እስ ኪ የጋራ ቤት እንክፈት::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እስ ኪ የጋራ ቤት እንክፈት::

Postby ክቡራን » Thu May 16, 2013 2:21 am

እኔ እንድማየው እዚህ ሰፈር የሁለት እምነት ጽንፈኞች አላቹ:: በሙስሊም ወገን ሆናቹ ክርስትናን የምትሰድቡ በክርስትናም ወገን ሆናቹ እስልምናን የምትዘልፉ ወንድሞቼ አላቹ:: ባይገርማቹ ሁለታችሁም እምነቱን ሳይሆን የምትወክሉት ራሳችሁን ነው:: ብልግናቹ ለከት የለውም:: እኔ ከናንተ ጋር አተካራ ለመግጠም ጊዜውም ፍላጎቱም የለኝም:: እያንዳንድሽ ስራሽ ያውጣሽ:: ባላህም በእግዚአብሄርም ዘንድ ዋጋሽን ታገኛለሽ:: አሁን ግን እንድንወያይ የፈለኩት በእስልምናና በክርስትና መኅል የጋራ የሆኑ የእምነት እሴቶች አሉ ብዬ አምናለሁ:: እስኪ እንደ ሰው በሚያስተሳስረን ነገር ላይ እደግመዋለሁ እንደ ሰው እያሰብን እንወያይ:: ምን ይታወቃል.... ምናልባት eko ዩኒፋይድ የሆነ ዩኒፊኬሽኒስት አስተሳሰብ ከምስራቅ ጸሀይ እንደወጣ ሁሉ ከዚች ቤትም እንደ ጸበል ይፈልቅ ይሆናል:: ወደ ውይይቱ እንሂድ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: እስ ኪ የጋራ ቤት እንክፈት::

Postby መርፊው » Thu May 16, 2013 8:15 pm

ሰላም ክቡ ሀሳብህ መልካም ነው ሰሚ ካገኘ :!: :!: :!:ክቡራን wrote:እኔ እንድማየው እዚህ ሰፈር የሁለት እምነት ጽንፈኞች አላቹ:: በሙስሊም ወገን ሆናቹ ክርስትናን የምትሰድቡ በክርስትናም ወገን ሆናቹ እስልምናን የምትዘልፉ ወንድሞቼ አላቹ:: ባይገርማቹ ሁለታችሁም እምነቱን ሳይሆን የምትወክሉት ራሳችሁን ነው:: ብልግናቹ ለከት የለውም:: እኔ ከናንተ ጋር አተካራ ለመግጠም ጊዜውም ፍላጎቱም የለኝም:: እያንዳንድሽ ስራሽ ያውጣሽ:: ባላህም በእግዚአብሄርም ዘንድ ዋጋሽን ታገኛለሽ:: አሁን ግን እንድንወያይ የፈለኩት በእስልምናና በክርስትና መኅል የጋራ የሆኑ የእምነት እሴቶች አሉ ብዬ አምናለሁ:: እስኪ እንደ ሰው በሚያስተሳስረን ነገር ላይ እደግመዋለሁ እንደ ሰው እያሰብን እንወያይ:: ምን ይታወቃል.... ምናልባት eko ዩኒፋይድ የሆነ ዩኒፊኬሽኒስት አስተሳሰብ ከምስራቅ ጸሀይ እንደወጣ ሁሉ ከዚች ቤትም እንደ ጸበል ይፈልቅ ይሆናል:: ወደ ውይይቱ እንሂድ::
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Re: እስ ኪ የጋራ ቤት እንክፈት::

Postby ቄስ ዘመድኩን » Fri May 17, 2013 7:01 pm

ክቡራን wrote:እኔ እንድማየው እዚህ ሰፈር የሁለት እምነት ጽንፈኞች አላቹ:: በሙስሊም ወገን ሆናቹ ክርስትናን የምትሰድቡ በክርስትናም ወገን ሆናቹ እስልምናን የምትዘልፉ ወንድሞቼ አላቹ:: ባይገርማቹ ሁለታችሁም እምነቱን ሳይሆን የምትወክሉት ራሳችሁን ነው:: ብልግናቹ ለከት የለውም:: እኔ ከናንተ ጋር አተካራ ለመግጠም ጊዜውም ፍላጎቱም የለኝም:: እያንዳንድሽ ስራሽ ያውጣሽ:: ባላህም በእግዚአብሄርም ዘንድ ዋጋሽን ታገኛለሽ:: አሁን ግን እንድንወያይ የፈለኩት በእስልምናና በክርስትና መኅል የጋራ የሆኑ የእምነት እሴቶች አሉ ብዬ አምናለሁ:: እስኪ እንደ ሰው በሚያስተሳስረን ነገር ላይ እደግመዋለሁ እንደ ሰው እያሰብን እንወያይ:: ምን ይታወቃል.... ምናልባት eko ዩኒፋይድ የሆነ ዩኒፊኬሽኒስት አስተሳሰብ ከምስራቅ ጸሀይ እንደወጣ ሁሉ ከዚች ቤትም እንደ ጸበል ይፈልቅ ይሆናል:: ወደ ውይይቱ እንሂድ::


እስላም ሲንጫጫ ሲደናበር እና ሲናደድ ደስ ይለናል ::
ገና ገና ብዙ ስራዎችን መስራት ይጠበቅብናል ::

የዋርካው ዘመድኩን አሁንም የእስልምናን ሰይጣናዊነት አረምኔነት እና ጭካኝነት ያጋልጣል ::

እስልምና የጨለማ ህይዎት ነው ::
እስልምና ድንቁርና ነው ::

የዋርካው ዘመድኩንን በፌስ ቡክ ይከታተሉ ::
ቄስ ዘመድኩን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Tue Jan 17, 2012 7:20 pm

Postby መርፊው » Fri May 17, 2013 8:33 pm

አንተ ጥንብ ቄስ እንዲሁ እንዳበደ ውሻ ስትክለፈለፍ እንደ ዲቃላው እይሱስ ኢሎሄ ኢሎሄ እያሰኘንህ ወደ ሲኦል እናወርደሀለን እንጅ ላንተ ከንቱ ንግግር ቁብ እንደማንሰጥ

እወቀው :!:


መርፊው ዘ_ነገደ የሁዳ

ክርስትና የጨለማ ሀይማኖት ነው :lol: :lol:
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ክቡራን » Sun May 19, 2013 8:07 pm

መርፊው እና ቄስ ዘመድኩን በቅድሚያ ስለሰጣችሁት አስተያየት ላመስግናቹ:: እናንተ የዚህ ሰፈር ውስጥ የሚደረግ የእምነት ስድድድብ ዋና ደራሶያን እናንተ ናቹ:: አሁን ሁለታችሁም የጻፋችሁትን አንቤባለሁ:: አንተ መርፊው እንተ እንደኛ ሙስሊምነትን አትወክልም:: ሙስሊም አንድን ሰው ንገረው አስተምረው እንጂ አስገድድደው በያዘው እምነትም አንጻር ስድበው አንጔጠው አይልም:: እዚህ ዋርካ ላይ የምትሰራው ነገር ሁሉ ወራዳነት ነው;; እደግመዋለሁ ወራዳነት ነው:: የምንኖረው በመስተዋት ቤት ነው:: አንተ ድንጋይ ከወረወርክ ከዛኛው ወገን ምላሽ ይሰጥሀል:: ቄስ ዘመድኩንን ማን ፈጠረው ?? አንተ ነህ የፈጠርከው!! ..በዚህ የተነሳ አላህንና ቅዱስ እምነትህን እያስደፈርክና እያሰደብክ ነው:: ደሞ ስለ ሲዖል ታወራላቹ..?? ሲዖል ማን ይገባል ማን አይገባም..? ሲዖል ምንድነው?? ደረጃው ምንድነው ?? ብላክ ሆል ምንድንነው ?? ጥልቁ ጨለማ ምንድነው..?? ዝም ብላቹ የማታውቁትን ነገር እንደምታውቁ አድርጋቹ አትፈትፍቱ:: ይሄ ላንተም ለቄስ ዘመድኩንም ነው:: እኔ የመፍትሄ ሀሳብ የምለው አንተም በዚህ መድረክ ላይ እስልምና ምንድነው?? የሚለውን ቁራኑን እየጠቀስክ አስተምር...እኔና መሰሎቼ ቡዙዎች አለን እንሰማኅለን:: ቄስ ዘመድኩንም አንደዚሁ አስተምር:: ትክክልኛ የሆነ ትምህርት ሁሌም ያሸንፋል:: ስድድብ ብልግናችሁንና ለከት ዬሌላቹ ወረቦሎች መሆናችሁን እንጂ የምነት ሰዎች መሆናችሁን አያሳይም::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መርፊው » Sun May 19, 2013 8:49 pm

ክቡ ክብነት ጥሩ ፍርደ ገምድል ዳኛ ነህ ይህንን አስተያየት
ህን ሚዛናዊ ብታደርገው መልካም ነው ምክንያቱም ቄስ ዘሙካ ለዘመናት የሰውን እመነት እናዳሻው በዋርካ ላይ ሲዘልፍና ሲተች ሀይ የሚለው አልነበረም ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ክርስና ተዘለፈ ተብሎ ቡራ ከረዮ የሚባለው መጀመርያውኑ እብዳጅሁን ቄስ ብታስታግሱት ለዚህ ባልደረስን;; ለመሆኑ ግን በአንተ አነጋገር ቄስ ዘምድኩንን የፈጠርኩት እኔ እንደሆንኩ አፍህን ሞልተህ ስትናገር ያለማፈርህ ገርሞኛል እኔ እዚ ዋርካ ላይ ያለሁት ለቄስ ዘመድኩን የመልስ ምት ብቻ ነው እንጅ ሰላማዊ ክርስቲያኖ
ችን የመዝለፍ አቕም የለኝም ይህንን አቕሜን ፊትም ተናግ
ሪያለሁ :የሰውን እምነት ሳይዘልፍ እምነቱን ካስተማረ እኛ
ምን ጥልቅ አድርጎን :!: ግን የሰውን ከዘለፍ ጥሩ የሆነ
አጸፋዊ የመልስ ምት ይሰጠዋል ;;


ክቡራን wrote:መርፊው እና ቄስ ዘመድኩን በቅድሚያ ስለሰጣችሁት አስተያየት ላመስግናቹ:: እናንተ የዚህ ሰፈር ውስጥ የሚደረግ የእምነት ስድድድብ ዋና ደራሶያን እናንተ ናቹ:: አሁን ሁለታችሁም የጻፋችሁትን አንቤባለሁ:: አንተ መርፊው እንተ እንደኛ ሙስሊምነትን አትወክልም:: ሙስሊም አንድን ሰው ንገረው አስተምረው እንጂ አስገድድደው በያዘው እምነትም አንጻር ስድበው አንጔጠው አይልም:: እዚህ ዋርካ ላይ የምትሰራው ነገር ሁሉ ወራዳነት ነው;; እደግመዋለሁ ወራዳነት ነው:: የምንኖረው በመስተዋት ቤት ነው:: አንተ ድንጋይ ከወረወርክ ከዛኛው ወገን ምላሽ ይሰጥሀል:: ቄስ ዘመድኩንን ማን ፈጠረው ?? አንተ ነህ የፈጠርከው!! ..በዚህ የተነሳ አላህንና ቅዱስ እምነትህን እያስደፈርክና እያሰደብክ ነው:: ደሞ ስለ ሲዖል ታወራላቹ..?? ሲዖል ማን ይገባል ማን አይገባም..? ሲዖል ምንድነው?? ደረጃው ምንድነው ?? ብላክ ሆል ምንድንነው ?? ጥልቁ ጨለማ ምንድነው..?? ዝም ብላቹ የማታውቁትን ነገር እንደምታውቁ አድርጋቹ አትፈትፍቱ:: ይሄ ላንተም ለቄስ ዘመድኩንም ነው:: እኔ የመፍትሄ ሀሳብ የምለው አንተም በዚህ መድረክ ላይ እስልምና ምንድነው?? የሚለውን ቁራኑን እየጠቀስክ አስተምር...እኔና መሰሎቼ ቡዙዎች አለን እንሰማኅለን:: ቄስ ዘመድኩንም አንደዚሁ አስተምር:: ትክክልኛ የሆነ ትምህርት ሁሌም ያሸንፋል:: ስድድብ ብልግናችሁንና ለከት ዬሌላቹ ወረቦሎች መሆናችሁን እንጂ የምነት ሰዎች መሆናችሁን አያሳይም::
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ሰለምቴው » Mon May 20, 2013 10:24 am

ክቡራን wrote:መርፊው እና ቄስ ዘመድኩን በቅድሚያ ስለሰጣችሁት አስተያየት ላመስግናቹ:: እናንተ የዚህ ሰፈር ውስጥ የሚደረግ የእምነት ስድድድብ ዋና ደራሶያን እናንተ ናቹ:: አሁን ሁለታችሁም የጻፋችሁትን አንቤባለሁ:: አንተ መርፊው እንተ እንደኛ ሙስሊምነትን አትወክልም:: ሙስሊም አንድን ሰው ንገረው አስተምረው እንጂ አስገድድደው በያዘው እምነትም አንጻር ስድበው አንጔጠው አይልም:: እዚህ ዋርካ ላይ የምትሰራው ነገር ሁሉ ወራዳነት ነው;; እደግመዋለሁ ወራዳነት ነው:: የምንኖረው በመስተዋት ቤት ነው:: አንተ ድንጋይ ከወረወርክ ከዛኛው ወገን ምላሽ ይሰጥሀል:: ቄስ ዘመድኩንን ማን ፈጠረው ?? አንተ ነህ የፈጠርከው!! ..በዚህ የተነሳ አላህንና ቅዱስ እምነትህን እያስደፈርክና እያሰደብክ ነው:: ደሞ ስለ ሲዖል ታወራላቹ..?? ሲዖል ማን ይገባል ማን አይገባም..? ሲዖል ምንድነው?? ደረጃው ምንድነው ?? ብላክ ሆል ምንድንነው ?? ጥልቁ ጨለማ ምንድነው..?? ዝም ብላቹ የማታውቁትን ነገር እንደምታውቁ አድርጋቹ አትፈትፍቱ:: ይሄ ላንተም ለቄስ ዘመድኩንም ነው:: እኔ የመፍትሄ ሀሳብ የምለው አንተም በዚህ መድረክ ላይ እስልምና ምንድነው?? የሚለውን ቁራኑን እየጠቀስክ አስተምር...እኔና መሰሎቼ ቡዙዎች አለን እንሰማኅለን:: ቄስ ዘመድኩንም አንደዚሁ አስተምር:: ትክክልኛ የሆነ ትምህርት ሁሌም ያሸንፋል:: ስድድብ ብልግናችሁንና ለከት ዬሌላቹ ወረቦሎች መሆናችሁን እንጂ የምነት ሰዎች መሆናችሁን አያሳይም::ፍርደ ገምድል የቄስ ዘመድኩን ደቀመዝሙር ክቡራን ሰላም ነህ ????????????

ስምህ የተከበረ ሆኖ ማንንም ሳትወግን እኩል ለመዳኘት ብለህ የከፈትከው ቤት በአድልዎ ምክንያት ውድቅዋል :: ቄስ ዘመድኩን አለም ያወቃቸው ሆነው ሳሉ የትናንቱን መርፊውን በመውቀስህ የ እሳቸው ተላላኪነትህን በትክክል ያሳየህን በመሆኑ ልንከታተልህ እንቸገራለን እና ውሸታም ወራዳነት ያለችው በወንድም መርፌው ዘንድ ሳይሆን በአንተ እና በነፍስ አባትህ ቄስ ዘመድኩን ብቻ እንደሆነ ላሳስብህ እወዳለሁ :::

ውርደት ለ እናንተ
ክብር ለመርፊው.......
ብሎ ይፈርዳል ሰለምቴው
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Postby ክቡራን » Mon May 20, 2013 2:30 pm

እንዴት ነው ነገሩ አንድን ኮንቴክስት ሁለት ጊዜ በሁለት ስም የምትጽፉ ዛር ናቹ እንዴ..? በመርፊው የተነገረውን በሰለምቴ ደገምከው:: እኔ ሰው ስለሆንኩ እንደ ሰው አስባለሁ እንደ ሰው እናገራለሁ:: ላንተ የምስጠው መልስ የለኝም አቶ ሰለምቴው:: ለመርፊው ገልጨለታለሁ:: እኔ ለማዳላት ሳይሆን ለማስማማት ወደዚህ እንድመጣ ጅብሪል የላከኝ ይመስለኛል:: በኢትዮጵያዊነት ሁለታችሁም ወንድሞቼ ናቹ:: እንዲህ አንዳቹ የሌላቹን እምነት እያብጠለጠላቹ እንድትዘነጣጠሉ አልፈልግም:: እምንቱን ላማኞቹ እንተውላቸው ነው የኔ መልክት:: አንተ ስለ ክርስትና እንደማያገባህ ሁሉ ዘመድኩን ስለ እስልምና አያገባውም:: ሁለታቹም ማን ያውቃል በቅርቡ በታላቁ ዙፋን ፊት ትቀርቡ ይሆናል:: ምናልባትም በቅርቡ:: መክሊታቹ የት አለ ብላቹ ስትጠየቁ ዋርካ ላይ እስልምናን ለማስተማር ክርስትናን ስዘልፍ ነበር ልትል ነው..?? ወይም ዘመድኩን ክርስትናን ለማስተማር እስልምናን ዋርካ ጄኔራል ላይ ሳንቌሸሽ ነበር ሊል ነው..?? እምነታቹን ለራሳቹ ጠብቁ ባመናችሁበትና በገባቹ መጠን ተራመዱ:: መንፈሳዊ አለም ትልቅ ሪአልም( Realm ) ነው:: ገብተህ አትወጣበትም:: ሁለታችሁም የምታውቁት ትንሽ ነገር ብቻ ነው:: እሱም መሳደብ ነው:: ይሄ ደሞ ለገነት አያበቃም:: የጂኒዎች ኴስ መጫወቻ እንዳትሆኑ ነው የኔ መልክት:: አስቡበት:: አንተም በቅዱሱ ቁራን እንደተጻፈው አላህን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አድርግ:: ባለፈው አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ( መሻይክ ይመስሉኛል) የቴክሳስ ነዋሪ ጥሩ ነገር ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ ፈልግና ስማቸው እውነቴን ነው የምልህ:: ወሀቢስት ቢሆኑም:: :D ዘመድኩንም የእጊዚአብሄርን መንገድ ፈልግ:: መጀመሪያ እንደ ቃሉ ኑር:: መልካም ዛፍ ከፍሬው ያስታውቃል ይላል ቃሉ:: ሰዎች በስድብህ ሳይሆን በፍሬህ ከማን እንደሆንክ ያውቃሉ:: ቃለ ህይወት ያሰማቹ:: እኔ እንኴን አሁን አያስፈልገኝም እንደናንተ ፈንጂ ወረዳ ውስጥ አልገባሁም:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መርፊው » Mon May 20, 2013 3:37 pm

የአሁኑ ፍርዲህ ወይም አመለካከትህ ለእውነት የቀረበ ይመስላል ይልመድብህ :!: :!: :!:
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ጌታ » Tue May 21, 2013 1:42 pm

ወዳጄ ክቡራን ጥረትህን እጅግ አደንቃለሁ:: እንዳልከውም እዚህ የሌላውን እምነት የሚዘልፉ 'ሜንታሊ ቻለንጅድ' ግለሰቦች እራሳቸውን እንጂ የትኛውንም እምነት አይወክሉም:: እነሱን ማስተማር ባልጩት ላይ ወተት እንደማፍሰስ ይቆጠራልና ባይሆን በፀሎትህ አስባቸው:: የፀሎት አጋዥ ኃይል ካስፈለገህ ታላቁን ዲጎኔን ጠቁሜያለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ምክክር » Sat May 25, 2013 10:01 am

ክቡራን wrote:መርፊው እና ቄስ ዘመድኩን በቅድሚያ ስለሰጣችሁት አስተያየት ላመስግናቹ:: እናንተ የዚህ ሰፈር ውስጥ የሚደረግ የእምነት ስድድድብ ዋና ደራሶያን እናንተ ናቹ:: አሁን ሁለታችሁም የጻፋችሁትን አንቤባለሁ:: አንተ መርፊው እንተ እንደኛ ሙስሊምነትን አትወክልም:: ሙስሊም አንድን ሰው ንገረው አስተምረው እንጂ አስገድድደው በያዘው እምነትም አንጻር ስድበው አንጔጠው አይልም:: እዚህ ዋርካ ላይ የምትሰራው ነገር ሁሉ ወራዳነት ነው;; እደግመዋለሁ ወራዳነት ነው:: የምንኖረው በመስተዋት ቤት ነው:: አንተ ድንጋይ ከወረወርክ ከዛኛው ወገን ምላሽ ይሰጥሀል:: ቄስ ዘመድኩንን ማን ፈጠረው ?? አንተ ነህ የፈጠርከው!! ..በዚህ የተነሳ አላህንና ቅዱስ እምነትህን እያስደፈርክና እያሰደብክ ነው:: ደሞ ስለ ሲዖል ታወራላቹ..?? ሲዖል ማን ይገባል ማን አይገባም..? ሲዖል ምንድነው?? ደረጃው ምንድነው ?? ብላክ ሆል ምንድንነው ?? ጥልቁ ጨለማ ምንድነው..?? ዝም ብላቹ የማታውቁትን ነገር እንደምታውቁ አድርጋቹ አትፈትፍቱ:: ይሄ ላንተም ለቄስ ዘመድኩንም ነው:: እኔ የመፍትሄ ሀሳብ የምለው አንተም በዚህ መድረክ ላይ እስልምና ምንድነው?? የሚለውን ቁራኑን እየጠቀስክ አስተምር...እኔና መሰሎቼ ቡዙዎች አለን እንሰማኅለን:: ቄስ ዘመድኩንም አንደዚሁ አስተምር:: ትክክልኛ የሆነ ትምህርት ሁሌም ያሸንፋል:: ስድድብ ብልግናችሁንና ለከት ዬሌላቹ ወረቦሎች መሆናችሁን እንጂ የምነት ሰዎች መሆናችሁን አያሳይም::ጋዜጠኛና ወያኔው ክቡራን በጣም ተሳስተሃል:: እባክህን ምስክርነትና መረጃ የሚጠይቅ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ ዉሰድ-ጋዜጠኛ ስለሆንክ:: ቄስ ዘመድኩንን ማን ቀጠረው ሶሪ ማን ፈጠረው ለሚለው ጥያቄህ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ፈትሽ:: ወይስ የኋላ ማርሽ የለኝም ነው ምትለው? ኢስላምን በገማ አፉ ገና "ሀ" ብሎ ሲያንቋሽሽ የነበረ እሱ ራሱ ነው:: ቄሱ:: ወመኔው:: ወያኔው:: አየህ ኮመን ኢንተረሴክሽናችሁን :cry: መቸስ the elements in Set "A" and Set 'B" have in commen እያልኩ ቂቂቂቂ ኮመን ኢለመንታችሁን ለማጠናከር በሾርኔ የምትረዳዱትን ከዚህ በላይ በግልጽ ማስቀመጥ አይገባም:: ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ ይሉታል-ነጫጩባዎች::

ሐቁን ቫይሰ-ቨርሳ አርገህ ስታቀርበው ማየት በጣም ያሳዝናል እልሃለሁ:: እናም እቺ እቺን አናልፍም::

ክቡዬ: ቄሱ ናቸው እኮ እነ መርፊው በቅለው: አብበው: ፍሬአቸው ተንዠርግጎ ዛሬ ለምልመው እንድናያቸው ያስቻሉን:: ቄሱ እንደዉም ምስጋና ይገባቸዋል ያሉኝ ሙስሊሞች አሉ:: ተዉ ባልላቸው::

ሠላም ሁን እስኪ...2013 እንደ ጸለይኩልህ ነው::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun May 26, 2013 8:47 am

ሠላም ምክክር

ምክክር wrote:ጋዜጠኛና ወያኔው ክቡራን በጣም ተሳስተሃል::............. ቄሱ:: ወመኔው:: ወያኔው:: አየህ ኮመን ኢንተረሴክሽናችሁን :cry: መቸስ the elements in Set "A" and Set 'B" have in commen እያልኩ ቂቂቂቂ ኮመን ኢለመንታችሁን ለማጠናከር በሾርኔ የምትረዳዱትን ከዚህ በላይ በግልጽ ማስቀመጥ አይገባም:: ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ ይሉታል-ነጫጩባዎች::


"ኮመን ኢንተርሴክሽን" ብለህ ያሰመርክበትን ከፍተኛ ስህተት ለመናገር ብቻ ነው :D ..."ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ"ነቱም አልታይህ አለኝ

የሰራኸው ስህተት "Guilt by association" ወይንም "Guilt by association as an ad hominem" የሚባለውን መጣረስ እንደሆነ በሚቀጥለው ምሳሌዬ ለይተህ ትነግረኛለህ

ምሳሌ ሀሌታው ሀ

መርፊው/ቄስ ዘመድኩን/ሰለምቴው......ተሳዳቢ......እና ሙስሊም ነው........ምክክር ደግሞ....ጨዋ.......እንዲሁም ሙስሊም ነው.........የአንተን አባባል ልዋስና......."አየህ ኮመን ኢንተርሴክሽናችሁን" :lol: :lol: :lol: ......ብልህ ስህተትህ ምን ይመስልሀል :?: :D ......በሾርኒ የምትረዳዱት ነጫጭባዎቹ "ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ" የሚሉት ነው ያልከው አሁንስ ይሰራል ወይንስ አይሰራም :?: :wink:

እያወራሁ ያለሁት ስለአርጊዩመንትህ አወቃቀር ነው :D

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ምክክር » Sun May 26, 2013 9:57 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ምክክር

ምክክር wrote:ጋዜጠኛና ወያኔው ክቡራን በጣም ተሳስተሃል::............. ቄሱ:: ወመኔው:: ወያኔው:: አየህ ኮመን ኢንተረሴክሽናችሁን :cry: መቸስ the elements in Set "A" and Set 'B" have in commen እያልኩ ቂቂቂቂ ኮመን ኢለመንታችሁን ለማጠናከር በሾርኔ የምትረዳዱትን ከዚህ በላይ በግልጽ ማስቀመጥ አይገባም:: ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ ይሉታል-ነጫጩባዎች::


"ኮመን ኢንተርሴክሽን" ብለህ ያሰመርክበትን ከፍተኛ ስህተት ለመናገር ብቻ ነው :D ..."ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ"ነቱም አልታይህ አለኝ

የሰራኸው ስህተት "Guilt by association" ወይንም "Guilt by association as an ad hominem" የሚባለውን መጣረስ እንደሆነ በሚቀጥለው ምሳሌዬ ለይተህ ትነግረኛለህ

ምሳሌ ሀሌታው ሀ

መርፊው/ቄስ ዘመድኩን/ሰለምቴው......ተሳዳቢ......እና ሙስሊም ነው........ምክክር ደግሞ....ጨዋ.......እንዲሁም ሙስሊም ነው.........የአንተን አባባል ልዋስና......."አየህ ኮመን ኢንተርሴክሽናችሁን" :lol: :lol: :lol: ......ብልህ ስህተትህ ምን ይመስልሀል :?: :D ......በሾርኒ የምትረዳዱት ነጫጭባዎቹ "ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ" የሚሉት ነው ያልከው አሁንስ ይሰራል ወይንስ አይሰራም :?: :wink:

እያወራሁ ያለሁት ስለአርጊዩመንትህ አወቃቀር ነው :D

ሠላም


አንተ "ዴዲኬትድ ወያኔ"
ጆርናታሽ ተቀነሰ መሰለኝ ደሞ እኔጋ መጣሽ

በቅድሚያ:- ክቡራን ቄስ ዘመድኩን ከየት መጡ? ከየትስ ተፈጠሩ? ለሚለው የሰጡት ግምት ስህተት መሆኑን ነው ያስቀመጥኩት እንጂ ክቡዬና ዘሙ የጋራ የሆነ ኢንተረስት ስላላቸው ወንጀል ነው ወይም ስህተት ነው አላልኩም:: እስኪ ጥቀስልኝ:: መቸስ መዝብዘብ ትወዳለህ:: ስህተት ነው ያልኩት የክቡን ፍረደ ገምድልነት ነው:: ፍርደ ገምድልነቱ ምናልባት የመነጨው የጋራ የሆነ ነገር ስላላቸው ይሆናል ብዬ በሲምፕል ነገር ገለጥኩት (ላንተ ሳይንስ ሊሆን ይችላል) አንተም ያስቀመጥቀው ግልጽ ነው...ከነሰለምቴው ጋር ኢስላም ያገናኘናል:: በዚያ እንረዳዳ ይሆናል:: ጥርት እንደ ሰማይ.....ልቅም እንደ ስንዴ......

ሞዛዛ ሚጢጢ ወያኔ:: ደሞ ከምክክር ጋር ተጋጥሚያለሁ በልና ደውልላቸው-አበልህን እንዲጨምሩ:: :D ፊፍቲ ፊፍቲ ከሆነ አስብበታለሁ::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun May 26, 2013 10:16 am

ሠላም በድጋሚ ምክክር

ምክክር wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ምክክር

ምክክር wrote:ጋዜጠኛና ወያኔው ክቡራን በጣም ተሳስተሃል::............. ቄሱ:: ወመኔው:: ወያኔው:: አየህ ኮመን ኢንተረሴክሽናችሁን :cry: መቸስ the elements in Set "A" and Set 'B" have in commen እያልኩ ቂቂቂቂ ኮመን ኢለመንታችሁን ለማጠናከር በሾርኔ የምትረዳዱትን ከዚህ በላይ በግልጽ ማስቀመጥ አይገባም:: ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ ይሉታል-ነጫጩባዎች::


"ኮመን ኢንተርሴክሽን" ብለህ ያሰመርክበትን ከፍተኛ ስህተት ለመናገር ብቻ ነው :D ..."ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ"ነቱም አልታይህ አለኝ

የሰራኸው ስህተት "Guilt by association" ወይንም "Guilt by association as an ad hominem" የሚባለውን መጣረስ እንደሆነ በሚቀጥለው ምሳሌዬ ለይተህ ትነግረኛለህ

ምሳሌ ሀሌታው ሀ

መርፊው/ቄስ ዘመድኩን/ሰለምቴው......ተሳዳቢ......እና ሙስሊም ነው........ምክክር ደግሞ....ጨዋ.......እንዲሁም ሙስሊም ነው.........የአንተን አባባል ልዋስና......."አየህ ኮመን ኢንተርሴክሽናችሁን" :lol: :lol: :lol: ......ብልህ ስህተትህ ምን ይመስልሀል :?: :D ......በሾርኒ የምትረዳዱት ነጫጭባዎቹ "ሰልፍ ኤክስፕላናቶሪ" የሚሉት ነው ያልከው አሁንስ ይሰራል ወይንስ አይሰራም :?: :wink:

እያወራሁ ያለሁት ስለአርጊዩመንትህ አወቃቀር ነው :D

ሠላም


አንተ "ዴዲኬትድ ወያኔ"
ጆርናታሽ ተቀነሰ መሰለኝ ደሞ እኔጋ መጣሽ

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

እኔ እኮ የሚገርመኝ የተፃፈን ሐሳብ እንደመሞገት ለምን ዘላችሁ ስለእኔ በአቦ ሰጥ የምትቃዡትን ቅብጥርና እንደምትቸከችኩ ነው :lol: :lol:

መናገር ካለብኝ.....እኔ በዕውቀቴ; በገንዘቤ; በውዱ ጊዜዬ በሙሉ ፈቃደኝነት ወያኔን የምደግፍ ነኝ :wink: .....ከማንም አምስት ሳንቲም አልፈልግም :lol:

ክቡራን ኒዩትራል ለመምሰል ያረገውን ጥረት ነው ያስቀመጥኩት እንጂ


ክቡራንን የምትከሰው አንተስ በጭፍንነት እነመርፊውን ስትደግፍ ኒዩትራል ሆነህ ነው :?: :lol: :lol: :lol:

ክቡዬና ዘሙ የጋራ የሆነ ኢንተረስት ስላላቸው ወንጀል ነው ወይም ስህተት ነው አላልኩም...እስኪ ጥቀስልኝ::


ክቡራንና ዘመድኩንን በወያኔነት ደብለህ ወንጀል ነው ባትልም በወያኔነት ፈርጀህ በሾርኒ ትረዳዳላችሁ ማለትህ ስህተት ነው....ተግባባን :?:

ማሳየትህ ስህተት ነው ያልኩት የክቡን ፍረደ ገምድልነት ነው ምናልባት የጋራ የሆነ ነገር አላቸው ብዬ በሲምፕል ነገር ገለጥኩት (ላንተ ሳይንስ ሊሆን ይችላል) አንተም ያስቀመጥቀው ግልጽ ነው...ከነሰለምቴው ጋር ኢስላም ያገናኘናል:: ሶ ዋት::


ሶ ዋት....ለሚለው ጥያቄህማ ከላይ ራስህ ያስቀመጥከውን ሙግት መልሼ ሞገትኩህ.....መመለስም አልቻልክም :lol: :lol: :lol: :lol: አሁን ተገለጠልህ :?:

ክቡራን ፍርደ-ገምድል ሆኗል ካልክ አንድ በአንድ እየነቀስህ ማስረዳት ስትችል በተንሸዋረረና ምናልባትም ለአንተ አጭር አቋራጭ በመሰለህ መንገድ "ወያኔነት" ኮመን ኢንተርሴክሽን ብለህ ስትቀባጥር ስህተትህን መጠቆም የግድ ነው...አይመሰልህም :?: :wink: :lol: :lol:

ሞዛዛ ሚጢጢ ወያኔ:: ደሞ ከምክክር ጋር ተጋጥሚያለሁ በልና አበልህን አስጨምር :D


የራስህን ሀሳብ መልሼ ማጉረሴ ሞዛዛነት ከሆነ......ሞዛዛነቱ የአንተው እንደሆነ በአክብሮት ተረዳልኝ :lol: :lol: :lol:

የወያኔና የወያኔ ደጋፊዎች ትልቁ ችሎታቸው ደግሞ ሁሌም በእውቀት የሚሟገቱና ከደረጃቸውም ዝቅ ብለው እንደአንተ አይነቱን ግራ የተጋባና ተሳዳቢ ሰው በአክብሮት ማናገራቸው ነው :D ......ስለአበሉ ከላይ ነግሬሀለሁ.....እከፍል ይሆናል እንጂ አይከፈለኝም :lol: :lol: :lol:

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ክቡራን » Mon May 27, 2013 2:40 am

ምክክር ነፍሱ መልስ ስጥ እንጂ..እየተጠበቅ እኮ ነው..እኔን በ 8ተኛ ክፍል LCM & GCF በቲራ ብለኅኝ ነበር.. :D
""አንቺም ክፉ ነበርሽ ክፉ አዘዘብሽ"" አለ...ያልታወቀው ገጣሚ እኮ ነው.. :D ዳግማዊ ሰላም ብያለሁ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests