አንዳንድ ሙፍቲዎች ያደራጁት ሰልፍ ተካሄደ::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

አንዳንድ ሙፍቲዎች ያደራጁት ሰልፍ ተካሄደ::

Postby ክቡራን » Sat Jun 01, 2013 10:37 pm

ሙፍቲዎቹ ጦርነትም ሊነሳ እንደሚችል አስጠነቀቁ:: ለዝርዝሩ እቺን ይመንጥሩ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አንዳንድ ሙፍቲዎች ያደራጁት ሰልፍ ተካሄደ::

Postby ወልድያ » Sun Jun 02, 2013 9:30 am

ክቡራን wrote:ሙፍቲዎቹ ጦርነትም ሊነሳ እንደሚችል አስጠነቀቁ:: ለዝርዝሩ እቺን ይመንጥሩ::

ሰላም ክቡራን

ዜናውን ሰምቼው የነበረ ቢሆንም ያንተ አረእስት ስለገረመኝ ደግሜ አነበብኩት እስቲ አንዳንድ ሙፍቲዎች እንዳደራጁት የሚገልጸው የቱ ጋር ነው ? ለምን በግድ ከሀይማኖት ጋር ልታያይዘው ትጥራለህ እመነኝ አብሮኝ የሚሰራ ክርስትያን ግብጻዊ አለ ልክ እንደሌላው ግብጻዊ ቀንዱ ቆምዋል ኢትዮጵያን በሚሳይል ለመምታት ምን ያህል እንደምትርቅ ሁሉ ማሰብ ጀምርዋል የትኛው ሙፍቲ እንደቀሰቀሰው ግን አልነገረኝም

እኔ (ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ) ከሀገሬ ኢንተረስት እንዲሁም ከፍትህ አንጻር የአባይን መገደብ እደግፋለው

ማይክል ሽኖዳ (ግብጻዊው ክርስትያን ) ከአገሩ ኢንተረስትና ከህልውና አንጻር ኢትዮጵያ በሚሳይል መመታት እንዳለባት
ያምናል

አንተ ግን ከራስህ ዜና ላይ ሙፍቲዎች እንዳደራጁት የሚገልጸውን ቦታ ጠቁመኝ እስኪ እንዲህ ርካሽ በሆነ ሁኔታ ጉዳዩን የኢስላም እና ክርስትያን ለማስመሰል እና ሰውን ሚስሊድ ለማድረግ መሞከር መልካም ነው ትላለህ ?
ወልድያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 497
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Postby ወልድያ » Sun Jun 02, 2013 10:07 am

ክቡራን ይህን ዜና ካንተ ሊንክ ላይ ነው የወሰድኩት ነው

Others chanted: “ We are the source of the Nile Basin.” “ After Ethiopia’ s surprising decision, bilateral relations have now been put to the test,” according to a statement by the Copts without Borders’ group, one of the protests’ main organisers

copts ማለት ደግሞ የግብጽ ክርስትያኖች ናቸው ግብጥ ይባላሉ ታድያ እነዚህን ነው አንተ አንዳንድ ሙፍቲዎች ያልካቸው ? የክርስትያን ሙፊቲዎች ማለትህ ይሆን ?
ወልድያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 497
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Postby ክቡራን » Sun Jun 02, 2013 3:25 pm

ኢትዮጵያዊው- ሙስሊም ወይም ሙስሊም ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ወልድያ ይህን አለ::
""....የትኛው ሙፍቲ እንደቀሰቀሰው ግን አልነገረኝም
...""

ይሄን ያሉት ሽክ አብደል አክሀር ሀማድ ናቸው:: ይህን የተናገሩትም ባል አረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ነው:: እሳቸው ተሰሚነት ያላቸው ሙፍቲ ናቸው:: እሳቸው ይሄን ባረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ወጥተው መናገራቸው ካላቸው ተሰሚነትና ከሚያገኙት የሚዲያ ስፋት አንጻር ""አንዳንድ ሙፍቲዎች ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ አወጁ"" ቢባል አይበዛባቸውም..አያንስባቸውምም:: ይልቁኑ ዚቁ እሳቸው ይህን አሉ ወይም አላሉ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያዊ ስናየው እኚህ ሼክ ምን እያሉ ነው...?? የሚለውን ማንሳት ያለብን ይመስለኛል::አንዳንዶቻችን እንዲህ አይነት ከህእይማኖት ጋር ተያያዥ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ሲመጡ ነገሩን የምናይበት ሁለት መነጽሮች አሉን አንዱ መነጽር የኢትዮጵያዊነታችን ነው አንዱ መነጽራችን ደሞ የሙስሊምነታችን ነው:: የትኛው መንጸር ጉዳዩን አጉልቶ አንጥሮ ያሳየናል ነው ዋናው ኮንቴክስቱ ( ወይም የነገሩ ፍርምባ) ! እቺ ስለማንነታችን የምትገልጽ ፓራሜትር... ወይም ሊትማስ ፔፕር ናት እላለሁ:: አንዳንድ ሙስሊም ወንድሞቼ ከሙስሊምነታቸው ይልቅ መጀመሪያ ኢትዮጵያዊነታቸውና ኢትዮጵያዊነት ይበልጣባቸዋል አንዳንዶች ደሞ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ ሙስላሚዊነት ያይልባቸዋል ...እናም ሙስሊሙ ብራዘር ስለ ኢትዮጵያ ያለው ወይም የተናገረው ሳይሆን የሚያብከንክናቸው የሱ መነካት ከመቀመጫቸው ያነጥራቸዋል :: አንተ የቱ ጋ እንደቆምክ አላቅም ወንድሜ ሆይ:: በነገራችን ላይ ባለፈው ውይይታችን ስለ አልህባሽና ስለ አበሻው ኢትዮጵያዊ ሸክ አብዱል ዝ-ሀረሪ የተጻፈ አንድ የሪሰርች ጽሁፍ ከለንደን ዩኒቨርስቲ ላይብረሪ አግኝቼ አምጥቼልህ .. እባክህን አንብበውና አስተያየትህን ስጠኝ..እኔንም አንዳንድ የማላውቀውን ነገር አስተምረኝ ብዬህ እሺ ብለኅኝ መልስ ሳትሰጠኝ በዛው ጠፋህ :: :roll: ፍቃደኛ ከሆንክ ዛሬም ለመስማት ዝግጁ ነኝ:: አርትክሉ ከጠፋብህም ሴቭ አድርጌዋለሁ ላመጣልህ እችላለሁ:: በተረፈ ሙፍቲው ያሉትን ከዚህ በታች አስቀምጫለሁ:: ሰላሙን ሁሉ ላንተ ::
Al-Qaeda loyalist group in Egypt declared war on Ethiopia today after Ethiopia has started diverting a stretch of the Blue Nile to make way for a $4.7bn hydroelectric dam.

Sheikh Abdel-Akher Hammad, leader of Al-Jamaa Islamiya calls on Egypt to fight Ethiopia and defend “its honour” over the construction of the great renaisance dam.

Speaking on Al-Arabiya satellite channel, Hammad said Ethiopia’s move would reduce Egypt’s water supply and damage the nation’s national security. “If such a war is forged against us, we are ready to fight and we will embark on it with all our strength to defend our honour,” Hammad added.

Al-Jamaa al Islamiya is an Egyptian Sunni Islamist movement, and is considered a terrorist organization by the United States and European Union. The group is dedicated to establish an Islamic state of Egypt.
Ayman al-Zawahiri, deputy leader of al-Qaeda has previously announced his group’s alliance with Al-Gama al-Islamiyya. In a video released on the internet on 5 August 2006. Zawahiri said “We bring good tidings to the Muslim nation about a big faction of the knights of Al-Gama’a Islamiyya uniting with Al-Qaeda,”

Egypt’s foreign ministry on Wednesday has summoned Ethiopian Ambassador to Egypt, Mahmoud Dardir to express its anger displeasure with Ethiopia’s construction of a major dam on the Blue Nile.

The Grand Renaissance Dam, which is being built in the Benishangul-Gumuz region bordering Sudan, will eventually have a 6,000 megawatt capacity, according to the Ethiopian government. This is the equivalent of at least six nuclear power plants.

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Mon Jun 03, 2013 12:05 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን/አሰላማሊኩም
ወገነ ወልዲያ ጥቂት ነገር ከታሪክ ማህደር ባልከው ላይ ልጨምር:: ኮፕት/ቆብጦች የጦቢያን ፖለቲካ ለማሽመድመድ ከጥንት እስከአሁን ያልተኙ ናቸው::ካለባቸው የሞኖፊስት ኑፋቄ ባሻገር በታሪክ አባዛኛው የሀሰት ወንጌል ተብዬ የተፈበረከውም በእነርሱ ነው::ወደሀገራችን ስንመጣ የእነሱ አምሳያዎች አንድ ሰሞን ደወል ደውለው መሳሪያ ያለህ በመሳሪያ መሳሪያ የሌለህ በቆንጮራ ሀይማኖትህን አስጠብቅ ብለወ ያፈሰሱት ደም በጦቢያ ታሪክ ይገኛል::ነጻ ጋዜጦች ይህንን ዘግበው ነበር እኛም በአይናችን ያየን ከቆንጮራቸው የተረፍን አለን::ህዝቡ ምን አላቸው መሰለህ? ኦርቶኢስቡላ!ይህን ክፉ ስራቸውን አንድ የእነርሱ ቄስ ኢዮብ የሚባል ቅዱስ ጳውሎስ ህሙማን ማገገሚያ የተመደበ ትክክለኛ ብሎ ሲመካበት አይቻለሁ::አቡነ መርሀ ክርስቶስ ሀገር ቤት አቡነ ይስሀቅ ሰሜን አሜሪካና ጥቂት መሰሎች ብቻ ክርስቶሳዊ አቁዋም ሲወስዱ አይቻለሁ ሁለቱም አርፈዋል::
ዲጎኔ ሞረቴው ከጦቢያ ኮፕቶች ግድያ ያመለጠ ድሬ ሙስሊሞቹ ቀብር ስፍራ ለአማኞች ከፈቀዱበት ጎን ተሀድሶ ጸሎት ቤት

ወልድያ wrote:Others chanted: “ We are the source of the Nile Basin.” “ After Ethiopia’ s surprising decision, bilateral relations have now been put to the test,” according to a statement by the Copts without Borders’ group, one of the protests’ main organisers

copts ማለት ደግሞ የግብጽ ክርስትያኖች ናቸው ግብጥ ይባላሉ ታድያ እነዚህን ነው አንተ አንዳንድ ሙፍቲዎች ያልካቸው ? የክርስትያን ሙፊቲዎች ማለትህ ይሆን ?
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon Jun 03, 2013 12:38 am

ድሮ ልጅ እያለሁ አራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩ:: ድሮ ነው ...ምናልባት የ 10 ያስራ አንድ አመት ልጅ እሆናለሁ መሰለኝ...ታዲያ መልዐከ ገነት የሰንበት ትምህርት ቤት አስተማሪያችን እየደጋገሙ ስለ ጻድቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስተምሩን ነበር...ቅዱስ ጊዮርጊስ ስንት ጊዜ ሞቶ እንደተነሳ ሞት እንዳላሸነፈው በስዕል ሁሉ እያስደገፉ ሲያስተምሩን ተመስጨ እማር ነበር:: አንድ ጊዜ መላዕከ ገነት ሲያስተምሩን ጠላቶቾ ግሪካዊውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥቅጠው ገድለው በብረት ወፍጮ ፈጭተውት ዱቄት የሆነውን ሰውነቱን ተራራ ላይ ወጥተው ቢበትኑትም ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ነፍስ ዘርቶ እንደተነሳ ከተፈጨበት ወፍጮ ጋር አሳያተውን ሁላችንም ጉድ ብለን ነበር:: ታዲያ አሁን ከላይ ወንድሜ ዲጎኔ የጻፈውን ሳነብ ( ሳቅ እየያዘኝ ነው) ይሄ ወንድሜ ዲጎኔ ቅዱስ ጊዮርጊስን መሆን አማረው እንዴ..?? :D ከስንት ሞት ነው ያመለጠው አልኩ...ለራሴ ነው.... አጥፍቼ ከሆነ ይቅርታ ሰላም አምሹ:: :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወልድያ » Mon Jun 03, 2013 6:12 am

ሰላም ክቡራን

የኔ ጥያቄ እኮ ቀላል ነበረ

ETW ላይ ካለው ዜና ውስጥ ሙፍቲዎች ሰልፉን እንዳደራጁ የሚገልጽ ነገር አለ ወይ ? የሚል ነው ባጭሩ ያቺን አረፍተ ነገር እንድታሳየኝ ነው ባንጻሩ የሚለው ሰልፉን ያደራጀው copts with out borders የሚባል ድርጅት እንደሆነ ይገልጻል እነዚህ ሙፍቲዎች ናቸው ወይ ? ነው የኔ ጥያቄ ???እስቲ አረብያ አልጀዚራ ሳትሄድ አንተ ካቀረብከው ዜና ላይ ተመስርተህ መልስልኝ በዚህ መመለስ ካቃተህ ከዛ የአልጀዚራን ወይንም የአረብያን ሊንክ አምጣና እናንብበው ethiopia this week ዜና ሊንክ አቅርበህ ከአረብያና አልጀዚራ መልስ መስጠት አግባብ አይደለም አረቢያ ከሆነ እንዲህ ያለው የአል አረቢያን ሊንክ ስጠኝ ላንብበው አንተ ያልከውን የሚል ከሆነ simple as that .

ይህ ግን የሀይማኖት ጥያቄ አይደለም ጉዳዩም የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ይህ እንደተለመደው በዚህ ለከፋፍለን የሚሞክር የደካማ ሰው አስተሳሰብ ነው ህዝብ ለጥቂት ጊዜ እንጂ ሁሌ ሲታለል አይኖርም ነው ያለ ሊንከን :) የሀይማኖት ጉዳይ አሁን በቀጥታ በመንግስት እየተፈጸመብን ያለው ግፍ ነው በተረፈ የግብጹ ሊቀ ጳጳስ ቴዎድሮስም የሚወግኑት ለአገራቸው ለግብጽ ነው ኢትዮጵያ ደግሞ የክርስትያን አገር ብቻ አይደለችም !ክቡራን wrote:ኢትዮጵያዊው- ሙስሊም ወይም ሙስሊም ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ወልድያ ይህን አለ::
""....የትኛው ሙፍቲ እንደቀሰቀሰው ግን አልነገረኝም
...""

ይሄን ያሉት ሽክ አብደል አክሀር ሀማድ ናቸው:: ይህን የተናገሩትም ባል አረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ነው:: እሳቸው ተሰሚነት ያላቸው ሙፍቲ ናቸው:: እሳቸው ይሄን ባረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ወጥተው መናገራቸው ካላቸው ተሰሚነትና ከሚያገኙት የሚዲያ ስፋት አንጻር ""አንዳንድ ሙፍቲዎች ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ አወጁ"" ቢባል አይበዛባቸውም..አያንስባቸውምም:: ይልቁኑ ዚቁ እሳቸው ይህን አሉ ወይም አላሉ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያዊ ስናየው እኚህ ሼክ ምን እያሉ ነው...?? የሚለውን ማንሳት ያለብን ይመስለኛል::አንዳንዶቻችን እንዲህ አይነት ከህእይማኖት ጋር ተያያዥ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ሲመጡ ነገሩን የምናይበት ሁለት መነጽሮች አሉን አንዱ መነጽር የኢትዮጵያዊነታችን ነው አንዱ መነጽራችን ደሞ የሙስሊምነታችን ነው:: የትኛው መንጸር ጉዳዩን አጉልቶ አንጥሮ ያሳየናል ነው ዋናው ኮንቴክስቱ ( ወይም የነገሩ ፍርምባ) ! እቺ ስለማንነታችን የምትገልጽ ፓራሜትር... ወይም ሊትማስ ፔፕር ናት እላለሁ:: አንዳንድ ሙስሊም ወንድሞቼ ከሙስሊምነታቸው ይልቅ መጀመሪያ ኢትዮጵያዊነታቸውና ኢትዮጵያዊነት ይበልጣባቸዋል አንዳንዶች ደሞ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ ሙስላሚዊነት ያይልባቸዋል ...እናም ሙስሊሙ ብራዘር ስለ ኢትዮጵያ ያለው ወይም የተናገረው ሳይሆን የሚያብከንክናቸው የሱ መነካት ከመቀመጫቸው ያነጥራቸዋል :: አንተ የቱ ጋ እንደቆምክ አላቅም ወንድሜ ሆይ:: በነገራችን ላይ ባለፈው ውይይታችን ስለ አልህባሽና ስለ አበሻው ኢትዮጵያዊ ሸክ አብዱል ዝ-ሀረሪ የተጻፈ አንድ የሪሰርች ጽሁፍ ከለንደን ዩኒቨርስቲ ላይብረሪ አግኝቼ አምጥቼልህ .. እባክህን አንብበውና አስተያየትህን ስጠኝ..እኔንም አንዳንድ የማላውቀውን ነገር አስተምረኝ ብዬህ እሺ ብለኅኝ መልስ ሳትሰጠኝ በዛው ጠፋህ :: :roll: ፍቃደኛ ከሆንክ ዛሬም ለመስማት ዝግጁ ነኝ:: አርትክሉ ከጠፋብህም ሴቭ አድርጌዋለሁ ላመጣልህ እችላለሁ:: በተረፈ ሙፍቲው ያሉትን ከዚህ በታች አስቀምጫለሁ:: ሰላሙን ሁሉ ላንተ ::
Al-Qaeda loyalist group in Egypt declared war on Ethiopia today after Ethiopia has started diverting a stretch of the Blue Nile to make way for a $4.7bn hydroelectric dam.

Sheikh Abdel-Akher Hammad, leader of Al-Jamaa Islamiya calls on Egypt to fight Ethiopia and defend “its honour” over the construction of the great renaisance dam.

Speaking on Al-Arabiya satellite channel, Hammad said Ethiopia’s move would reduce Egypt’s water supply and damage the nation’s national security. “If such a war is forged against us, we are ready to fight and we will embark on it with all our strength to defend our honour,” Hammad added.

Al-Jamaa al Islamiya is an Egyptian Sunni Islamist movement, and is considered a terrorist organization by the United States and European Union. The group is dedicated to establish an Islamic state of Egypt.
Ayman al-Zawahiri, deputy leader of al-Qaeda has previously announced his group’s alliance with Al-Gama al-Islamiyya. In a video released on the internet on 5 August 2006. Zawahiri said “We bring good tidings to the Muslim nation about a big faction of the knights of Al-Gama’a Islamiyya uniting with Al-Qaeda,”

Egypt’s foreign ministry on Wednesday has summoned Ethiopian Ambassador to Egypt, Mahmoud Dardir to express its anger displeasure with Ethiopia’s construction of a major dam on the Blue Nile.

The Grand Renaissance Dam, which is being built in the Benishangul-Gumuz region bordering Sudan, will eventually have a 6,000 megawatt capacity, according to the Ethiopian government. This is the equivalent of at least six nuclear power plants.

ወልድያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 497
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Postby ምክክር » Mon Jun 03, 2013 7:26 am

ክቡራን በተደጋጋሚ የዚህ ዓይነት ጥፋት እየሰራህ ውጥረት ለመፍጠር ትሞክራለህ:: ካሁን በፊት በጥሩ መንፈስ አስተያየቴን ለግሼህ ነበር:: ለምን ሆን ብለህ በሙስሊምና በክርስትያኑ መካከል ውጥረት ለመፍጠር ቀደምት ዓላማህ አርገህ እንደምትሰራ አይገርመኝም - ከመደብ ጀርባህ አንጻር: የሚገርመኝ በግልጽ እየነገርንህ ለምን እንደማትታረም ነው::

-ቀደም ሲል ግድቡን በሚመለከት የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን አቋም መጠየቅ አንድ ትልቅ ታሪካዊ ጥፋት ነበር ለዋርካው ክቡራን:: ባንተ ቤት የሙስሊሞችን ዜግነት ቴስት ማድረግህ ነው:: የምትገርም ፍጡር ነህ:: እኛ'ኮ በኢትዮጵያዊነታችን ከተጠላን ወተን አሜሪካዊ መሆን እንችላለን ብለን ጥሩብ አላልንም:: እምቢልታ አልነፋንም:: ስንት የሚነፋ እያለ::

-በሃይማኖት ታሾፋለህ:: ስለ ሃይማኖት ያለህ ጭብጥ እፍኝ ሆኖ ሳለ ከቄስ ዘመድኩን ኋላ እየተፈናጠጥክ ትተናኮሰናለህ:: ሲጋፈጡህ ሮጠህ ጉለብተኞች ሥር ትሸሸጋለህ::

-አሁን ደግሞ ሙፍቲ ገለመሌ......!ምንድነው አጀንዳህ? ዳርዳሩን ብትደንስም ምን ለማለት እንደፈለክ አንባቢህ በቅጽበት የሚረዳበት ዘመን ነው - ዘመኑ:: Focus on tensions betweeen Muslims and Christians?

ጋዜጠኛ ለራስህ ሥትል ጣፍጥ:: አልያ ወሬኛ ነው ብለው ትራሽ ያረጉሃል ይላሃል ምክክር:: አንተ ደለንቱ ብትሆንም ተስፋ ሳይቆርጥ ለአንተ ጥሩ አሳቢ::

አንድ ነን እኛ!
Last edited by ምክክር on Mon Jun 03, 2013 7:38 am, edited 2 times in total.
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ወርቅነች » Mon Jun 03, 2013 7:37 am

ሰላም ክቡ

ሰሞኑን በጣም አብደሀል ያልተጻፈውን ማንበብ ጀምረሀል የሀገር ጉዳይና የሀማኖት ጉዳይ እያሸህ ነው ያለህእው....ባይሆን እንኳን የሀይማኖትና የሀገር ጉዳይን ባትቀላቅለው ጥሩ ነበር.... የዶሮ ወጡና ሸሮን አንድ ላይ ቀላቀልከው.... የዶሮዋ እንኳን ትጣፍጣለች... አንተ እንዳትጣፍጥ አደረግካት ሸሮዋን ቀላቅለህ.... አሁን ውጤቱ ባንተ እጅ ላይ ነው ያለው.... መፍትሄውን አንተው አግኘው....ሁለቱንም መንጽር አንድ ላይ ቀይጠው በደንብ እንድታይ....ሰላላየህእው ወይም ቄሰ በሰራው መንጽር ነው ያየህእው :lol: ....ለመሆኑ አንተ ክርሰቲያኖች የሚያዩበት መንጽር የላቸው ነው እምትለው :lol: ሙሰሊሙም ኢትዮጽያዊ ነው...ክርሰቲያኑም ኢትዮጽያው ነው... አንተ የት ቁጭ ብለህ ነው ይህን ያሰብከው...ጫት ና ካቲካላውን አጋጭተህ ነው የጻፈከው :lol: ቸሩ የኛ የወያኔዎቹ መድሀኒአለም ያጋጭህ....የጊዮርጊሰ ያለ ያሰኝህ ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: ... ሌላው ጉዳይ ደግሞ ሰልሙፍቲ ያልከው ዝም ብለህ ከምትቀባጥር ሙፍቲ ምን ማለት እንድሆን የገባህ አይመሰለኝም... ሰለዚህ መንገዱን እንዲመራህ ወልዲያን ጠይቀው..እሱ መልሱን በደንብ አብራርቶ ይነግረሀል...እሱም ካልወቀ እንግዲህ ሁለታችሁንም ያጋጫችሁ :lol: :lol: ለብዙ ጊዜ ኢትዮጽያ ቁይቼ ሰለነበር ዋርካ ላይ ብቅ ማለት አልቻልኩም አሁን ደግሞ ያን ፈዛዛ ቄሰ ሄጄ ልፈልገው ድራቹ ይጥፋና ከዋርካ ድራሹ የጠፋ ይመስላል :lol: አንተም በሱ ቦታ ልትተካ ነው መሰለኝ....ወራሸ አድርጎሀል ወይ :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ኢትዮጵያዊው- ሙስሊም ወይም ሙስሊም ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ወልድያ ይህን አለ::
""....የትኛው ሙፍቲ እንደቀሰቀሰው ግን አልነገረኝም
...""

ይሄን ያሉት ሽክ አብደል አክሀር ሀማድ ናቸው:: ይህን የተናገሩትም ባል አረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ነው:: እሳቸው ተሰሚነት ያላቸው ሙፍቲ ናቸው:: እሳቸው ይሄን ባረቢያ ሳተላይት ቻናል ላይ ወጥተው መናገራቸው ካላቸው ተሰሚነትና ከሚያገኙት የሚዲያ ስፋት አንጻር ""አንዳንድ ሙፍቲዎች ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ አወጁ"" ቢባል አይበዛባቸውም..አያንስባቸውምም:: ይልቁኑ ዚቁ እሳቸው ይህን አሉ ወይም አላሉ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያዊ ስናየው እኚህ ሼክ ምን እያሉ ነው...?? የሚለውን ማንሳት ያለብን ይመስለኛል::አንዳንዶቻችን እንዲህ አይነት ከህእይማኖት ጋር ተያያዥ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ሲመጡ ነገሩን የምናይበት ሁለት መነጽሮች አሉን አንዱ መነጽር የኢትዮጵያዊነታችን ነው አንዱ መነጽራችን ደሞ የሙስሊምነታችን ነው:: የትኛው መንጸር ጉዳዩን አጉልቶ አንጥሮ ያሳየናል ነው ዋናው ኮንቴክስቱ ( ወይም የነገሩ ፍርምባ) ! እቺ ስለማንነታችን የምትገልጽ ፓራሜትር... ወይም ሊትማስ ፔፕር ናት እላለሁ:: አንዳንድ ሙስሊም ወንድሞቼ ከሙስሊምነታቸው ይልቅ መጀመሪያ ኢትዮጵያዊነታቸውና ኢትዮጵያዊነት ይበልጣባቸዋል አንዳንዶች ደሞ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ ሙስላሚዊነት ያይልባቸዋል ...እናም ሙስሊሙ ብራዘር ስለ ኢትዮጵያ ያለው ወይም የተናገረው ሳይሆን የሚያብከንክናቸው የሱ መነካት ከመቀመጫቸው ያነጥራቸዋል :: አንተ የቱ ጋ እንደቆምክ አላቅም ወንድሜ ሆይ:: በነገራችን ላይ ባለፈው ውይይታችን ስለ አልህባሽና ስለ አበሻው ኢትዮጵያዊ ሸክ አብዱል ዝ-ሀረሪ የተጻፈ አንድ የሪሰርች ጽሁፍ ከለንደን ዩኒቨርስቲ ላይብረሪ አግኝቼ አምጥቼልህ .. እባክህን አንብበውና አስተያየትህን ስጠኝ..እኔንም አንዳንድ የማላውቀውን ነገር አስተምረኝ ብዬህ እሺ ብለኅኝ መልስ ሳትሰጠኝ በዛው ጠፋህ :: :roll: ፍቃደኛ ከሆንክ ዛሬም ለመስማት ዝግጁ ነኝ:: አርትክሉ ከጠፋብህም ሴቭ አድርጌዋለሁ ላመጣልህ እችላለሁ:: በተረፈ ሙፍቲው ያሉትን ከዚህ በታች አስቀምጫለሁ:: ሰላሙን ሁሉ ላንተ ::
Al-Qaeda loyalist group in Egypt declared war on Ethiopia today after Ethiopia has started diverting a stretch of the Blue Nile to make way for a $4.7bn hydroelectric dam.

Sheikh Abdel-Akher Hammad, leader of Al-Jamaa Islamiya calls on Egypt to fight Ethiopia and defend “its honour” over the construction of the great renaisance dam.

Speaking on Al-Arabiya satellite channel, Hammad said Ethiopia’s move would reduce Egypt’s water supply and damage the nation’s national security. “If such a war is forged against us, we are ready to fight and we will embark on it with all our strength to defend our honour,” Hammad added.

Al-Jamaa al Islamiya is an Egyptian Sunni Islamist movement, and is considered a terrorist organization by the United States and European Union. The group is dedicated to establish an Islamic state of Egypt.
Ayman al-Zawahiri, deputy leader of al-Qaeda has previously announced his group’s alliance with Al-Gama al-Islamiyya. In a video released on the internet on 5 August 2006. Zawahiri said “We bring good tidings to the Muslim nation about a big faction of the knights of Al-Gama’a Islamiyya uniting with Al-Qaeda,”

Egypt’s foreign ministry on Wednesday has summoned Ethiopian Ambassador to Egypt, Mahmoud Dardir to express its anger displeasure with Ethiopia’s construction of a major dam on the Blue Nile.

The Grand Renaissance Dam, which is being built in the Benishangul-Gumuz region bordering Sudan, will eventually have a 6,000 megawatt capacity, according to the Ethiopian government. This is the equivalent of at least six nuclear power plants.

ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Mon Jun 03, 2013 2:05 pm

ሰላም አሰላማሌኩም...የምወዳቹ ( ባመላለሳቹ ቅደም ተከተል) , ወልደያ, ምክክር እንዲሁም ወርቅነሽ ነፍሴ( ወያነዋ :D ) እንዴት አደራቹ በቅድሚያ::
ናይ መጀመርታ እኔ ይሄን ዜና አልፈጠርኩትም:: ይሄን ክስተት እኔ አላመቻችሁትም:: ያየሁትን የሰማሁትን ያነብብኩትን እንድትሰሙና እንድታነቡ ስላገራቹ ሌሎች ምን እያሉ እንደሆነ እንድታውቁ እንደ አንድ የማይታክት ጋዜጠኛና ናይ የህዝብ ልጅ አመጣሁላቹ:: አንድ የ PR ሰው ዜና ሲያቀርብ ዜናው ሁሉንም ኢንተርቴይን ያድርጋል ብሎ አያምንም:: እንተርቴይንመንት አንድ ነገር ነው እውነታ ደሞ ሁለተኛ ነው:: በሶስታችሁም ላይ አንድ ኮመን ዲኖሚኒተር አየሁ:: ( እድሜ ለምክክር ሰሞኑን ጂሲኤፍና ሌሲኤም እያለ ሲፈትገኝ ነበር:: :D ) ሶስታችሁም እኔ ላይ የተረባረባችሁትን ያህል ሼክ አብዱል አካር አህመድን ምንም አላላችኌቸውም:: እሳቸው ያሉትን ኮሜንት አላደረጋችሁትም:: ማሴጁን ሳይሆን ማሴንጀሩን ነው መመንጠር የያዛችሁት:: ባለፈው ዋርካ ፖሎቲካ ላይ ባቀረብኩት አንድ ንግግር ላይ ራሴን ኮት አድርጋለሁ.."" ኢትዮጵያዊነት ምርቃና አይደለም..ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊ ሆኖ መገኘት ነው ብዬ ነበር"" የጥቅሱ መጨረሻ:: :D ምን ማለት ነው ይሄ ?? ኢትዮጵያውነትን የመፈታተን ጉዳይ አይደለም ምክሩ እንደዛህ አድርገህ አትየው:: በኔ ባንተ በወርቅዬና በወልደያ መካከል የአምስት ሳንቲም ልዩነት ያህል በኢትዮጵያውነታችን ውስጥ የለም:: ልዩነታችን የሚኖረው ባመለካከታችን ላይና ከሌላ ከውጭ ሀይሎች ( ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ) የሚደርስብንን ዘለፋና ማስጠንቀቂያ ለመመከት የምንወስደው ሜዠር ላይ ነው ልዩነቱ ያለው:: ያል ጃሚያ አል ኢስላሚያ መሪ በግልጽ ባደባባይ ይህን አሉ
Sheikh Abdel-Akher Hammad, leader of Al-Jamaa Islamiya calls on Egypt to fight Ethiopia and defend “
its honour” over the construction of the great renaisance dam.

Speaking on Al-Arabiya satellite channel, Hammad said Ethiopia’ s move would reduce Egypt’ s water supply and damage the nation’ s national security. “ If such a war is forged against us, we are ready to fight and we will embark on it with all our strength to defend our honour,”
አንዳችሁም እኮ ለሳቸው አባባል ኮሜንት አልሰጣችሁም!!! እኔ ዜናውን ያመጣሁትን ውጥረት ልትፈጥር ነው ብላቹ ተረባረባችሁብኝ..እሳቸው ያገራቸንን ክብር በጦርነትም ቢሆን እናስጠብቃለን ሲሉ አልፈሩም የኔ ወንድሞች ግን እሳቸውን ትታቹ እኔን ማሰንጄሩን ትተከቱኛላቹ!! ማነው ውጥረት ፈጣሪው..? ከመቼ ወዲህ ነው እኔ ውጥረት ፈጣሪ የሆንኩት..?? እኔ የክርስቲያኑ ጳጳስም ይሄን እንደ ሼካው ብለው ከሆነ እናትዎንና ! አፍንጫዎን ይላሱ ነው የምላቸው:: ዩ ቤት:: እንግዲ የቅን የእውነትና የሀቅ ፈራጅ የሆነው አላህ በማን ወገን ነው ያለው..? እኔ በኔ ወገን ያለ ይመስለኛል ህሊናዬ ንጹህ ነው:: ክፋትና ውጥረትን አልፈጠርኩም;; እውነትን ግን እነሆ ተናገርኩ:: አለቃዬ ስልክ እይደወለ ስለሆነ ወደ ስራ ልሄድ ነው እናወራለን አብሽሩ....
ወርቅዬ ዩ ሚስድ ኢን ዋርካ :D ሀው ኢዝ ኢትዮጵያ..?? ምን ይዠሽ መጣሽልኝ..? ባለፈው የሆነ ነገር አስተምረኝ ብለሽኝ እኮ እየጠበኩ ነው...:: 8) አብሽሪ እናወራለን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወርቅነች » Tue Jun 04, 2013 7:23 am

ሰላም ክቡ እንዴነህ ባያሌው ?

ክቡ አንተ እየዘፈንክ ነው ያለህው እንዴ :lol: የዋርካ ቄሶች ኢትዮጽያዊነትን ዘግነው ሲያከፋፍሉን ቆይተዋል...አሁን አንተ ደግሞ ወያኔነትን እንደ ከረሜላ ምርቃት ለማከፋፈል እየሞከርክ ነው :lol: :lol: እኝህን ሼህ ከየት አመጣሀቸው....ልበ ወለድ የሆነ ቅዥት ያወራ ሁሉ ታምነዋለህ እንዴ :lol: ሜሴንጀሩ የማይሆን ተረት ተረት ወይም ሜሴጅ ካመጣ መመንጠር ብቻ ሳይሆን ማበጠርም አለ :lol: እህል እንኳን አበጥረውት እንክርዳዱን ያጣሩት የለም ወይ :lol: :lol: :lol: እስኪ ንገረኝ እባክህ...አንተ እኮ የምትለው አይበጥርም ነው...እኛ እምንለው ይበጠራል :lol: :lol: :lol: ዘንድሮ ምን አይነት ጠላ ነው የተሰራው... በንክርዳድ ነው መሰለኝ....እሱን ጠጥተህ ነው የኛን ጭንቅላት ለማዞር የመጣሀው :lol: :lol: :lol: :lol: አንተ እኮ አስተምረሀናል...የኛ አሰተማሪ ነህ...ግን አልተቃናልህም ትምህርቱ :lol: :lol: :lol: በሌላ መንገድ ሞክር :lol: ኢትዮጵያ አማን ነው... ሌላ ጊዜ በሰፊው አጫውተሀለሁ...ልታሰተምረኝ ያሰብከው ጡንቆላና መተት ስለሆነ ሐራም ነውና ብዮ ትቸዋለሁ :lol: :lol: ትምህርቱን ላንተ ትተነዋል እዚያ ያሉትን አሰትምርልን ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ሰላም አሰላማሌኩም...የምወዳቹ ( ባመላለሳቹ ቅደም ተከተል) , ወልደያ, ምክክር እንዲሁም ወርቅነሽ ነፍሴ( ወያነዋ :D ) እንዴት አደራቹ በቅድሚያ::
ናይ መጀመርታ እኔ ይሄን ዜና አልፈጠርኩትም:: ይሄን ክስተት እኔ አላመቻችሁትም:: ያየሁትን የሰማሁትን ያነብብኩትን እንድትሰሙና እንድታነቡ ስላገራቹ ሌሎች ምን እያሉ እንደሆነ እንድታውቁ እንደ አንድ የማይታክት ጋዜጠኛና ናይ የህዝብ ልጅ አመጣሁላቹ:: አንድ የ PR ሰው ዜና ሲያቀርብ ዜናው ሁሉንም ኢንተርቴይን ያድርጋል ብሎ አያምንም:: እንተርቴይንመንት አንድ ነገር ነው እውነታ ደሞ ሁለተኛ ነው:: በሶስታችሁም ላይ አንድ ኮመን ዲኖሚኒተር አየሁ:: ( እድሜ ለምክክር ሰሞኑን ጂሲኤፍና ሌሲኤም እያለ ሲፈትገኝ ነበር:: :D ) ሶስታችሁም እኔ ላይ የተረባረባችሁትን ያህል ሼክ አብዱል አካር አህመድን ምንም አላላችኌቸውም:: እሳቸው ያሉትን ኮሜንት አላደረጋችሁትም:: ማሴጁን ሳይሆን ማሴንጀሩን ነው መመንጠር የያዛችሁት:: ባለፈው ዋርካ ፖሎቲካ ላይ ባቀረብኩት አንድ ንግግር ላይ ራሴን ኮት አድርጋለሁ.."" ኢትዮጵያዊነት ምርቃና አይደለም..ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊ ሆኖ መገኘት ነው ብዬ ነበር"" የጥቅሱ መጨረሻ:: :D ምን ማለት ነው ይሄ ?? ኢትዮጵያውነትን የመፈታተን ጉዳይ አይደለም ምክሩ እንደዛህ አድርገህ አትየው:: በኔ ባንተ በወርቅዬና በወልደያ መካከል የአምስት ሳንቲም ልዩነት ያህል በኢትዮጵያውነታችን ውስጥ የለም:: ልዩነታችን የሚኖረው ባመለካከታችን ላይና ከሌላ ከውጭ ሀይሎች ( ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ) የሚደርስብንን ዘለፋና ማስጠንቀቂያ ለመመከት የምንወስደው ሜዠር ላይ ነው ልዩነቱ ያለው:: ያል ጃሚያ አል ኢስላሚያ መሪ በግልጽ ባደባባይ ይህን አሉ
Sheikh Abdel-Akher Hammad, leader of Al-Jamaa Islamiya calls on Egypt to fight Ethiopia and defend “
its honour” over the construction of the great renaisance dam.

Speaking on Al-Arabiya satellite channel, Hammad said Ethiopia’ s move would reduce Egypt’ s water supply and damage the nation’ s national security. “ If such a war is forged against us, we are ready to fight and we will embark on it with all our strength to defend our honour,”
አንዳችሁም እኮ ለሳቸው አባባል ኮሜንት አልሰጣችሁም!!! እኔ ዜናውን ያመጣሁትን ውጥረት ልትፈጥር ነው ብላቹ ተረባረባችሁብኝ..እሳቸው ያገራቸንን ክብር በጦርነትም ቢሆን እናስጠብቃለን ሲሉ አልፈሩም የኔ ወንድሞች ግን እሳቸውን ትታቹ እኔን ማሰንጄሩን ትተከቱኛላቹ!! ማነው ውጥረት ፈጣሪው..? ከመቼ ወዲህ ነው እኔ ውጥረት ፈጣሪ የሆንኩት..?? እኔ የክርስቲያኑ ጳጳስም ይሄን እንደ ሼካው ብለው ከሆነ እናትዎንና ! አፍንጫዎን ይላሱ ነው የምላቸው:: ዩ ቤት:: እንግዲ የቅን የእውነትና የሀቅ ፈራጅ የሆነው አላህ በማን ወገን ነው ያለው..? እኔ በኔ ወገን ያለ ይመስለኛል ህሊናዬ ንጹህ ነው:: ክፋትና ውጥረትን አልፈጠርኩም;; እውነትን ግን እነሆ ተናገርኩ:: አለቃዬ ስልክ እይደወለ ስለሆነ ወደ ስራ ልሄድ ነው እናወራለን አብሽሩ....
ወርቅዬ ዩ ሚስድ ኢን ዋርካ :D ሀው ኢዝ ኢትዮጵያ..?? ምን ይዠሽ መጣሽልኝ..? ባለፈው የሆነ ነገር አስተምረኝ ብለሽኝ እኮ እየጠበኩ ነው...:: 8) አብሽሪ እናወራለን::
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests