እስ ኪ የጋራ ቤት እንክፈት::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ምክክር » Tue May 28, 2013 8:43 am

ክቡሻ: ድሮ ልጆች ሆነን ሠፈር ውስጥ ስንዋገር ፓስቲ እየገዙልኝ አግዝልን የሚሉኝን አስታወስከኝ:: ስትወገር እንደነበር ገምታለሁ:: ማስረጃ የለኝም::

"ቄስ ዘመድኩንን ለዚህ ያበቁት ሙስሊሞች ናቸው" ያልከውን እስኪ በቅድሚያ በማስረጃ አስደግፍ? ወይስ ማስረጃ ጠያቂ እናንተ ብቻ ናችሁ? ከዚያ ፍርደ-ገምድልነትህ ከየት እንደመነጨ ሳይንቲፊክ ኤክስፕላኔሽኔን ይዤ ቂቂቂ አርግዩመንት አወቃቀሬን :wink: ወቅሬ አሳያችሗለሁ:: ላእላይ ታእታይ እያልኩ...

በተረፈ ብዙ አትዘብዝቡ:: ሀረግ እንደዘር እየሳባችሁ:: ከነመርፊው ጋር በሃይማኖት ተጣምረን ያጎት ልጆች ሆነን በሃቅ እስከተደጋገፍን ድረስ ምንድነው ችግሩ? እንደ ክቡ በሃሰት እስካልፈረድን ድረስ....አልታይህ አለኝ ልበል እንጂ እኔም - ልክ እንደ ዳጉሳው? :cry: በነገርህ ላይ በእምነት መዛመድና (ለምሳሌ በኢስላም) በመደብ ጀርባ (ልማታዊ እንበለው በቀላሉ) መጣመር ትስስሩ ልዩነት አለው...በሌላ ዘዴ አስረድሃለሁ :idea: ወያኔ በኖ ይጠፋል.....ኗሪ ወይም ዘላለማዊ አይደለም .....ያኔ ዳጊ ማደያው አጠገብ ጎሚስታ ሲከፍት ክቡዬ ፍርድ ቤት ደጃፍ ላይ ራፓር ጻፊ....

ዳጊኮ የገዛ ጽሁፌን... ስህተት ነው ብዬ ያልወነጀልኩትን የለም ስህተት ነው እያለ እራሱ እየወነጀለልኝ እራሱ የሚፈርድ ምርጥ የዘመኑ ወደል አህያ ነው:: ታፍ ዎንትስ ቱ ቢ!!!!!!!!!!!!!! ደሞ ይህም ስድብ ነው በል::

ለዛ ቢሱና ዴዲኬትድ ወያኔው ዳጉሳ:- (ለዛ ቢስ መሆንህን ከዚህ በፊት ነግሬህ ነበር አልሰማ አልክ) ፒፕሉ እዚህ እንዳንተ ቂጡን እስኪያልበው የሚሰራ አይምሰልህ...አንተ እድሜ ለፒፕሉና ለዋርካ በል...እንጎቻህን ጋገርክ:: እስኪ እኛ ባናናግርህ ምን ሰርተህ ልተበላ ነው:: አፈር ብላ ቂቂቂ:: ደሞ አንተን በሎ ከፋይ ክቡን ብሎ ተከፋይ :cry:

(ክቡሻ ያንቺ ጉዳይ ቀላል ነው አገኝሻለሁ ስትጠቀጥቂን)
የአዜብን ኮረብሽን ሪፓርት አንብበሃል...ብሬኪንግ ኒውዝሽን በናፍቆት እየጠበቅን ነው....ለአዜብቲ ከሆነ ጠቅጥቀኝ ግዴለም::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests