አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ዘመጽኩን » Sun Apr 21, 2013 12:35 pm

ሉቃስ 4: 8

8 ኢየሱስም መልሶ። ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው።


ዮሀንስ 20:17

17 ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።


በቁርአን ሲኮረጅ ....

ቁርአን ም:5 አልማኢዳህ ቁ: 116-117

116 አላህም :- የማርያም ልጅ ዒሳ ሆይ አንተ ለሰዎቹ እኔን እና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋቹህ ያዙ ብለሀልን ? በሚለው ግዜ (አስታውስ) ጥራት ይገባህ ለኔ ተገቢ ያልሆነ ነገር ለኔ ማለት አይገባኝም ብዬው እንደሆነም በርግጥ አውቀኸዋል ነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ አንተ ዘንድ ያለውን ግን አላውቅም አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም አዋቂ አንተ ብቻ ነህና

117 በርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም በውስጣቸው እስካለው ድረስ በነሱ ተጠባባቂ ነበርኩ በተሞላኸኝም (ባነሳኸኝም ) ግዜ አንተ በነሱ ተጠባባቂ ነበርክ አንተ በነገሩ ላይ ሁሉ አዋቂ ነህ .....
ዘመጽኩን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Sun Jul 10, 2011 3:13 pm

Postby ዘመድኩን » Mon Apr 22, 2013 9:05 am

በኩረጃ 1.3 ቢሊየን ሕዝ የሚያሰግድ ጀግና አረብ

ሱረቱ አል-ኢስራእ 17:104 ከርሱም በኋላ ለእስራኤል ልጆች፦ ምድሪቱን ተቀመጡባት የኋለኛይቱም (ሰዓት) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትሆኑ እናመጣችኋላን አልናቸው

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37: 21፤ አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የእስራኤልን ልጆች ከሄዱባቸው ከአሕዛብ መካከል እወስዳለሁ ከስፍራም ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ ወደ ገዛ ምድራቸውም አመጣቸዋለሁ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Mon Apr 22, 2013 10:24 pm

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ከሰረቁት

የሉቃስ ወንጌል 1፡28 መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት

ሱረቱ አሊ-ዒምራን (3:42) መላእክትም ያሉትን (አስታዉስ) - መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ፣ አነጻሽም፣ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun Apr 28, 2013 10:13 am

በኩረጃ 1.3 ቢሊየን ሕዝብ የሚያሰግድ አላህ

ኦሪት ዘጸአት 11፤ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።

ሱረቱ ዩኑስ 10፡10:3 ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀናት ውስጥ የፈጠረ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sat May 04, 2013 7:30 am

ኦሪት ዘፍጥረት 2፡7፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት

    አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት


አል-ሒጅር 15:29 (ፍጥረቱን) ባስተካከልኩትና በውስጡ ከመንፈሴ በነፋሁበትም ጊዜ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: አላህና ሙሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሰረቁት

Postby ዘመድኩን » Sun May 05, 2013 9:59 pm

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ኦሪት ዘፍጥረት 2፡17፤ ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።

ሱረቱ አል-አዕራፍ 7:19 አዳምም ሆይ! አንተም ሚስትህም ከገነት ተቀመጡ፤ ከሻችሁትም ስፍራ ብሉ፤ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Tue May 07, 2013 10:07 am

ኦሪት ዘኍልቍ 26፥59 የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። እርስዋ በግብፅ ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት
አላህ ሲኮርጅ ተሳሳተ
አል- ተሕሪም 66:12 የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያቺን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፤ በርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን እጌታዋ ቃላትና በመጽሐፍቱም አረጋገጠች፤ ከታዛዦቹም ነበረች።
አላህ ሲኮርጅ ተሳሳተ
ቁርአን 19.28፣29፣‹የሃሩን እህት ሆይ አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም እናትሽም አመንዝራ አልነበረችም አሉዋት
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sun May 12, 2013 6:47 am

2ኛ የጴጥሮስ 3፡8 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፥ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደ ሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከኮረጁት
አል-ሐጅ 22:47 አላህ ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል፤ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን፣ ከምትቆጥሩት (ቀን) እንደ ሺሕ ዓመት ነው
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Mon May 13, 2013 1:31 pm

ዘመድኩን wrote:2ኛ የጴጥሮስ 3፡8 እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፥ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደ ሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱ።
አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከኮረጁት
አል-ሐጅ 22:47 አላህ ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል፤ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን፣ ከምትቆጥሩት (ቀን) እንደ ሺሕ ዓመት ነውቄስ ዘመድኩን ከ ወይዘሮ አመለ ወርቅ አያሌው ( አሜክስ ) ጋር በድብቅ ያላቸውን የፍቅር ግንኑነት በተመለከተ በቅርብ ጊዜ ዋርካ ላይ ይፋ ይሆናል ::
ይጠብቁን ???????????
ዋርካ ጉድ ትላለች,,,,, ::::


የ ቄስ ዘመድኩን ሚስጥር አዋቂ.
አታመንዝር ክብብ ጎረቢተ አሜክስ
ሰለመቴው ነኝ ::
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Postby ዘመድኩን » Sun May 19, 2013 6:51 pm

መዝሙረ ዳዊት 44፡21 እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን? [b]እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

አሊ-ዒምራን 3:29 [/b]በደረቶቻችሁ ዉሰጥ ያለዉን ነገር ብትደብቁ ወይም ብትገልጹት አላህ ያውቀዋል፤ በሰማያት ያለዉንና በምድርም ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነዉ (በል)።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Mon Jun 03, 2013 7:16 pm

ማቴዎስ 10፡12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከኮረጁት

ሱረት አል-ኑር 24:61 ........ ቤቶችንም በገባችሁ ጊዜ፤ ከአላህ ዘንድ የሆነችን የተባረከች መልካም ስላምታ በነፍሶቻችሁ ላይ ሰላም በሉ፤ እንደዚሁ አላህ አንቀጾችን ለናንተ ያብራራል፤ ልታውቁ ይከጀላልና።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Wed Jun 05, 2013 7:05 pm

ኦሪት ዘዳግም 25፡1316 በከረጢትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ የሆነ ሁለት ዓይነት ሚዛን አይኑርልህ። በቤትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ የሆነ ሁለት ዓይነት መስፈሪያ አይኑርልህ። ይህን የሚያደርግ ሁሉ ክፋትንም የሚያደርግ ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ እውነተኛና ፍጹም ሚዛን ይሁንልህ፤ እውነተኛና ፍጹም

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁትአል-ኢስራእ 17:35 በሰፈራችሁም ጊዜ ስፍርን ሙሉ፤ በትክክለኛው ሚዛንም መዝኑ፤ ይህ መልካም ነገር ነው፤ መጨረሻውም ያማረ ነው።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Thu Jun 06, 2013 5:28 pm

ሳሙኤል ቀዳማዊ 2፡7- እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል። ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

አሊ-ዒምራን 3:26 (ሙሐመድ ሆይ!) በል- የንግሥና ባለቤት የሆንክ አላህ ሆይ! ለምትሻዉ ሰዉ ንግሥናን ትሰጣለህ፤ ከምትሻዉም ሰዉ ንግስናን ትገፍፋለህ፤ የምትሻዉንም ሰዉ ታልቃለህ፤ የምትሻዉንም ሰዉ ታዋርዳለህ። መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ (በችሎታህ) ነው፤ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ዘመድኩን » Sat Jul 20, 2013 7:47 am

ኦሪት ዘፍጥረት 37፡9፤ ደግሞም ሌላ ሕልምን አለመ፥ ለወንድሞቹም ነገራቸው፥ እንዲህም አለ። እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ፤ እነሆ ፀሐይና ጨረቃ አሥራ አንድ ከዋክብትም ሲሰግዱልኝ አየሁ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ዩሱፍ 12:4 ዩሱፍ ለአባቱ፦ አባቴ ሆይ! እኔ ዐሥራ አንድ ክዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃን (በሕልሜ) አየሁ፤ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው ባለ ጊዜ (አስታውስ)።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Mon Jul 22, 2013 7:31 pm

ዘመድኩን wrote:ኦሪት ዘፍጥረት 37፡9፤ ደግሞም ሌላ ሕልምን አለመ፥ ለወንድሞቹም ነገራቸው፥ እንዲህም አለ። እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ፤ እነሆ ፀሐይና ጨረቃ አሥራ አንድ ከዋክብትም ሲሰግዱልኝ አየሁ።

አላህና ሙሓመድ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከሰረቁት

ሱረቱ ዩሱፍ 12:4 ዩሱፍ ለአባቱ፦ አባቴ ሆይ! እኔ ዐሥራ አንድ ክዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃን (በሕልሜ) አየሁ፤ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው ባለ ጊዜ (አስታውስ)።
ድምጻችን ይሰማ !
ቄስ ዘመድኩን ታኒያቸው አይግማ !

መጀመርያ ቂጥህን እበስ ? ሰገራህን አሶግደህ ከሰው ጋር ቅረብ !!!!!!!!!!!!
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

PreviousNext

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests