የሐሰትና የጣኦት ምንጭ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የሐሰትና የጣኦት ምንጭ

Postby ዘመድኩን » Thu Apr 11, 2013 10:54 am

Narrated Abu Huraira:Allah's Apostle said "How will you be when the son of Mary (i.e. Jesus) descends amongst you and he will judge people by the Law of the Quran and not by the law of Gospel (Fateh-ul Bari page 304 and 305 Vol 7)

Al Ma'idah 005.047 Let the people of the Gospel judge by what God hath revealed therein. If any do fail to judge by (the light of) what God hath revealed, they are (no better than) those who rebel.

አል-አንቢያ 21:58 (ዘወር ሲሉ) ስብርብሮችም አደረጋቸው፤ ለነሱ የሆነ አንድ ታላቅ (ጣዖት) ብቻ ሲቀር ወደርሱ ይመለሱ ዘንድ (እርሱን ተወው)።

ሱረቱ ሷድ 38:5«አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው» (አሉ)፡፡
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: የሐሰትና የጣኦት ምንጭ

Postby ዘመድኩን » Sat Apr 13, 2013 3:38 pm

አብደላህ የአላህ ባሪያ

አል-አንቢያ 21:58 (ዘወር ሲሉ) ስብርብሮችም አደረጋቸው፤ ለነሱ የሆነ አንድ ታላቅ (ጣዖት) ብቻ ሲቀር ወደርሱ ይመለሱ ዘንድ (እርሱን ተወው)

ሱረቱ ሷድ 38:5«አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው» (አሉ)፡፡
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: የሐሰትና የጣኦት ምንጭ

Postby ዘመድኩን » Sun Apr 14, 2013 4:21 pm

ዘመድኩን wrote:አብደላህ የአላህ ባሪያ

አል-አንቢያ 21:58 (ዘወር ሲሉ) ስብርብሮችም አደረጋቸው፤ ለነሱ የሆነ አንድ ታላቅ (ጣዖት) ብቻ ሲቀር ወደርሱ ይመለሱ ዘንድ (እርሱን ተወው)

ሱረቱ ሷድ 38:5«አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው» (አሉ)፡፡

Narrated 'Asim: I asked Anas bin Malik: "Did you use to dislike to perform Tawaf between Safa and Marwa?" He said, "Yes, as it was of the ceremonies of the days of the Pre-lslamic period of ignorance, till Allah revealed: 'Verily! (The two mountains) As-Safa and Al-Marwa are among the symbols of Allah. It is therefore no sin for him who performs the pilgrimage to the Ka'ba, or performs 'Umra, to perform Tawaf between them.' " (2.158)
Sahih Bukhari 2:26:710
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Mon Apr 15, 2013 2:17 pm

ሙሓመድ እራሱን ነቢይ አድርጎ ሰይሞ ከመነሳቱ ከብዙ መቶ አመታት በፊት የሞቱትን ነቢያትን እንድጠይቅ በአላህ ስታዘዝ ተመልከቱ።

ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ 43:45 ከመልክተኞቻችንም ካንተ በፊት የላክናቸውን (ተከታዮቻቸውን) ከአልረሕማን ሌላ የሚገዙዋቸው የሆኑን አማልክት አድርገን እንደሆነ ጠይቃቸው

And ask those We sent before you of Our messengers; have We made besides the Most Merciful deities to be worshipped?
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Tue Apr 16, 2013 1:25 pm

የግማት ምንጭ......................... ከየት ነው ??
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Postby ዘመድኩን » Fri Apr 19, 2013 1:16 pm

አላህ ያጥፋቸዉ ባዩ ማነው?

ሱረቱ አል-ተውባህ 9:30 አይሁድ ዑዘይር የአላህ ልጅ ነዉ፣ አላችሁ፤ ክርስቲያኖችም አልመሲሕ የአላህ ልጅ ነዉ አሉ፤ ይህ በአፎቻቸዉ (የሚናገሩት) ቃላቸው ነው፤ የነዚያን ከነሱ በፊት የካዱትን ሰዎች ቃል ያመሳስላሉ፤ አላህ ያጥፋቸዉ (ከእዉነት) እንዴት ይመለሳሉ!
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Tue Apr 23, 2013 9:58 pm

Code: Select all
ሙሓመድ ዘላለም ኖሯል እየኖረ ነው
?

ሱረቱ አል-አንቢያ 21:34 (ሙሐመድ ሆይ!) ካንተ በፊት ለማንም ሰው ዘላለም መኖርን አላደረግንም፤ ታዲያ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን?
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun Apr 28, 2013 6:14 pm

ቀጣፊዎች በገዛ አንደበታቸው ሲጋለጡ

ሱረቱ አል-አንዓም 6፡6:163 «ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡

ቁራአን ገጽ 179 እኛ ሙስሊሞች ወደ ዓለም ስንመጣ የመጨረሻዎቹ ነን

አል-ዙመር 39:12 የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድሆን ታዘዝኩ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Wed May 01, 2013 8:00 pm

ይህ ሐሰተኛ ላኳቸው ያለው መጽሓፍት የት ናቸው? ያየ የሰማ አለ?

አል-በቀራህ 2:136 «በአላህና ወደኛ በተወረደው (ቁርኣን) ወደ ኢብራሂምም ወደ ኢስማዒልና ወደ ኢስሐቅም ወደ ያዕቁብና ወደ ነገዶቹም በተወረደው በዚያም ሙሳና ዒሳ በተሰጡት በዚያም ነቢያት ሁሉ ከጌታቸው በተሰጡት ከነርሱ በአንድም መካከል የማንለይ ስንኾን አመንን፤ እኛም ለርሱ (ለአላህ) ታዛዦች ነን» በሉ፡፡
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Tue May 14, 2013 3:37 pm

Surah 46 - Al Ahqaf 009 Say: "I am no bringer of new-fangled doctrine among the messengers, nor do I know what will be done with me or with you. I follow but that which is revealed to me by inspiration; I am but a Warner open and clear."

ሐሰተኛን አንደበት ይታዘቡ
Sahih Al-Bukhari HadithHadith 4.470 Narrated bySahl bin Sad The Prophet said, "Verily! 7ይህ ሐሰተኛ ምላስ በኔና በናንተ ምን ሊሆን እንደሚችል አላቅም ነበር ያለው እዚያው ሲሽ ደሞ 700.000 ወይንም 70.000 ተከታዮቼ ወደ ገነት ይገባሉ እያለ ይቀጣትፋል 0,000 or 700,000 of my followers will enter Paradise altogether; so that the first and the last amongst them will enter at the same time, and their faces will be glittering like the bright full moon."
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun May 19, 2013 10:22 pm

Prayer
25 times or 27 times superior?
Narrated 'Abdullah bin Umar: Allah's Apostle said, "The prayer in congregation is twenty seven times superior to the prayer offered by person alone."
Sahih Bukhari 1:11:618
Narrated Abu Said Al-Khudri: The Prophet said, "The prayer in congregation is twenty five times superior to the prayer offered by person alone.
Sahih Bukhari 1:11:619
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Thu May 23, 2013 9:55 pm

ሱረቱ አል-ለይል 92:3 ወንድና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)
ወንድና ሴትን የፈጠረው የአላህ አምላክ ይሄውና

ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Wed May 29, 2013 9:49 am

ዘመድኩን wrote:ሱረቱ አል-ለይል 92:3 ወንድና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)
ወንድና ሴትን የፈጠረው የአላህ አምላክ ይሄውና

ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።

አሜክስ አያሌው ጋር ህገወጥ በሆነ መንገድ ማመንዘርዎን ከ FB ብቻ ሳይሆን ከ አንዳንድ የሰንበት ተማሪዎችም ሰምቻለሁ እና እስኪ ስለዚህ ጉዳይ አንድ ይበሉን ???
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests