፈልጉም ምክንያቱም በሽታቸው ስለማይታወቃቸው ሳይሆን ስለሚደነግጡና ለዘላለም ጤነኛ የመሆን ፍላጎት ስላላቸውና በጣም ስለሚያፍሩ

እንደዚህ ያሉ ግለሰቦች ለዘላለም ትክክል የሆነ አስተሳሰብ እንዳላቸው ያወራሉ ማለትም አንሳሳትም ከሰው በላይ የምንገኝ ፍጡራን ነን ብለው ይገምታሉ

ሐሳባቸውን የሚቃረን ግለሰብ ካለ ቶሎ ብለው ይበግናሉ ከዛም ይዋሻሉ የዋሹት ሲታወቅባቸው በዋሹት ነገር አያፍሩም በዛው በውሸታቸው ይቀጥሉበታል:: ማስካካትም ይከጅላቸዋል


በዚህ በዋርካ ጄኔራል የሚገኝ መላው አባል ሁላ ይህ በሽታ አለበት ማለት ሳይሆን ነገር ከነዚህ ግለሰቦች ጋር በዚህ መልኩ እንኪያ ሰላምታ ከቀጠለ በጠቅላላው የዋርካ ጄኔራል ታዳሚ ሁላ ችግሩ ያሳስበዋል::

ሌላው ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ደግሞ
የነዚህ ግለሰቦች ጽሁፍ በጥሞና በማንበብ ሌሊት ሌሊት የሚቃዠው ይሆናል ይህ ደግሞ ሌላው ኤክስትሪም ነው ማለት ነው::
ስለዚህኛው ኤክስትሪም ማውራት አያስፈልግም ምክንያቱም ችግሩ ሲበዛበት ወደ ዶክተር ብቅ ማለቱ ስለማይቀር
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ፀዋር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Tue Feb 16, 2010 12:40 pm

Re: የአእምሮ በሽታ ( ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር)

Postby ምክክር » Tue Feb 28, 2012 7:41 am

ቆቁ wrote:ይህንን የዋርካ ጄኔራል ከለቀቅኩ ዘመናት አለፉ
ለመሆኑ በዚህ በዋርካ ጄኔራል ውስጥ ስንቶቹ ናቸው የዚህ የፐርሰናሊቲ ዲሶርደር በችታ የተጠናወታቸው?

ፐርሰናሊቲ ዲሶርደር ማለት ምን ማለት ነው ?

አንዱ ዘራፍ በማለት ነብዩ መሐመድ እንደዚህ ነው ይልና ያቅራራል
ሌላው ዘራፍ ይልና ኢየሱስ እንደዚህ ነው ይልና ይደነፋል

ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ እኔ ተንቼ ነበር እንዴት ነው የተጻፈው ብሎ ሊጠይቅ ይሞክራል


ሌላው ደግሞ ቁርኣን እንዴት እንደተጻፈ ስለማላውቅ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል

ሌላው የእኔ እምነት ከአለም አንደኛ ነው በማለት ያለ የሌለውን ጉልበቱን በማፍሰስ ሲተረትር ይውላል::

ሌላው አነበበም አላነበበም እንኪያ ሰላምታ ውስት ይገባና ከስድብ አልፎ ልደባደብ ለማለት ይቃጣዋል :.

ምንድነው ችግራችን ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ


አንተ ጤነኛ ነህ ማለት ነው?
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 294
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ቆቁ » Tue Feb 28, 2012 6:33 pm

ምክክር ወዳጄ እኔ ሳይካትሪስት ነኝ
እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ እባላለሁ::

ወዳጄ ጸዋር እንኩዋን ደህና መጣህ!
ስለ Narcisstic personality disorder ከማውራታችን በፊት እስቲ ስለአንተ ውይይት ትንሽ እንጨዋወት


ዋርካ ፖለቲካ ላይ የሐማኖት ነገር አንስተህ መለጠፍህ ትዝ ይልሀል::

ይህ የለጠፍከው ነገር ደግሞ

"" ለውጥ ያስፈልጋል ... "" የሚል አርእስት ይዘህ ነበር ብቅ ያልከው


አሁን ደግሞ
" ማነው መጽሓፍ ቅዱስን የጻፈው "Who wrote the Bible" የሚል አርእስት ይዘህ ቀርበሀል::

ምን ይታይሀል በነዚህ ጽሁፎችህ ?

ሌላው ደግሞ
" እምነታቸውን የማያውቁ " ስትል እነማናቸው?

እምነታቸውን የማያውቁ ስትል አንተ ግን ከሁሉም በላይ እምነትህን በማወቅህ የሌሎች እምነት ጭቃ መስሎ የሚታይህ የአእምሮ ቀውስ የሚያንገዳግድህ መሆንህን እየተረዳህ ነው::

" ስለሚያመልኩት ነገር ምንም ግንዛቤ የሌላቸው "" ስትል አንተ ግን ስለምታምነው ነገር ግንዛቤ ያለህ ለዛውም ግንዛቤህ ከሁሉም በላይ መሆኑን ስትገልጽ የአማኑኤል ሰው መሆንህን ትገነዘባለህ ?

" ሳያነቡ እንዳነበበ ሰው ለመከራከር አፋቸውን የሚከፍቱ" ስትል አንተ ግን ከሁሉም በላይ ያነበብክ ለዛውም ከሁሉም በላይ ያነበብከው ሁሉ የገባህ ከዓለም አንደኛ የሆንክ ፍጡር መሆንህን ስትገልጽ ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ውስጥ እንዳለህ ግልጽ ይሆንልህ ይሆን ?

" ስለራሳቸው ምንም ዓይነት ግንዛቤ ሳይኖራቸው የሰዎችን ጤና ለመርመር የሚከጅሉ " ስትል አንድ የጤና ዶክተር መታመም የለበትም ማለትህ እንደሆነ አልገባህም ? ከዛም አልፎ ስለራሴ ግንዛቤ እኔ ከሰዎች ይበልጥ አውቃለሁ ከዛም አልፎ ሌሎች ሰዎች ስለራሳቸው ግንዛቤ እንዳላቸው ወይም እንደሌላቸው እኔ አውቃለሁ ስትል ምን እንደሆንክ ግልጽ እየሆንልህ ነው::

" ችግር ስትል ከጠቀስካቸው ቦታዎች መካከል አንዱ ላይ ራስህን ገልጸህ ቢሆን ኖሮ የጤነኛ ሰው ትዝብት እንለው ነበር ስትል " እኔ ስለ አንተ ስለ ሳይካትሪስቱ ቆቁ ጤንነት የበለጠ አውቃለሁ ማለትህ እንደሆነ ገባህ አባባልህ

በሁለቱ አርእስቶች ላይ እና ለኔ ለሳይካትሪስቱ ቆቁ በጻፍከው ጽሁፍ ይህ የናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር እንዳለብህ ሳይካትሪስቱ ቆቁ አንድ በአንድ ተረድቷል

ትልቁ ቁም ነገር ግን ወደ ሕክምና ብቅ ማለትህ መካከለኛ ወይም ጤናማው የናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ውስጥ የምትገኝ መሆኑን ይገልጻል::

ጨምላቃው የናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ውስጥ የምትገኝ ከሆነ ለማወቅ ሳይካትሪስቱ ቆቁ ጊዜ አይፈጅበትም::

ከዚህ በፊት በዋርካ ፖለቲካ የጻፍከው ዓምድ "" ለውጥ ያስፈልጋል ... " የሚለው ምንድን ነበር ዓላማው ?

አሁን በዋርካ ጄኔራል " who wrote the Bible "ምንድነው ዓላማው?

ሳይጠጡ ሰክሮ ሌሎችን ማስከር አይደለም ?
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4039
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby ጌታ » Tue Feb 28, 2012 6:47 pm

ውድ ሳይካትሪስት ቆቁ

ሁላችንም በምናምነው እምነት እርግጠኞች ከሆንንና በቂ ዕውቀት ካለን እንደፀዋር ዓይነቱን ተጠራጣሪ እና ጠያቂ ተገቢ ምላሽ በመስጠት አፍ ማስያዝ መቻል ያለብን ይመስለኛል:: አለበለዚያ ውግዘትና ስድብ ካበዛን ጥያቄውን በመመለስ ፈንታ ጥርጣሬውን እናበዛበታለን:: አጥጋቢ መልስ ካላገኘ አታውቁም ቢል ያማኑኤል ሰው አያደርገውም::

ስለሆነም ዕውቀት ያላችሁ ሁሉ ይህን ተጠራጣሪ ወንድማችንን እና እሱም ተጠራጣሪ ሊያደርጋቸው የሚችሉ መሐል ሰፋሪዎችን ለመታደግ በቂ ምላሽ ስጡት:: ካላወቃችሁም የሚያውቁን ጠይቃችሁ ከተጠራጣሪነት ወደ አማኝነት ለውጡት:: ለዚህም እግዜር ይርዳቹ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ቆቁ » Tue Feb 28, 2012 8:07 pm

ጌታ ወዳጄ

ራሱ ጸዋር ወደ አመጣው የአእምሮ መታወክ ናርሲስስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ስንመጣ
ከእንደዚህ ያሉ ግለሰቦችማሳመን ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ መሆኑን ይገባሀል ብዬ አምናለሁ የሚቀጥለውን ትንተና ስትመለከት
ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያላቸው ግለሰቦች

-የፈለገውን ስራ ትክክል ነው ብለው አይቀበሉህም የራሳቸው ካልሆነ በስተቀር
- የፈለገውን ቀባጥር ራሳቸው የቀባጠሩት ካልሆነ በስተቀር ምንም እውነት አይመስላቸውም

የፈለገውን ትክክል ሁን እነሱ ትክክል ነው ብለው ካልገመቱ ትክክል አይደለህም ለዚህም ድንጋይ ቆፍረው ሰማይ አርሰው የሚሆን ነገር አምጥተው ይወረሩልሀል::

የሶሺያል ግንኙነት የሚባል ነገር አያውቁም አንተ አፈር ብትበላ የነሱ ጥቅም እስካልተነካ ድረስ እንኩዋን አፈር ቀርቶ ጭቃ ብትጎርስ ደንታ የላቸውም::

እንደ አህያ ዝም ብለህ በነዚህ ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ባለባቸው ሰዎች መመራት ብቻ ነው የሚኖርብህ


ተብትበው እና ጤፍረው ጥገኛ እንድትሆን ያደርጉሀል::

ከዚህ ጥገኝነት እና ጥፈራ አመልጣለህ ብሎ መውጣት እጅክ ከባድና አስቸጋሪ መንገድ ነው:: ምክንያቱም የአንተ የጤነኛው አእምሮ ተደልዞ እና ተበውዞ ማንነትህ ጠፍቶብህ ነው ከነዚህ ሰዎች መላቀቅ የምትችለው ለዛውም ብትችል

እነዚህን ሰዎች ተላቆ መሄድ ማለት ጦርነት ነው በሰላምና በድለላ ካልሆነላቸው በዱላ እና በሌላ ነገርም አንተን ጥገኛ ለማድረግ የነሱ አዳማጭ እና አድናቂ ከዛም አልፎ ትራፊ ለቃሚ ከማድረግ ወደሁዋላ አይሉም

ይህ ካተሳካላቸው እነሱም እነዚሁ አይደንቲቲ ክራይስ ውስጥ በመዘፈቅ ዝብርቅርቅ የሚልባቸው ግለሰቦች ናቸው ዝብርቅርቅ ሲል ደግሞ መድረሻው የት እንደሆነ መገንዘብ መቸም አያቅትህም

ተናገርክም አዳመጥክም አነበብክም በሌላ በኩል አልናገርም በል አላዳምጥም በል አላነብም በል እንደዚህ የጤና ስቃይ ያለባቸው ግለሰቦች አንተን ከመኮርኮር አልፈው እስከ መቦጫጨቅ የሚደርሱ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ያለባቸው እጅግ አስቸጋሪ ግለሰቦች መሆናቸው ይግባህ

አሳምናለሁ ማለት ዋጋ የሌለው ነገር ነው ምክንያቱም እንደዚህ ግለሰቦች ሲነሱ ለማመን ሳይሆን ለማሳመን ስለሆነ
ምንድነው የሚያሳምኑት ብለህ ደግሞ ብትጠይቅ

ካለኔ በስተቀር ማንም የሚያውቅ የለም::

ለምሳሌ ማነው መጽሐፍ ቅዱስን የጻፈው የሚለው አባባል ግልጽ ነው

መጀመሪያ ጸዋር ይህንን ጽሁፍ ከየት አገኘው?

ጸዋር ይህ ጽሁፍ የገባው ከየትኛው ፐርስፐክቲቭ ነው ?

ጸዋር ይህንን መጻፍ ለማመን ያስቻለው ምን ምክንያት
ነው ?

ለምን ጸዋር መጽሐፍ ቅዱስን አላምንም ብሎ ነገር ግን Who wrote the Bible " የሚለውን መጽሐፍ ለማመን በቃ?

ጸዋር እምነቱ ምንድነው ?

ጸዋር እምነቱን ለማጠናከር ነው መጽሐፍ ቅዱስን የሚኮንነው ወይስ ምንድነው ዓላማው ?

እያለ 90 የሳይካትሪስት ጥያቄ ሳይካትሪስቱ ቆቁ መደርደር ይችላል

ጌታ ወዳጄ

ጸዋር ከዚህ በፊት

ለውጥ ያስፈልጋል ብሎ ዋርካ ፖለቲካ ላይ ስለ አጼ ልብነ ድንግል እና ስለ አባ እስቲፋኖስ በፕሮፌሰር ጌታቸው ሐይሌ የተተረጎመ ጽሁፍ ያላማቁዋረጥ ከለቀለቀ በሁዋላ

አሁን ደግሞ ማነው መጽሓፍ ቅዱስን የጻፈው ሲል

በመጀመሪያ ደረጃ ጭንቅራቱ ለኦርቶዶክስ እምነት ለውጥ ያስባል ብሎ ያልገመተ ማንም አልነበረም ከሳይካትሪስቱ ቆቁ በስተቀር

አሁን ደግሞ ጭራሹኑ ክርስትና የሚባል እምነት የለም ምክንያቱም መጽሓፍ ቅዱስ የተጻፈው ባላ ባላ ባላ..

ይህ ነው የናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር የሚባለው

ለውጥ ፍለጋ አሁን ደግሞ ጭራሽ ሁሉም ይውደም::

ምኑን ነው ይህንን ግለሰብ የምታሳምነው ?

ነገ ደግሞ ለምን በማርክሲዝም አታምንም ከነገ ወዲያ ደግሞ ለምን በጨረቃይዝም አታምንም ይልሀል

ለምን በጨረቃይዝም ታምናለህ ለምን በጁፒተሪዝም አታምንም ይልሀል ከነገወዲያ ደግሞ

እሱን በጥገኝነት ካሁን አሁን ምን ያመጣል እያልክ ስትከተል ተጃጅለህ ጨርቅህን ጥለህ አማኑኤል ትገባለህ ምክንያቱም ጤነኛ ስለነበርክ

እሱ ግን ወደ አማኑኤል አይሄድም ?
ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4039
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby ፀዋር » Wed Feb 29, 2012 12:09 am

ጌታ wrote:ውድ ሳይካትሪስት ቆቁ

ሁላችንም በምናምነው እምነት እርግጠኞች ከሆንንና በቂ ዕውቀት ካለን እንደፀዋር ዓይነቱን ተጠራጣሪ እና ጠያቂ ተገቢ ምላሽ በመስጠት አፍ ማስያዝ መቻል ያለብን ይመስለኛል:: አለበለዚያ ውግዘትና ስድብ ካበዛን ጥያቄውን በመመለስ ፈንታ ጥርጣሬውን እናበዛበታለን:: አጥጋቢ መልስ ካላገኘ አታውቁም ቢል ያማኑኤል ሰው አያደርገውም::

ስለሆነም ዕውቀት ያላችሁ ሁሉ ይህን ተጠራጣሪ ወንድማችንን እና እሱም ተጠራጣሪ ሊያደርጋቸው የሚችሉ መሐል ሰፋሪዎችን ለመታደግ በቂ ምላሽ ስጡት:: ካላወቃችሁም የሚያውቁን ጠይቃችሁ ከተጠራጣሪነት ወደ አማኝነት ለውጡት:: ለዚህም እግዜር ይርዳቹ::


ከምሬን አከበርኩህ:: የገባው ሰው ነህ:: ችግሩ ግን ቄሶቻችን በውግዘትና በስድብ ነው የሚያምኑት:: ምናልባት ድሮ ትምህርትና እውቀት በሌሉበት ዘመን ይህ ስልታቸው ሰርቶ ሊሆን ይችላል:: ዛሬ ግን አባ የነቃ የበቃ ጄነሬሽን ነው:: በእውቀት ካልሆነ በኋላ ቀር የልማድ ድሪቶ ልጠፍርህ ብትለው የማይበገር ትውልድ :idea:

@ቆቁ በቅድሚያ ቅንጥብጣቢውን ሀሳብህን አንድ ላይ ሰብሰብ አድርግና ምን ለማለት እንደፈለግክ ግልጽ አድርገው:: የምትጽፈው ነገር ለራስህ ግልጽ ካልሆነ ለሌላው ግልጽ ሊሆን አይችልም:: የምትጽፈውን ደግሞ የምታውቀውም አይመስለኝም::

ሠላም
ፀዋር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Tue Feb 16, 2010 12:40 pm

Postby ቆቁ » Wed Feb 29, 2012 10:46 pm

ወደ ዋናው ነጥብ ስንመጣ

ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ማለት

ቀዌ ወይም ቀውስ

ቢጩ ወይም የለቀቀ

እብድ ጨርቁን ጥሎ የሚሮጥ

ማለት እንዳይደለ አንባቢ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ::

በጣም ልዩ የሆነ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ነው::

ይህ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር መቸ ይጀምራል ?
ይህ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር መቼ ያበቃል ?
ለዚህ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ሚዲየሙ ምንድነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ

ወዳጄ ጸዋር እኔ ሳይካትሪስቱ ቆቁ ቅንጥብጣቢ አልጻፍኩም አንተ የጻፍከውን ነው መልሼ የጻፍኩልህ

አንዱ የናርዚስዚክ ፐርሶናሊቲይ ዲሶርደር ችግር መሸምጠጥ ነው:: ከሸመጠጡ ደግሞ ድርግም አድርጎ መሸምጠጥ ነው ::

ስማ ኦርቶዶክሶች ብቻ ሳይሆኑ በመጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑት ሌሎች ክርስቲያኖችም በመጽሐፍ ቅዱስ ያምናሉ

አራቱ እንሳሳት የሚታመኑ ናቸው የሚል ነገር ከየት ነው ያመጣኽው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4039
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests