አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ዘመድኩን » Tue Jul 30, 2013 10:11 am

ኦሪት ዘፍጥረት 19፡ 8፤ እነሆ፥ ወንድን ያላወቁ ሁለት ሴቶች ልጆች አሉኝ፤ እነርሱን ላውጣላችሁ፥ እንደ ወደዳችሁም አድርጓቸው፤ በእነዚህ ሰዎች ብቻ ምንም አታድርጉ፥ እነርሱ በጣራዬ ጥላ ሥር ገብተዋልና።

አላህና ሙሓመድ የኮረጁት የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ

ሱረቱ ሁድ 11:78 ሕዝቦቹም ወደርሱ እየተጣደፉ መጡት፤ ከዚህም በፊት መጥፎ ሥራዎችን ይሠሩ ነበር፤ ፦ ሕዝቦቼ ሆይ እኝህ ሴቶች ልጆቼ ናቸው፤ እነሱ ለናንተ ይልቅ በጣም የጠዱ ናቸው፤ (አግቧቸው)፤ አላህንም ፍሩ፤ በእንግዶቼም፣ አታሳፍሩኝ፤ ከናንተ ውስጥ ቅን ሰው የለምን? አላቸው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Tue Aug 06, 2013 7:18 pm

ትንቢተ አሞጽ 8፥5 እህልን እንሸጥ ዘንድ መባቻው መቼ ያልፋል? የኢፍ መስፈሪያውንም እያሳነስን፥ ሰቅሉንም እያበዛን፥ በሐሰተኛም ሚዛን እያታለልን
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት
ሱረቱ አል-ኢስራእ 17:35 በሰፈራችሁም ጊዜ ስፍርን ሙሉ፤ በትክክለኛው ሚዛንም መዝኑ፤ ይህ መልካም ነገር ነው፤ መጨረሻውም ያማረ ነው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sun Aug 11, 2013 8:07 pm

ትንቢተ አሞጽ 8፡5፤ እህልን እንሸጥ ዘንድ መባቻው መቼ ያልፋል? የኢፍ መስፈሪያውንም እያሳነስን፥ ሰቅሉንም እያበዛን፥ በሐሰተኛም ሚዛን እያታለልን

አላህና ሙሓመድ ከአምላክ ቃል የሰረቁት

ሱረቱ አል-ኢስራእ 7:35
በሰፈራችሁም ጊዜ ስፍርን ሙሉ፤ በትክክለኛው ሚዛንም መዝኑ፤ ይህ መልካም ነገር ነው፤ መጨረሻውም ያማረ ነው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun Aug 25, 2013 9:20 pm

ኦሪት ዘጸአት 4፥6 እግዚአብሔርም ደግሞ። እጅህን ወደ ብብትህ አግባ አለው። እጁንም ወደ ብብቱ አገባት ባወጣትም ጊዜ እነሆ፥ እጁ እንደ በረዶ ለምጽ ሆነች።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ አል-ነምል 27:12 እጅህንም በአንገትጌህ ውስጥ አግባ፤ ያለነውር (ያለ ለምጽ) ነጭ ሆና ትወጣለችና
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Mon Sep 02, 2013 1:21 pm

ኦሪት ዘጸአት 3፡2፤ የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ።3፤ ሙሴም። ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። 4፤ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ። ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት
ቁራአን (አልቀሶስ) 28:29 ሙሳም ጊዜውን በጨረሰና ከቤተሰቦቹ ጋር በኼደ ጊዜ ከጡር ተራራ ጎን እሳትን አየ፡፡ ለቤተሰቡ (እዚህ) «ቆዩ፡፡ እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ወሬን ወይም ትሞቁ ዘንድ ከእሳት ትንታግን አመጣላችኋለሁ» አለ፡፡ 28:30 በመጣትም ጊዜ ከሸለቆው ቀኝ ዳርቻ ከዛፊቱ በኩል በተባረከችው ስፍራ ውስጥ «ሙሳ ሆይ! እኔ የዓለማት ጌታ አላህ እኔ ነኝ» በማለት ተጠራ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Fri Sep 06, 2013 7:32 pm

መዝሙር 24፡1 ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።
ኦሪት ዘዳግም 10፡14፤ እነሆ፥ ሰማይ ሰማየ ሰማያትም፥ ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሔር ነው።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ሉቅማን 31:26 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፤ አላህ እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Mon Sep 09, 2013 5:48 pm

ኦሪት ዘፍጥረት 1፡27፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Sahih Bukhari 4:55:543 Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "Allah created Adam, making him 60 cubits tall. When He created him, He said to him, "Go and greet that group of angels, and listen to their reply, for it will be your greeting (salutation) and the greeting (salutations of your offspring.
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Thu Sep 12, 2013 1:41 pm

ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘፍጥረት 1፡27፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Sahih Bukhari 4:55:543 Narrated Abu Huraira: The Prophet said, "Allah created Adam, making him 60 cubits tall. When He created him, He said to him, "Go and greet that group of angels, and listen to their reply, for it will be your greeting (salutation) and the greeting (salutations of your offspring.ቃቃቃቃቃቃአቃቃቃቃቃአቃቃቃአቃቃቃቃቃዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐአቃቃቃቃቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እግዚሀብሔር ወሸላ እና ---- አለው እያሉ ነው ቄስ ዘመድኩን ::
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Postby ዘመድኩን » Tue Sep 17, 2013 5:03 pm

ኦሪት ዘጸአት 22፥25 ከአንተ ጋር ለተቀመጠው ለወገኔ ለድሀው ገንዘብ ብታበድረው፥ እንደ ባለ አራጣ አትሁን፥ አራጣም አትጫንበት

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

አል-በቀራህ 2:278 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ከአራጣም የቀረውን ተዉ፡፡ አማኞች እንደኾናችሁ (ተጠንቀቁ)፡፡
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Tue Sep 24, 2013 3:12 pm

ሱረቱ ዩኑስ 10:56 እርሱ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2፥6 እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Wed Oct 02, 2013 5:28 pm

ሱርቱ መርየም 19:7 ዘከሪያ ሆይ! እኛ በወንድ ልጅ፣ ስሙ የሕያ (4) በኾነ፣ ከዚህ በፊት ሞክሼን ባላደረግንለት እናበስርሃለን ፤ (አለው)።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት
የሉቃስ ወንጌል 1፡13 መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Thu Oct 03, 2013 12:06 pm

ሱርቱ መርየም 19:53 ከችሮታችንም ወንድሙን ሃሩንን ነቢይ አድርገን ሰጠነዉ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ኦሪት ዘጸአት 7፡1፤ እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። እይ፥ እኔ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ፤ ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልሃል
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Thu Oct 03, 2013 5:21 pm

ሱረቱ ጣሀ 20:17 ሙሳ ሆይ! ይህችም በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት? (ተባለ)። 20:18፦እርሷ በትሬ ናት፤ በርሷ ላይ እደገፍባታለሁ፤ በርሷም ለፍየሎቼ ቅጠልን አረግፍባታለሁ፤ ለኔም በርሷ ሌሎች ጉዳዮች አሉኝ፣ አለ።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት
ኦሪት ዘጸአት 2፤ እግዚአብሔርም። ይህች በእጅህ ያለችው ምንድር ናት? አለው። እርሱም። በትር ናት አለ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun Oct 20, 2013 11:24 am

የአላህና የሙሓመድ የስርቆት ቅሌት በገዛ አንደበታቸው ሲነገር
Translation of Sahih Bukhari, Book 72:Volume 7, Book 72, Number 799: Narrated Ibn 'Abbas:The Prophet used to copy the people of the Scriptures in matters in which there was no order from Allah. The people of the Scripture used to let their hair hang down while the pagans used to part their hair. So the Prophet let his hair hang down first, but later on he parted it.
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sat Jan 11, 2014 6:37 pm

ከመጽሓፍ ቅዱስ የተሰረቀ

12:8
(ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፤- እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው አባታችን በግልጽ ስሕተት ውስጥ ነው፤


12:9
ዩሱፍን ግደሉ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፤ ያባታችሁ ፊት ለናንተ ግል ይሆናልና ከርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላቹና (ተባባሉ)።


12:10
ከነሱ አንድ ተናጋሪ ዩሱፍን አትግደሉ ግን በጉድጓድ አዘቅት ጨለማ ውስጥ ጣሉት፤ ከተጓዢዎች አንዱ ያነሳዋልና፤ ሠሪዎች ብትሆኑ (በዚሁ ተብቃቁ) አላቸው።


12:11
(እነሱም) አሉ ፦ አባታችን ሆይ! በዩሱፍ ላይ ለምን አታምነንም? እኛም ለርሱ በእርግጥ አዛኞች ነን፤


12:12
ነገ ከእኛ ጋር ላከውና ይደሰት፤ ይጫወትም፤ እኛም ለርሱ ጠባቂዎች ነን።

.
12:13
፦ እኔ እርሱን (ዩሱፍን) ይዛችሁ መኼዳችሁ በእርግጥ ያሳዝነኛል፤ እናንተም ከርሱ ዘንጊዎች ስትሆኑ ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁ አላቸው።


12:14
፦እኛ ጭፍራዎች ሆነን ሳለን ተኩላ ቢበላውማ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ ከሳሪዎች ነን አሉት።

12:15
እርሱንም ይዘውት በኼዱና በጉድጓዱ ጨለማ አዘቅት ውስጥ እንዲያደርጉት በቆረጡ ጊዜ (ሐሳባቸውን ፈጸሙበት)፤ ወደርሱም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ ይህንን ሥራቸውን በእርግጥ ትነግራቸዋለህ ስንል ላክንበት።


12:16
አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት፤(Genesis) 37፡13፤ እስራኤልም ዮሴፍን። ወንድሞችህ በሴኬም በጎችን የሚጠብቁ አይደሉምን? ወደ እነርሱ እልክህ ዘንድ ና አለው። እርሱም። እነሆኝ አለው ።

14፤ እርሱም። ሄደህ ወንድሞችህና በጎቹ ደኅና እንደ ሆኑ እይ፥ ወሬአቸውንም አምጣልኝ አለው። እንዲህም ከኬብሮን ቈላ ሰደደው፥ ወደ ሴኬምም መጣ።

15፤ እነሆም በምድረ በዳ ሲቅበዘበዝ ሳለ አንድ ሰው አገኘው፤ ሰውዮውም። ምን ትፈልጋለህ? ብሎ ጠየቀው።

16፤ እርሱም ወንድሞቼን እፈልጋለሁ፤ በጎቹን የሚጠብቁበት ወዴት እንደ ሆነ እባክህ ንገረኝ አለ።

17፤ ሰውዮውም። ከዚህ ተነሥተዋል፤ ወደ ዶታይን እንሂድ ሲሉም ሰምቼአቸዋለሁ አለው። ዮሴፍም ወንድሞቹን ተከታትሎ ሄደ፥ በዶታይንም አገኛቸው።

18፤ እነርሱም በሩቅ ሳለ አዩት፥ ወደ እነርሱም ገና ሳይቀርብ ይገድሉት ዘንድ በእርሱ ላይ ተማከሩ።

19፤ አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው። ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ።

20፤ አሁንም ኑ፥ እንግደለውና በአንድ ጕድጓድ ውስጥ እንጣለው። ክፉ አውሬም በላው እንላለን፤ ከሕልሞቹም የሚሆነውን እናያለን።

21፤ ሮቤልም ይህን ሰማ፥ ከእጃቸውም አዳነው፥ እንዲህም አለ። ሕይወቱን አናጥፋ።

22፤ ሮቤል። ደም አታፍስሱ፤ በዚህች ምድረ በዳ ባለችው ጕድጓድ ጣሉት፥ ነገር ግን እጃችሁን አትጣሉበት አላቸው። እንዲህም ማለቱ ከእጃቸው ሊያድነውና ወደ አባቱ ሊመልሰው ነው።

23፤ እንዲህም ሆነ፤ ዮሴፍም ወደ ወንድሞቹ በቀረበ ጊዜ የለበሳትን በብዙ ኅብር ያጌጠቺቱን ቀሚሱን ገፈፉት፤

24፤ ወስደውም ወደ ጕድጓድ ጣሉት፤ ጕድጓዱም ውኃ የሌለበት ደረቅ ነበረ።

25፤ እንጀራም ሊበሉ ተቀመጡ፤ ዓይናቸውንም አንሥተው አዩ፥ እነሆም የእስማኤላውያን ነገዶች ወደ ግብፅ ለመውረድ ከገለዓድ መጡ፤ ግመሎቻቸውም ሽቱና በለሳን ከርቤም ተጭነው ነበር።

26፤ ይሁዳም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው። ወንድማችንን ገድለን ደሙን ብንሸሽግ ጥቅማችን ምንድር ነው?

27፤ ኑ፥ ለእስማኤላውያን እንሽጠው፥ እጃችንን ግን በእርሱ ላይ አንጣል፥ ወንድማችን ሥጋችንም ነውና። ወንድሞቹም የእርሱን ነገር ሰሙት።

28፤ የምድያም ነጋዶችም አለፉ፤ እነርሱም ዮሴፍን አንሥተው ከጕድጓድ አወጡት፤ ለእስማኤላውያንም ዮሴፍን በሀያ ብር ሸጡት፤ እነርሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት።

29፤ ሮቤልም ወደ ጕድጓዱ ተመለሰ፥ እነሆም ዮሴፍ በጕድጓድ የለም፤ ልብሱንም ቀደደ።

30፤ ወደ ወንድሞቹም ተመልሶ። ብላቴናው የለም፤ እንግዲህ እኔ ወዴት እሄዳለሁ? አለ።

31፤ የዮሴፍንም ቀሚስ ወሰዱ፥ የፍየል አውራም አርደው ቀሚሱን በደም ነከሩት።

32፤ ብዙ ኅብር ያለበትን ቀሚሱንም ላኩ፥ ወደ አባታቸውም አገቡት፥ እንዲህም አሉት። ይህንን አገኘነ፤ ይህ የልጅህ ልብስ እንደ ሆነ ወይም እንዳልሆነ እስኪ እየው።

33፤ እርሱም አውቆ። የልጄ ቀሚስ ነው፤ ክፉ አውሬ በልቶታል፤ ዮሴፍ በእርግጥ ተበጫጭቋል አለ።

34፤ ያዕቆብም ልብሱን ቀደደ፥ በወገቡም ማቅ ታጥቆ ለልጁ ብዙ ቀን አለቀሰ።

35፤ ወንዶች ልጆቹና ሴቶች ልጆቹም ሁሉ ሊያጽናኑት ተነሡ፤ መጽናናትን እንቢ አለ፥ እንዲህም አለ። ወደ ልጄ ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንሁ እወርዳለሁ። አባቱም ስለ እርሱ አለቀሰ።

36፤ እነዚያ የምድያም ሰዎች ግን ዮሴፍን በግብፅ ለፈርዖን ጃንደረባ ለዘበኞቹ አለቃ ለጲጥፋራ ሸጡ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests