አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sat Apr 13, 2013 9:00 pm

ኦሪት ዘጸአት 21፡24፤ ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ 25፤ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል።

(Bukhari Volume 7, Book 72, Number 799) Narrated Ibn 'Abbas: The Prophet used to copy the people of the Scriptures in matters in which there was no order from Allah.

ሱረቱ ሷድ 5:45 በነርሱም ላይ በውስጧ ነፍስ በነፍስ፣ ዓይንም በአይን፣ አፍንጫም በአፍንጫ፣ ጆሮም በጆሮ፣ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል)፣ ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍን
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዶር ዛክር » Sat Apr 13, 2013 9:11 pm

ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘጸአት 21፡24፤ ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ 25፤ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል።

(Bukhari Volume 7, Book 72, Number 799) Narrated Ibn 'Abbas: The Prophet used to copy the people of the Scriptures in matters in which there was no order from Allah.

ሱረቱ ሷድ 5:45 በነርሱም ላይ በውስጧ ነፍስ በነፍስ፣ ዓይንም በአይን፣ አፍንጫም በአፍንጫ፣ ጆሮም በጆሮ፣ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል)፣ ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍንኦሪትንም ሆነ ወንጌልን የላከው አልላህ ነው :: ሁሉም የሱ ናቸው:: አባቶቼ የጻፉልኝ መጽሀፈ አስቴር አይደለምና ?
WATCH PEACE TV ..................
ዶር ዛክር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Jan 08, 2012 6:28 pm

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sun Apr 14, 2013 4:10 pm

አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ኦሪት ዘፍጥረት 4፡8፤ ቃየንም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም

አል-ማኢዳህ 5፡30 ነፍሱም ወንድሙን መግደልን ለርሱ ሸለመችለት፤ ገደለውም፤ ከከሳሪዎቹም ሆነ።
Last edited by ዘመድኩን on Mon Apr 15, 2013 2:24 pm, edited 2 times in total.
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዶር ዛክር » Mon Apr 15, 2013 2:08 pm

ዘመድኩን wrote:
ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘጸአት 21፡24፤ ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ 25፤ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል።

(Bukhari Volume 7, Book 72, Number 799) Narrated Ibn 'Abbas: The Prophet used to copy the people of the Scriptures in matters in which there was no order from Allah.

ሱረቱ ሷድ 5:45 በነርሱም ላይ በውስጧ ነፍስ በነፍስ፣ ዓይንም በአይን፣ አፍንጫም በአፍንጫ፣ ጆሮም በጆሮ፣ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል)፣ ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍንኦሪት ዘፍጥረት 4፡8፤ ቃየንም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም

አል-ማኢዳህ 5፡30 ነፍሱም ወንድሙን መግደልን ለርሱ ሸለመችለት፤ ገደለውም፤ ከከሳሪዎቹም ሆነ።

እንክዋንስ ወንድማማቾች ቀርተው አባት ልጁን ሰቅሎ የለ እንዴ ?
WATCH PEACE TV ..................
ዶር ዛክር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Jan 08, 2012 6:28 pm

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Tue Apr 16, 2013 5:35 pm

ከመጽሃፍ ቅዱስ ያለከልካይ ተሰርቀው ቁርዓን ውስጥ የሚገኙ ስሞች በከፊል….(ክፍል-አንድ)

1. ማርያም…………………………. መርየም
2. ሙሴ………………………………ሙሳ
3. አብርሃም…………………………. ኢብራሂም
4. ሳሙኤል……………………………ሳሙኤል
5. ሐና…………………………..….….ሃና
6. ዘካሪያስ…………………………..….ዘከሪያ
7. እስማኤል ………………………….ኢስማዒል
8. ያዕቆብ……….……….……….……ያዕቁብ
9. ይስሃቅ……….…………………….ኢስሐቅ
10. አዳም……………………………… አደም
11. ሄዋን ……………………………….ሃዋ
12. መላዕክት………….……….………መላእክት
13. ገብርኤል………………………..….ጂብሪል(ገብሬል)
14. ሚካኤል………………………………ሚካል
15. ሰይጣን ……….……………………ኢብሊሰ(ሰይጣን)
16. ሰለሞን…………….……………….ሱለይማን
17. እዮብ……….……..….………..……አዩብ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Wed Apr 17, 2013 5:10 pm

ኦሪት ዘጸአት 15፡25፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም እንጨትን አሳየው፥ በውኃውም ላይ ጣለው፥ ውኃውም ጣፈጠ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ አልሹዐራ 26:6 ወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Wed Apr 17, 2013 8:44 pm

ኦሪት ዘፍጥረት 3፡7፤ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤
Code: Select all
የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ጣሀ 20:121
ከርሷም በልሉም፤ ለነርሱም ኀፍረተ ገላቸው ተገለጸች፤
Code: Select all
ከገነትም ቅጠል በላያቸው ላይ ይለጥፉ ጀመር
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ሰለምቴው » Thu Apr 18, 2013 1:42 pm

ዘመድኩን wrote:ከመጽሃፍ ቅዱስ ያለከልካይ ተሰርቀው ቁርዓን ውስጥ የሚገኙ ስሞች በከፊል….(ክፍል-አንድ)

1. ማርያም…………………………. መርየም
2. ሙሴ………………………………ሙሳ
3. አብርሃም…………………………. ኢብራሂም
4. ሳሙኤል……………………………ሳሙኤል
5. ሐና…………………………..….….ሃና
6. ዘካሪያስ…………………………..….ዘከሪያ
7. እስማኤል ………………………….ኢስማዒል
8. ያዕቆብ……….……….……….……ያዕቁብ
9. ይስሃቅ……….…………………….ኢስሐቅ
10. አዳም……………………………… አደም
11. ሄዋን ……………………………….ሃዋ
12. መላዕክት………….……….………መላእክት
13. ገብርኤል………………………..….ጂብሪል(ገብሬል)
14. ሚካኤል………………………………ሚካል
15. ሰይጣን ……….……………………ኢብሊሰ(ሰይጣን)
16. ሰለሞን…………….……………….ሱለይማን
17. እዮብ……….……..….………..……አዩብለመሀይሙ ቄስ ዘመድኩን ተጨማሪ እውቀት ይሁን ዘንዳ ይህን ልጨምርላቸው ?

አሚን አሜን
ጣኦት ታቦት
አልመሊክ አምላክ
ኢንጂል ወንጌል

በተጨምሪም መመረቅያ ለመሀይሙ አላዋቂው ቄስ

ኢስላም ሰላም ............................

አይን ያወጣው ሌብነት ይልሻል ይህች ነች ::: ስድስት ነጥብ:::
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ሰለምቴው » Thu Apr 18, 2013 1:56 pm

ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘጸአት 15፡25፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም እንጨትን አሳየው፥ በውኃውም ላይ ጣለው፥ ውኃውም ጣፈጠ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ አልሹዐራ 26:6 ወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡

ባለችኝ ጊዜ ደደብን ማስተማር ደስ ይለኛል እና ነው ኣባ ቐሱ ?

ይውልውሆት ?

ሙሴን በ ኦሪት ከሙስሊም እና ከ አይሁድ በላይ ማንም አያውቄውም :: ስለሱ ስታወራ ግን ሙሴ ከ ከርስትና ጋር ስላለው ግንኙነት ታውቃለህ :: በሱ አምነህ ቢሆን ኖሮ አይሁድ በሆንክ ነበር :: በ አለም ላይ ያሌለን ተውህዶ እምነት የዘው ስታወራ እየሳኩኝ እና በድንቁርናህ እያለቀስኩኝ ነው ::

በመጬረሻም ከቅድሙ ምራቂ ይሆንስ ዘንድ

እብሊስ.................. ዳቢሎስ
ተውሂድ,,,,,,,,,,,,,, ተዋህዶ

ቂቂኢቂቂቂቂቂቂቂቅ

አይ ዘሙካ ሙስሊሙ ....
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Thu Apr 18, 2013 4:07 pm

ኦሪት ዘፍጥረት 18፡12፤ ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች። ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል

Code: Select all
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ሁድ 11:72 (እርሷም) ዋልኝ! እኔ አሮጊት፣ ይህም ባሌ ሽማግሌ ኾኖ ሳለ እወልዳለሁን? ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች፤
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ሰለምቴው » Thu Apr 18, 2013 5:13 pm

ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘፍጥረት 18፡12፤ ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች። ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል

Code: Select all
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ሁድ 11:72 (እርሷም) ዋልኝ! እኔ አሮጊት፣ ይህም ባሌ ሽማግሌ ኾኖ ሳለ እወልዳለሁን? ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች፤አባ ቄሱ ሳራን ታውቃታለህ እንዴ ?
እስኪ አትችልም እንጅ ከቻልክ ወደ ባግዳድ ሂድ ?

የሳራን ሀገር እና ልጆች ተመልከተህ እውቀት ሸምተህ ትመጣለህና ?

ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቅ ከደነቆሩ ዘንዳ እንዲህ ነው እንጅ ?
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Thu Apr 18, 2013 9:22 pm

ራእይ 12፡9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

    አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ አል-አዕራፍ 7፡13 ከርሷ (1) ውረድ፤ በርሷ ውስጥ ልትኮራ አይገባህምና ውጣም አንተ ከወራዶቹ ነህና አለው
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Fri Apr 19, 2013 6:11 pm

ኦሪት ዘፍጥረት 18፡7፤ አብርሃምም ወደ ላሞቹ ሮጠ፥ እጅግ የሰባም ታናሽ ጥጃ ያዘና ለብላቴናው ሰጠው፥ ያዘጋጅም ዘንድ ተቻኰለ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ሷድ 11:69 መልክተኞቻችንም ኢብራሂምን በ(ልጅ) ብስራት በእርግጥ መጡት፤ ሰላም አሉት፤ ሰላም አላቸው፤ ጥቂትም ሳይቆይ ወዲያውኑ የተጠበሰን የወይፈን ስጋ አመጣ፤
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sat Apr 20, 2013 11:43 am

ኦሪት ዘፍጥረት6፡19 ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን።
አላህና ሙሓመድ የሰረቁት ኖኅም መርከብ
ሱረቱ ሁድ 11:40 ትእዛዛችንም በመጣና እቶኑም በገነፈለ ጊዜ፣ በርሷ ውስጥ ከየዓይነቱ ሁሉ ሁለት ሁለት፣ (ወንድና ሴት) ቤተሰቦችህንም ቃል ያለፈበት ብቻ ሲቀር ያመነንም ሰው ሁሉ ጫን አልነው፤ ከርሱም ጋር ጥቂቶች እንጂ አላመኑም።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sun Apr 21, 2013 7:53 am

1.3 ቢሊየን ሕዝብ በኩረጃ የሚያሰግድ ጀግና አረባዊ

ኦሪት ዘፍጥረት 19፡24፤ እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ

ሱረቱ አል-አዕራፍ 7:84 በነርሱም ላይ (የእሳት) ዝናምን አዘነምንባቸው፤ የኃጢአተኞችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests