ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Postby mulumebet » Sun Jun 09, 2013 1:16 am

ሲወርድ ሲዋረድ ሲወራረድ ሲዋረድ (በውርደት) የመጣው ይሄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዛሬም ብዙ ጉዶችን እያሰማን ነው;; ከሀገር ቤት ጀምሮ በመላው አለም ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት በመባላት በመነታረክ በስሜት በመመራት በጥላቻ በፖለቲካ ብቻ ምኑምኑ ውስጥ ተዘፍቀው ሲቦጫጨቁ ይታያሉ;; ከኢትዮጵያ ዉጪ የሚኖሩትማ ሰላም አይኑርባቹ በመሀላቹ የተባለ ይመስል ሲጣሉ ሲቦጫጭቁ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት ሲሄዱ እርስ በእርስ ሲወነጃጀሉ ማየት ኖርማል እየሆነ ሄድዋል;; እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አሜሪካንማ ለሁለት ያልተከፈለ ያልተቦጫጨቀ ክርክር ጸብ ጭቅጭቅ የሌለበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም;; ካሉም ጥቂቶች ናቸው;;ታዲያ መንስኤው ምንድን ነው ብሎ መጠየቁ አይከፋም? ከጥንት መንግስታቶችና ታሪክ እንደምንረዳው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፖለቲካ ውስጥ ጥልቅ የማለት ባህሪዋ ነው;; ከድሮ ጀምሮ የመንግስት ሲሶ አካል በማለት በነበሩት የአማራ ገዢዎች እየተደገፈ ሌላውን የሀይማኖት ክፍል እያሳደደ ካለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለም በማለት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ የተሳተፈ ሀይማኖት ነው;; በሀይማኖት ሽፋን ስም ብዙ ጉዶች ታይትዋል;; አልፎ ተርፎ በዚህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሚከተልዋቸው መጽሀፎቻቸው እንክዋን እንደነ ክርስቶስ ሳምራ እንዲሁም የተለያዩ አዋልድ መጽሀፎቻቸው ላይ ጠቅሰው የሚያመጥዋቸው ጻድቃን ሰማታት ብለው የሚያቀርቡልን እንዳሉ አማሮች በመሆናቸው ሌላው ብሄረሰብ ጻድቃን ሰማእት እንደሌለው ተደርጎ ሲደሰኮርልን ኖርዋል;; ጻድቃን ሰማቶቹ ወይ ከሸዋ ወይ ከጎጃም ወይ ከጎንደር ናቸው;; ይሄንን ስል ግን እኔ እራሴ የአማራ ተወላጅ ስለሆንኩ አማራ ላይ ጥላቻ እንዳለኝ ተደርጎ እንዲወሰድ አልፈልግም;; መጽሀፎቹን በደንብ አንብቤ ከጨረስኩ በህዋላ ነው;; ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው;; አሁንም ቢሆን በሄድኩበት የኦርቶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉ ስለ ፍቅር ሲሰበክ ሰምቼ ስለማላውቅ ነው;; ሁሌ ጥላቻና ጴንጤን የሚነቅፍ የጥላቻ ስብከት ብቻ;; መናፍቃን ይላሉ ምን ይላሉ;; የሌላ ሀይማኖትን ግን ተናግረው አያውቁም;; በዛው አፋቸው ደግሞ ፖለቲካው ውስጥ ይገቡና ኢትዮጵያ አንድ ነች ምናምን ሁላችንም አንድ ነን ኢትዮጵያዊ ሲከባበር የኖረ ጨዋ ህዝብ ነው ይሉናል እነኛው ሰዎች;; ታዲያ ይሄ የኦርቶዶክስ ምእመን ከአለም ላይ ብቸኛ ተከታይ የሚያደርገው ምንም ስለሚያምንበት ነገር የማያውቅ መጽሀፍ ቅዱስን ከመሳለም ውጪ ገልጾ አንብቦ የማያውቅ ይልቁንም እነ ድርሳነ ሚካኤል ታምረ ማሪያም ... ምናምን የሚባሉ ጭራሹኑ ታሪካቸው ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረን ነገር ሲከተሉ ባዶ ሆነው ስሜታዊና የመጽሀፍ ቅዱስ እውቀት የጎደላቸው ተላላ በመሆን ይታወቃሉ;; ስለሆነም እሳት የላሱ አራዳ ቄሶቻቸው እያጭበረበሩ በገንዘብ እራሳቸውን እያደለቡ ይገኛሉ;; አንዳንዶቹ ቀሲሶች እዚህ ሆነው አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ላይ ዋና ያለው ቤት እያሰሩ እንደሆነ በመረጃ ተደርሶባቸዋል;; አንደኛው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብጥብጥ መንስኤ ገንዘብ መሆኑ ይታወቃል;; ፍርድ ቤት ያለው ጉዳዮችማ ብዛቱ አይወራ;; ለህዝቡ አትስረቅ ምናምን እያሉ እያወሩ በየበአላቱ በዣንጥላ እየተሰበሰበ የሚገባው በየጊዜው የሚገባው ያሁሉ ገንዘብ የለም ይባላል ወይ ደግሞ ቁጥሩ ሁሌ አይለወጥም;; እነ ቀሲስ ግን ኢትዮጵያ ገንዘባቸው ይደልባል;; ለማንኛውም ሰሞኑን ስለተፈጸመው አስነዋሪ ታሪክ ልውሰዳቹ;; ከዋሽንግተን ዲሲ የሚተላለፈውን የአማርኛ ሬድዮኖች በኢንተርኔት አዳምጣለሁ;; ታዲያ ሰሞኑን የተከሰተው ነገር ለኔ ባያስገርመኝም ሌሎችን ግን ጉድ አሰኝትዋል;; ለኔ ባያስገርመኝም ያልኩት ይሄ ነገር አሁን በግልጽ ይውጣ እንጂ ለዘመናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ውስጥ እንደ ኖርማል ሲደረግ የኖረ ነው;; የጥምቀት ጊዜ ቤተክርስቲያን በማደር ስም በየቤተክርስቲያኑ ጥግ ስር የሚፈጸም ዝሙት ስለት እያሉ ዳንስ እስክስታ መጥቀስ በቂ ነው;; ለማንኛውም ጉዳዩ የሆነው አሜሪካን ሀገር በቨርጂኒያ ስቴት ኪዳነ ምህረት የሚባል ቸርች ውስጥ ተደረገ ስለተባለው ከአንዱ ሬድዮ ላይ የሰማሁትን ነው;; ጉዳዩን ፈጻሚ የቤተክርስቲያንዋ አስተዳዳሪ እና ቀሲስ የሆኑት ግለሰብ ናቸው;; በባልና ሚስት መካከል በተፈጠረ ያለመግባባት ምክር ፍለጋ እኚሁ የሀይማኖት አባት ጋር ሲሄዱ ሰውየው ከሚስትየው ጋር ሴክስ ማድረግ ይጀምራሉ;; የሚስቱን ጸባይ መቀየር እጅግ የተጠራጠረው ባል ሚስት በስልክ የምትነጋገረውን ነገር መቅረጽ ይጀምራል;; ብዙም ሳይቆይ ነገሩን ይደርስበታል;; ለካ የምትደዋወለው ከቄሱ ጋር ነው;; እንዴት ያሉ የብልግና እና የሴክስ ቃላት እንደምትጠቀም ለጆሮ ይቀፋል;; ሌላው ነገርዋ የራስዋ መብት ሆኖ ሳለ የሀይማኖት መሪን እንደዛ የብልግና ቃላት እንደምትጠቀምና እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ ቢሯቸው ውስጥ ሁሉ ሴክስ እንደሚፈጽሙ የሚያስረዳ የድምጽ መረጃ ይዞ ባልየው ይሄንን መረጃ በሲዲ አሳትሞ ይበትናል;; ይሄም በሬዲዮ ቀርቧል;; ታዲያ ይሄ ነገር የተሰማው ስለሌላ ቄስ በዲሲ አጭበርባሪነት ተሰምቶ ሳያልቅ ማለት ነው;; ታዲያ ይኽው ይሄ ነገር ከተሰማበት ጀምሮ በዛች ቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ እሁድ እሁድ ትልቅ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል;; ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ;;;; አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለው እውነት ነው;;;;;በሰፊው ከመረጃ ጋር እንቀርባለን;; እናመሰግናለን;; የሀይማኖት እኩልነት እና የብሄረሰቦች እኩልነትን የምታስተናግድ ሀገርና ትውልድ እስከሚፈጠር ድረስ የማጋለጥ ዘመቻውን አናቆምም... ቸር ይግጠመን
mulumebet
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Thu Dec 08, 2005 2:01 am

Postby ክቡራን » Sun Jun 09, 2013 7:22 pm

መልካምና አይነ ገላጭ ጽሁፍ ነበር ይሄ ጽሁፍ ሙሉ እመቤት:: አንዳንዶቻችን አይናችንን ከገለጽን ቆየን እኮ ግን.. :D የገረመኝ ነገር በዚህ ጉዳይ ላይ ለኅይማኖት ቀናዒ ሆነው የሚታዩት ወይም ነን የሚሉት ምንም ነገር አለማለታቸው ነው:: ጉዳዩን እየተከታተልሽ አቅርቢልን እንደ መእምን አስተያየታችን በሰፊው እንሰጣለን... እንደ አስተማሪም እንገስጻለን:: :arrow: ታንክስ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቦቹ » Sun Jun 09, 2013 7:24 pm

ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠሽው እህታችን:: አማራ ደሀና አብዛኛው ያልተማረ ገበሬ ነው:: መሀይምነቱን ተጠቅመው መስራት የሚጠሉ ቄሶችና ደብተራዎች ሕይወቱን የስቃይና የመከራ አድርገውት ቆይተዋል:: ከግብጽ በሚላኩ ጳጳሳት አማካኝነት የምትመራ የነበረ ሲሆን አጅሬዎቹ በአንድ ልደታ በሁለት ባታ እያሉ ከሰላሳ ቀኑ ውስጥ 29 በመያዝ ሕዝቡን ለከፋ ድህነት ዳርገውታል:: ወደ ፊት በሰላም መኖር ከፈለግን ኦርቶዶክስ እምነቱን መመርመር ይኖርበታል:: አጉል አምልኮና ልማዶችን የሚያስተናግድ ሀይማኖት በመሆኑ እንኳን ህዝብን ሊቀይር አይደለም ጭራሽ ነገር አለሙን ትተው ስለ አለማዊ ብቻ ነው የሚጨነቁት:: ክርስቶስ የቤተክርስትያን አናት እኔ ነኝ ብሏ እነሱ ጋር ግን የሚሰሩት ሲታይ ክርስቶስ ገና ድሮ እንደተለያቸው ማወቅ ይቻላል:: ይሄ የሴጣንና የአለማዊ እምነት ስለሆነ ከዚ ጨካኝ የፊውዳል አጨብጫቢ እምነት ህዝቡን እንዴት ማስጣል ይቻላል የሚለው ነው ወሳኙ ጥያቄ:: እንሆ በረከት እንዴት የኢትዮጲያ ህዝብን ከተጠናወተው ዳቢሎሳዊ እምነት ማላቀቅ ይቻላል? ገዳማትን ማፍረስ ቄሶችን ስራ ሰርተው እንዲበሉ ማድረግ ምን ይሻለናል?
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Re: ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Postby ዲጎኔ » Mon Jun 10, 2013 2:03 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ይህ መጥጥፍ በመርህ ደረጃ ለተዋህዶ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ ቤተሀይማኖቶች ሊዘነዘር የሚገባው ነው::በትክክል ብዙዎቻችን ከዚያች ጥንታዊት ማህበር ፈልቀን አሁን በሌሎች ክርስቲያናዊ ማህበሮች ብናመልክም ትክክለኛ መጽሀፍ ቅዱስን የተከተለ አምልኮ በዚያች ማህበር እዲኖር ልንጸልይና ልናስተምር ይገባል:: በስነመለከት ኦርቶዶክስ ማለት መጽሀፍ ቅዱስን ለተከተለ ሀይማኖት ሊሰጥ የሚገባው መጠሪያ ስለሆነ በርእስ ደርጃ ኦርቶዶክስ ብሎ ግድፈቶችን መዘርዘር አይቻልም::የሁሉ የሆነች መሰረታዊ የክርስቶስን አስተምህሮ የምትከተል ማህበር ኦርቶዶክሳዊ ስትሆን ያም ሊገኝ የሚችለው እነደቃሉ በመኖርና በማስተማር በተሀድሶ ነው::
ከጥንት ጀምሮ የቆየች ኦርቶዶክሳዊ እምነትን ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላላፍ ሊወገዝ አይገባም ነገር ግን ከቃሉ የሚጣርሰ ሊወገዝ ይገባዋል::

ሀገር ቤት ሆነ ውጭ ቤተ ሀይማኖት መቀየር የማይወዱ ትክክለኛ ወንጌል የሚያምኑ ወገኖች ስላሉ በድፍኑ ሁሉን አንኮንን::ከቃሉ የሚጣረሰውን ብቻ እንደቅዱስ ቃሉ ለመገስጽ እንትጋ::
ዲጎኔ ሞረቴው ያቺ ጥንታዊት ማህበር መታደሷን የሚናፍቅ

mulumebet wrote:ሲወርድ ሲዋረድ ሲወራረድ ሲዋረድ (በውርደት) የመጣው ይሄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዛሬም ብዙ ጉዶችን እያሰማን ነው;; ከሀገር ቤት ጀምሮ በመላው አለም ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት በመባላት በመነታረክ በስሜት በመመራት በጥላቻ በፖለቲካ ብቻ ምኑምኑ ውስጥ ተዘፍቀው ሲቦጫጨቁ ይታያሉ;; ከኢትዮጵያ ዉጪ የሚኖሩትማ ሰላም አይኑርባቹ በመሀላቹ የተባለ ይመስል ሲጣሉ ሲቦጫጭቁ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት ሲሄዱ እርስ በእርስ ሲወነጃጀሉ ማየት ኖርማል እየሆነ ሄድዋል;; እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አሜሪካንማ ለሁለት ያልተከፈለ ያልተቦጫጨቀ ክርክር ጸብ ጭቅጭቅ የሌለበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም;; ካሉም ጥቂቶች ናቸው;;ታዲያ መንስኤው ምንድን ነው ብሎ መጠየቁ አይከፋም? ከጥንት መንግስታቶችና ታሪክ እንደምንረዳው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፖለቲካ ውስጥ ጥልቅ የማለት ባህሪዋ ነው;; ከድሮ ጀምሮ የመንግስት ሲሶ አካል በማለት በነበሩት የአማራ ገዢዎች እየተደገፈ ሌላውን የሀይማኖት ክፍል እያሳደደ ካለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለም በማለት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ የተሳተፈ ሀይማኖት ነው;; በሀይማኖት ሽፋን ስም ብዙ ጉዶች ታይትዋል;; አልፎ ተርፎ በዚህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሚከተልዋቸው መጽሀፎቻቸው እንክዋን እንደነ ክርስቶስ ሳምራ እንዲሁም የተለያዩ አዋልድ መጽሀፎቻቸው ላይ ጠቅሰው የሚያመጥዋቸው ጻድቃን ሰማታት ብለው የሚያቀርቡልን እንዳሉ አማሮች በመሆናቸው ሌላው ብሄረሰብ ጻድቃን ሰማእት እንደሌለው ተደርጎ ሲደሰኮርልን ኖርዋል;; ጻድቃን ሰማቶቹ ወይ ከሸዋ ወይ ከጎጃም ወይ ከጎንደር ናቸው;; ይሄንን ስል ግን እኔ እራሴ የአማራ ተወላጅ ስለሆንኩ አማራ ላይ ጥላቻ እንዳለኝ ተደርጎ እንዲወሰድ አልፈልግም;; መጽሀፎቹን በደንብ አንብቤ ከጨረስኩ በህዋላ ነው;; ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው;; አሁንም ቢሆን በሄድኩበት የኦርቶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉ ስለ ፍቅር ሲሰበክ ሰምቼ ስለማላውቅ ነው;; ሁሌ ጥላቻና ጴንጤን የሚነቅፍ የጥላቻ ስብከት ብቻ;; መናፍቃን ይላሉ ምን ይላሉ;; የሌላ ሀይማኖትን ግን ተናግረው አያውቁም;; በዛው አፋቸው ደግሞ ፖለቲካው ውስጥ ይገቡና ኢትዮጵያ አንድ ነች ምናምን ሁላችንም አንድ ነን ኢትዮጵያዊ ሲከባበር የኖረ ጨዋ ህዝብ ነው ይሉናል እነኛው ሰዎች;; ታዲያ ይሄ የኦርቶዶክስ ምእመን ከአለም ላይ ብቸኛ ተከታይ የሚያደርገው ምንም ስለሚያምንበት ነገር የማያውቅ መጽሀፍ ቅዱስን ከመሳለም ውጪ ገልጾ አንብቦ የማያውቅ ይልቁንም እነ ድርሳነ ሚካኤል ታምረ ማሪያም ... ምናምን የሚባሉ ጭራሹኑ ታሪካቸው ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረን ነገር ሲከተሉ ባዶ ሆነው ስሜታዊና የመጽሀፍ ቅዱስ እውቀት የጎደላቸው ተላላ በመሆን ይታወቃሉ;; ስለሆነም እሳት የላሱ አራዳ ቄሶቻቸው እያጭበረበሩ በገንዘብ እራሳቸውን እያደለቡ ይገኛሉ;; አንዳንዶቹ ቀሲሶች እዚህ ሆነው አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ላይ ዋና ያለው ቤት እያሰሩ እንደሆነ በመረጃ ተደርሶባቸዋል;; አንደኛው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብጥብጥ መንስኤ ገንዘብ መሆኑ ይታወቃል;; ፍርድ ቤት ያለው ጉዳዮችማ ብዛቱ አይወራ;; ለህዝቡ አትስረቅ ምናምን እያሉ እያወሩ በየበአላቱ በዣንጥላ እየተሰበሰበ የሚገባው በየጊዜው የሚገባው ያሁሉ ገንዘብ የለም ይባላል ወይ ደግሞ ቁጥሩ ሁሌ አይለወጥም;; እነ ቀሲስ ግን ኢትዮጵያ ገንዘባቸው ይደልባል;; ለማንኛውም ሰሞኑን ስለተፈጸመው አስነዋሪ ታሪክ ልውሰዳቹ;; ከዋሽንግተን ዲሲ የሚተላለፈውን የአማርኛ ሬድዮኖች በኢንተርኔት አዳምጣለሁ;; ታዲያ ሰሞኑን የተከሰተው ነገር ለኔ ባያስገርመኝም ሌሎችን ግን ጉድ አሰኝትዋል;; ለኔ ባያስገርመኝም ያልኩት ይሄ ነገር አሁን በግልጽ ይውጣ እንጂ ለዘመናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ውስጥ እንደ ኖርማል ሲደረግ የኖረ ነው;; የጥምቀት ጊዜ ቤተክርስቲያን በማደር ስም በየቤተክርስቲያኑ ጥግ ስር የሚፈጸም ዝሙት ስለት እያሉ ዳንስ እስክስታ መጥቀስ በቂ ነው;; ለማንኛውም ጉዳዩ የሆነው አሜሪካን ሀገር በቨርጂኒያ ስቴት ኪዳነ ምህረት የሚባል ቸርች ውስጥ ተደረገ ስለተባለው ከአንዱ ሬድዮ ላይ የሰማሁትን ነው;; ጉዳዩን ፈጻሚ የቤተክርስቲያንዋ አስተዳዳሪ እና ቀሲስ የሆኑት ግለሰብ ናቸው;; በባልና ሚስት መካከል በተፈጠረ ያለመግባባት ምክር ፍለጋ እኚሁ የሀይማኖት አባት ጋር ሲሄዱ ሰውየው ከሚስትየው ጋር ሴክስ ማድረግ ይጀምራሉ;; የሚስቱን ጸባይ መቀየር እጅግ የተጠራጠረው ባል ሚስት በስልክ የምትነጋገረውን ነገር መቅረጽ ይጀምራል;; ብዙም ሳይቆይ ነገሩን ይደርስበታል;; ለካ የምትደዋወለው ከቄሱ ጋር ነው;; እንዴት ያሉ የብልግና እና የሴክስ ቃላት እንደምትጠቀም ለጆሮ ይቀፋል;; ሌላው ነገርዋ የራስዋ መብት ሆኖ ሳለ የሀይማኖት መሪን እንደዛ የብልግና ቃላት እንደምትጠቀምና እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ ቢሯቸው ውስጥ ሁሉ ሴክስ እንደሚፈጽሙ የሚያስረዳ የድምጽ መረጃ ይዞ ባልየው ይሄንን መረጃ በሲዲ አሳትሞ ይበትናል;; ይሄም በሬዲዮ ቀርቧል;; ታዲያ ይሄ ነገር የተሰማው ስለሌላ ቄስ በዲሲ አጭበርባሪነት ተሰምቶ ሳያልቅ ማለት ነው;; ታዲያ ይኽው ይሄ ነገር ከተሰማበት ጀምሮ በዛች ቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ እሁድ እሁድ ትልቅ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል;; ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ;;;; አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለው እውነት ነው;;;;;በሰፊው ከመረጃ ጋር እንቀርባለን;; እናመሰግናለን;; የሀይማኖት እኩልነት እና የብሄረሰቦች እኩልነትን የምታስተናግድ ሀገርና ትውልድ እስከሚፈጠር ድረስ የማጋለጥ ዘመቻውን አናቆምም... ቸር ይግጠመን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby -...- » Tue Jun 18, 2013 9:56 pm

ሙሉእመቤት ምነው ትክክለኛ ስም ብታወጪ

በኦርቶዶክስ ስም ተነስተሽ የተነሰነሽው አማራ ላይ ነው :: ኢላማሽም አማራ ነው

ይህም ስራሽ ያስደሰተው ትግሬው ክቡራን ደስ ብሎት ከበሮ ደልቆልሽ አመስግኖሽ ወጣ

ከዛም ኦሮሞው ቦቹ ገባና አማራ ላይ ማነጣጥርሽ ደስ አሰኝቶት ጮቤ ረግጦ ወጣ

ትክክለኛ አስተያየትና ጥላቻ የሌለው ምክር ለግሶሽና አርሞሽ እውነቱን ተናግሮ የወጣው ዲጎኔ ብቻ ነው

ዓይንሽን ጥረጊና እያነበብሽ ተማሪ

ኦርቶዶክስ የ3000 ሺህ አመት የሰላምና የፍቅር ሀይማኖት ነበር :: እንኳን ኦርቶዶክስ ለኦርቶዶክስ ይቅርና ከእስላም ተፋቅሮ ይኖር ነበር :ወያኔ እስከመጣ ድረስ :: ወያኔ በሻቢያና በሲአይኤ ታዝሎ ስልጣን ላይ ቁጢጥ ካለ በኋላ እድሜውን ለማራዝም በኢትዮጵያውያን ሀሴቶች( ዘር ባህልና ሀይማኖትን ጨምሮ ) ቁማር መጫወት ጀመረ :: ህዝቡን በዘር በሀይማኖት ከፋፍሎ ጉሮሮ ለጉሮሮ አስተናነቀው :: በኦርቶዶክስ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ስርአት ያለን ርዕሰ ጳጳስ አባሮ የራሱን ትግሬ ሊቀጳጳስ ሾመበት :: በየገዳማቱ የሌላዘር የቤተክህነት አስተዳዳሪ እየተመነጠረ በትግሬ ተተካ :: በዳያስፖራው ግን ወያኔ ይህንን ማድረግ ስለማይችል ቤተክርስቲያኑን አበጣብጦ አንድ ሰበካ የነበረ ምእመን ለሁለት ተከፍሎ ትግሬና ለሆዱ ወይም አማራን በመጥላት ወያኔ የሆነ ሁሉ የራሱን ቤተክርስቲያን እየመሰረተ ሲመቸው ሌላውን አባሮ የነበረ ቤተክርስቲያንን ሲወርስ በቁጥር የተበለጡበት ደግሞ የራሳቸውን ህንጻ በመግዛት ወይም በመከራየት የራሳቸውን ቤተክርስቲያን አያቋቋሙ የዳያስፖራ ኦርቶዶክስ ለሁለት ተሰነጠቀች:: እነዚህ የተከፋፈሉ ቤተክርስቲያን የጥንቱ በኦርቶዶክስ ህግ ወያኔ ያባረራቸውን ህጋዊ ርዕሰ ጳጳስ ስም በቅዳሴ ስነስርአት ሲጠቅስ የወያኔው ቤተክርስቲያን ደግሞ ወያኔ የሾማቸውንና የኦርቶዶክስን ህግ ስነስራትና ወግ በመሸርሸርና የከፋፍለህ ግዛው ዋና ተዋናይ የሆኑትን ጳጳስ ስም ይጠቅሳል

በተጨማሪ አማራው ላይ ስትነሰነሺና አማራን ስታጥላዪ አማራ ካለኦርቶዶክስ ሌላ ሀይማኖት አይሆንም ብሎ ሲያሰቃይና ሲበድል ብለሻል የ5ኛ ክፍል ታሪክ ሲያልፍም አልሸተተሽ :: የኦርቶዶክስ ዋና ተከላካይ ብዙ ብዙ ጦር ሱዳን ድረስ የዘመቱለት በኢትዮጵያዊ ጀግንነታቸውም ብዙውን ድል ያደረጉ በመጨረሻም ለሀይማኖታቸው ህይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ጀግናውና ትግሬው የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሀንስ ናቸው :: ቢትዮጵያ ታሪክ ለኦርቶዶክስ የተሟሟተ እንደሳቸው የለም :: አማራ ለሀይማኖት ብሎ አልተዋጋም :: ለመሬት ተዋግቶ ድል ሲቀዳጅ ለዛፍ የሚሰግደውን አጥምቆ ወደ ክርስትና አስገብቷል ::

ስለዚህ ሙሉእመቤት ወይም አምሰለት/አብረኸት በኦርቶዶክስ ስም የአማራ ጥላቻሽን አትስበኪ

ችግርሽ የኦርቶዶክስ መከፋፈል ከሆነ መንስኤው አስቆሮቱ መለስ ዜናዊ ትግሬው/ወያኔው ነው :: ጉግማንጉጉ ስልጣን ላይ ፊጥ ካለ ነው ይህ ሁሉ የሀይማኖትና የዘር መከፋፈል የመጣው :: ስለጉግማንጉግ ደግሞ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በትንቢትተነግሯል :: ይህ ሁሉ ደግሞ ያልፋል :: እየሆነ ያለው ተጽፏል :: ያልተጻፈው አይሆንም :: መለስ አፈርድሜ በልቷል : ወያኔ አንቺም እኔም እናልፋልን ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን ትኖራለች

በነገራችን ላይ የአስቆሮቱ የመለስ ሴራ ኢትዮጵያውያንን በዘር ማናቆር ኦርቶዶክስን መከፋፈል ብቻ አልነበረም : ኦርቶዶክስን ከጴንጠው : ኦርቶዶክስን ከእስላም : እስላምን ከእስላም እያጋጨው ነው
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ክቡራን » Wed Jun 19, 2013 12:54 am

እነደዚህ አይነት ባመለካከት የበከተ ዳውን ድግሬድድ የሆነ አስተያየት ያነብብኩትን ወቅት አላስታወስም:: ወንድም እኔ አንተን ብሆን አልጽፍም ነበር... ባይሆን ከዳር ሆኝ ድምጼን አጥፍቼ አነባለሁ:: ላንተ በክት የሚለው ቃል አይመጥንህም ሶሪ ቱ ማይ ሩድነስ:: በክት ያልኩህ ቃሉ ተወዳጅ ሆኖ ሳይሆን ስለ ሆንክ ብቻ ነው:: ይህን አባባሌን ቃል በቃል ባይለውም የማይበረገው የዋርካ ታጋይ ተጋዳላይ የኔ ወንድም ዲጎኔ እንኴን እኔ አንተን በክት ብዬ በመጥራቴ ሳይቀር ይስማማል:: አንድ በወሲብ የረከሰ ህጢያተኛ ቄስን በስውና በእግዚብሄር ዘንድ የተገለጠውን ሀጢያቱን ይፋ ማድረግና ሌሎች ከሱ ስህተት እንዲማሩ ና እኔን ያየህ ተቀጣ እንዲሉ ዋርኒንግ መስጠት በምን አግባብ ሆኖ ነው አማራውን መስደብ ሆኖ የሚቆጠረው..?? እንደውም አማራውን የሰደብክና ያስደብክ አንተ ነህ..አማራው ይሄን ለመሰለ ኅጢያት ጎተራ ሆኖ እንዲደብቀው ነበር የምትፈልገው..?? ወራዳ!! አማራው በቤተ ክርስቲያን አጸድና ቅጽር ውስጥ ክፋትና ሀጢያት እንዲሰራ የሚፈቅድ የኅጢያት ማሽን አድርገህ ማስቀመጥህ የአማራ ተወላጅ ሳትሆን ባማራ ስም የገባህ አረንጔዴ እባብ መሆንህን ያሳያል:: ልጋጋም:: መጣሁ ስልክ ላይ ነኝ:: እስከ ሪምህ እንገርኅለሁ ( እስከ ሪዝህ አላልኩም ) ሪም ምንድነው?? እያሰብክ ጠብቀኝ:: ቆስጣ ራስ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Postby -...- » Wed Jun 19, 2013 3:48 am

mulumebet wrote:እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አሜሪካንማ ለሁለት ያልተከፈለ ያልተቦጫጨቀ ክርክር ጸብ ጭቅጭቅ የሌለበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም;; ካሉም ጥቂቶች ናቸው;;ታዲያ መንስኤው ምንድን ነው ብሎ መጠየቁ አይከፋም? ከጥንት መንግስታቶችና ታሪክ እንደምንረዳው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፖለቲካ ውስጥ ጥልቅ የማለት ባህሪዋ ነው;; ከድሮ ጀምሮ የመንግስት ሲሶ አካል በማለት በነበሩት የአማራ ገዢዎች እየተደገፈ ሌላውን የሀይማኖት ክፍል እያሳደደ ካለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለም በማለት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ የተሳተፈ ሀይማኖት ነው;; በሀይማኖት ሽፋን ስም ብዙ ጉዶች ታይትዋል;; አልፎ ተርፎ በዚህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሚከተልዋቸው መጽሀፎቻቸው እንክዋን እንደነ ክርስቶስ ሳምራ እንዲሁም የተለያዩ አዋልድ መጽሀፎቻቸው ላይ ጠቅሰው የሚያመጥዋቸው ጻድቃን ሰማታት ብለው የሚያቀርቡልን እንዳሉ አማሮች በመሆናቸው ሌላው ብሄረሰብ ጻድቃን ሰማእት እንደሌለው ተደርጎ ሲደሰኮርልን ኖርዋል;; ጻድቃን ሰማቶቹ ወይ ከሸዋ ወይ ከጎጃም ወይ ከጎንደር ናቸው;; ይሄንን ስል ግን እኔ እራሴ የአማራ ተወላጅ ስለሆንኩ አማራ ላይ ጥላቻ እንዳለኝ ተደርጎ እንዲወሰድ አልፈልግም;;


የወያኔው ጋዜጠኛ ዋናውን የሙሉእመቤ :roll: አምለሰት/አብረኸት ፖስት ፍሬነገር/አስኳል ትተህ ያው በወያኔ የማምታታት ዘይቤህ ህዝብ ለማሞኘት እንደፉትኖት ከመጨረሻ ስለ አንድቄስና ተሳላሚ የቅንዝር ታሪክ ላይ ትኩረት ትከምራለህ ::

መሳደብማ የወያኔ ትሬድማርክ ነው :: የሚደንቀኝ ባትሳደብ ነበር

ተጨማሪ ማብራሪያ ለወይዘሮ ሙሉእመቤት/ትርስህት/አብረኸት የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምንጩ አኩሱም ትግሬ ኢትዮጵያ ነው :: ይልቅስ በሀይማኖት ስም ከምትዘላብጂ ከአማራ ያለሽን ቁርሾ ፍርጥ አድርገሽ አውጪው :: ደሞ አለማፈሯ አማራ ነኝ ስትል
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Re: ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Postby ዲጎኔ » Wed Jun 19, 2013 6:43 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ስምየለሹ አንዳንዴ ስድብ ባይወጣህ ጽሁፎችህ ይመቹኛል::እዚህ ያላስተዋልኩት የወያኔዎችን የተለመደ ክፋት አሳየህኝ::ለምንድነው የአማራ ነገር እንዲህ አሁንም የሚያቃዣቸው? ለወያኔ እንደአማሮች የተዋደቀ የለም መንገድ እየመሩ አባይን ያሸገሩዋቸው የኢሰፓ ቤት እያሉ በደሴ የጠቆሙ አማሮች ነበሩ ዛሬ ግን ኑሮ ካደላደሉበት ምድር ደን አጠፉ በሚል ሰንካላ ምክንያት ሲፈናቀሉ ይታያል::
ወደነጥቡ ስንመጣ በጦቢያ ታሪክ saints ያሉት ከሰሜኖቹ ወይ ከትግሬ አሊያም ከአማራ ነው::ተክለሀይማኖት በግብጽ ኮፕቲክ ሳይቀር የታወቁ ተጉለቴ አማራ ነበሩ አቡነአረጋይ ትግሬ ነበሩ ቅዱስ ያሬድ ዘመኑ አማራ ትግሬ ባለየበት ሲሆን ያው ከሰሜን ነበር::ሌሎቹ እነአቡዬ/አቦ ግብጽ ሲሆኑ ጊዮርጊስ ግሪክ እስጢፋኖስም ከአይሁድ ዘር ወደክርስትና የገባ ነበር::እስኪ እንቁጠር በ1 ልደታ ማሪያም እርሷም ከነገደ ይሁዳ ነች በ2 ማን ነው አባ ጎርጎሪሳዊ?? በ3 ባህታ ያው ማሪያም በ5 አቦ በ6 ኢየሱስ እሰይ ሁሉም ቀናት ለእሱ በተሰጡ::በ7 አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ /ስላሴ በዚህ ሀይለመለስ በኢየሱስ ስም ብቻ አጥማቂ ማህበር አባል ያመዋል::እስኪ በየቀኑ ከ1- 30 ቀጥሉ አንድ ኦሮሞና ደቡብ saint የለም!
በቅርቡ በደርግ የተገደሉ ፓስተር ጉዲና በአሜሪካ ሉተራዊት ማህበር በሊብራሉ አሁን ከመካነየሱስ የተለያየው saintብሏቸዋል::ከደቡብ ግን በሀገርም በውጭም አንድም saint ተብሎ እውቅና የተሰጠው የለም::
እኔ ምንአገባኝ ታላቁ ጌታ በመጽሀፉ ወራዳውን ቅዱስ saint ካለኝ!
ዲጎኔ ሞረቴ በሰው እውቅና ባያገኝ ደንታ የሌለው በክርቶስ saint የተባለው

-...- wrote:
mulumebet wrote:እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አሜሪካንማ ለሁለት ያልተከፈለ ያልተቦጫጨቀ ክርክር ጸብ ጭቅጭቅ የሌለበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም;; ካሉም ጥቂቶች ናቸው;;ታዲያ መንስኤው ምንድን ነው ብሎ መጠየቁ አይከፋም? ከጥንት መንግስታቶችና ታሪክ እንደምንረዳው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፖለቲካ ውስጥ ጥልቅ የማለት ባህሪዋ ነው;; ከድሮ ጀምሮ የመንግስት ሲሶ አካል በማለት በነበሩት የአማራ ገዢዎች እየተደገፈ ሌላውን የሀይማኖት ክፍል እያሳደደ ካለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለም በማለት በከፍተኛ ጭቆና ውስጥ የተሳተፈ ሀይማኖት ነው;; በሀይማኖት ሽፋን ስም ብዙ ጉዶች ታይትዋል;; አልፎ ተርፎ በዚህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሚከተልዋቸው መጽሀፎቻቸው እንክዋን እንደነ ክርስቶስ ሳምራ እንዲሁም የተለያዩ አዋልድ መጽሀፎቻቸው ላይ ጠቅሰው የሚያመጥዋቸው ጻድቃን ሰማታት ብለው የሚያቀርቡልን እንዳሉ አማሮች በመሆናቸው ሌላው ብሄረሰብ ጻድቃን ሰማእት እንደሌለው ተደርጎ ሲደሰኮርልን ኖርዋል;; ጻድቃን ሰማቶቹ ወይ ከሸዋ ወይ ከጎጃም ወይ ከጎንደር ናቸው;; ይሄንን ስል ግን እኔ እራሴ የአማራ ተወላጅ ስለሆንኩ አማራ ላይ ጥላቻ እንዳለኝ ተደርጎ እንዲወሰድ አልፈልግም;;


የወያኔው ጋዜጠኛ ዋናውን የሙሉእመቤ :roll: አምለሰት/አብረኸት ፖስት ፍሬነገር/አስኳል ትተህ ያው በወያኔ የማምታታት ዘይቤህ ህዝብ ለማሞኘት እንደፉትኖት ከመጨረሻ ስለ አንድቄስና ተሳላሚ የቅንዝር ታሪክ ላይ ትኩረት ትከምራለህ ::

መሳደብማ የወያኔ ትሬድማርክ ነው :: የሚደንቀኝ ባትሳደብ ነበር

ተጨማሪ ማብራሪያ ለወይዘሮ ሙሉእመቤት/ትርስህት/አብረኸት የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምንጩ አኩሱም ትግሬ ኢትዮጵያ ነው :: ይልቅስ በሀይማኖት ስም ከምትዘላብጂ ከአማራ ያለሽን ቁርሾ ፍርጥ አድርገሽ አውጪው :: ደሞ አለማፈሯ አማራ ነኝ ስትል
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቦቹ » Thu Jun 20, 2013 3:37 am

-...- wrote:ከዛም ኦሮሞው ቦቹ ገባና አማራ ላይ ማነጣጥርሽ ደስ አሰኝቶት ጮቤ ረግጦ ወጣ


:D ቅቅቅቅ ተው እንጂ እኔ የምልህ የራሺያው ፕሬዘዳንት ስለ ኦርቶዶክስ የሆነ ነገር ሲኮንን ነበር አይቲንክ እሱም ያአማራ ጥላቻ ሳይኖረው አይቀርም :lol: :lol: ምርጊት ፊት:: ስለተጠየከው ነገር አትመልስም እንደ ሰባተኛ ሸሌ እንደዚህ ያለችሁ ይሄንን ልትለኝ ፈልጋ ነው ብለህ ቄጤማ ጎዝጉዘህ ከምትረግማት::
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ጌታ » Fri Jun 21, 2013 9:03 pm

እትዬ ሙሉመቤት ከየትኛው የተቀደሰ ኃይማኖት ብትመጪ ነው ኦርቶዶክስን ሲዋረድ የመጣ እርጉም መሪዎች አሉት ብለሽ ለመናገር የደፈርሽው? አንድ ቄስ ከሰው ሚስት ጋር ተኛ ብለሽ ይሄን ሁሉ አሉባልታ እና ስድብ በእምነቱ ተከታዮች ላይ ስታወርጂ መቼም ክርስትያን ነኝ እንደማትይ እገምታለሁ:: ምክንያቱም ክርስቶስ ሰው ላይ ፍረዱ ብሎ አላስተማረምና::

ደሞ ቅዱሳን ሁሉ አማራ ብቻ ናቸው ያልሽውና ዲጎኔም የተስማማበት አስተያየት ምን ያህል ኃይማኖቱን ከዘር ፖለቲካ ጋር እንዳምታታችሁት ነው የሚያሳየው:: ኦርቶዶክስ እምነት ለረጅም ዓመት በከፍተኛ ደረጃ ሲመለክ የነበረው በሰሜኑ ክፍል በተለይም በትግሬውና በአማራው አካባቢ እንደመሆኑ መሪዎቹም ሆነ 'ቅዱሳኑ' ከዛ ቢሰየሙ ከዘር አድልዎ ጋር ምን ያገናኘዋል? ቢገናኝስ ዘመን ባልሰለጠነበት ዘመን የተደረገን ነገር በ21ኛው ሴንቸሪ ማናከስ ማንን ለመጥቀም ነው?

እግዜር ሆይ ሙሉመቤትንና ዲጎኔን መንግስተ ሰማያት ካስገባህ እኔን ገሃነም ላከኝ::

አሜን
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 21, 2013 9:43 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን በሀይማኖት ቀላጁ ለወዳጄ ጌታ ጭምር
እያዩ አያይዩም እየሰሙ አይሰሙም የሚለው ታላቁ መጽሀፍ እውነት ነው:: እኔ የጦቢኢአ ተዋህዶም ሆነ የሮማ ካቶሊኮችን saints የተባሉትን የማውቃቸውን ጠቀስኩ እንጂ ጉዳዩን ከምጠላው የጎሳ ፖለቲካ ጋር አላያያዝኩም::አስተውሉ የጎሳ ፖለቲካ ማለት የተደባለቁትን ህዝቦች ለመለያየት መምኮእርና ሰውን በዘሩ/ብሄሩ ማግለል ነፍጠኛ እያሉ መኮነን እንጂ የብሄሮች የገባሮቹ መብት ይጠበቅ ማንነት ይከበር የዲሞክራቲክ መርህ ጋር ማምታታት ማሳት ነው:: አልታይ አለህ እንጂ አቶ ጌታ ቅዱስ ያርዸን ብሄሩን ያልገለጽኩት በዚያ ዘመን አይታወቅም ነበርና ነው::እነወቁ በሁዋላ ተክለሀይማኖት በተነሱበት ዘመን ግን ዘመነ መሳፍንት ግንኖ የሸዋ ንጉስ ከትግRእ የጎንደር ከጎጃም የሚባሉበት ስለነበር የሰዎቹን ብሄር መጥቀስ ነውር ወይም ሀጢያን አይደለም::የአንተን አልቅም የእኔ ግን ሞረቴና ዲጎና ሰላም የሚሉ ከፊቾ ከዚያም ኣቻማ የሚሉ ኦርሞ ድብቅል ነኝ::ታዲያ የኦርሞ ቅውዱስ ተብሎ በትውፊትቻእው የተጠቀሰ የለም ማለት ይህቺ ሁልጊዜ በጥቅሉ አንድን የእመነት በተሰብ ከምትኮንን በውሸት አማራ ሳትሆን አማራ ነኝ ካለች ጋር ታቆራኘኛለህ:;እስኪ እንደስምየለሹ ሚዛናዊ መልስ ስጥ::ድሮ ልጆቼ ሰንበት ት/በት እክላለሁ ስትል አምኘህ ነበር ሁዋላ በእምነት ባንግባባም እናመስግናለን ከሚባለው የዋርካ ሰው ጋር ስትመላለሱ በክርስትና ቀላጅ መሆንህን ስለተረዳሁ በእምነት ከጥንቱ ጌታ ጋር መወያየት አልፈልግም በጦቢያ ግን እሰየው::


ጌታ wrote: ዘመን ባልሰለጠነበት ዘመን የተደረገን ነገር በ21ኛው ሴንቸሪ ማናከስ ማንን ለመጥቀም ነው?እግዜር ሆይ ሙሉመቤትንና ዲጎኔን መንግስተ ሰማያት ካስገባህ እኔን ገሃነም ላከኝ::አሜን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ጌታ » Fri Jun 21, 2013 10:03 pm

ዲጉሻ - እንደሚገባኝ ከሆነ ኦሮሞዎች ለረጅም ጊዜ በገዳ እምነት ሲተዳደሩ ቆይተው በኋላም ኃይለስላሴ ሚሽኖችን ወደደቡብ ሲልኩ አብዛኛው ደቡብ እንዳንተው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነው የሆነው ብዬ እገምታለሁ:: ምን ያህሉ ደቡብ ኦርቶዶክስ እንደሆነ ባላውቅም ኦርቶዶክስ የሆነው በቅርብ ዘመን ይመስለኛል:: እና ታዲያ በነያሬድ ዘመን ለብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ከደቡብም ቅዱስ እንሰይም እንዲሉ ትጠብቁ ነበር? ስህተቶች ቢኖሩም ዘመኑን አገናዝቡ ነው ያልኩት::

መልካም የሳምንት መጨረሻ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 21, 2013 10:55 pm

ሰላም ለሁላችን
ውድ ጌታ እረ አሁንም አትቀልድ! እኔ በጥንት ዘመን ብሄር ባልነበረበት የቅዱሳኑ የብሄር ተዋጽኦ ይጠበቅ አላልኩም::ደግሞ ከልብ አንብበህኝ ከሆነ ሰው የሚሰጠው ቅዱስነት saint በአፍንጫዬ ይውጣ ብያለሁኮ!ለምን እርሱ የምህረት ጌት ሀጢያተኛውን በክርስቶስ ይቅር ብሎ ቅዱስ ብሎኛልና::እንኩዋን በነያሬድ ዘመን በነዳግማዊ ምኒሊክ ዘመን የተሰራ ስህተት እየቆጠርን አንባላ ይልቅ በዛሬዋ ጦቢያን በመከባበር አብረን እንኑር ስንል አሁንም ጉዴላ ኦሮሞ እዚህ ዋርካ ላይ ሳይቀር የሚሉንን ምንነው እያየህ ሳትናገር አሁን እኔን ከጥንት እክከዛሬ ከገባሮቹ ህዝቦች ቅዱሳን በጦቢያ ለምንስ አልተሰየሙም ያልኩት አመመህ::ይማርህ የዋርካ ጌታው::
ዲጎኔ ሞረቴው ከቄስ ጉተማ ሰፈር ከቄስ ሻሚቦ ቤት አጠገብጌታ wrote:ዲጉሻ - እንደሚገባኝ ከሆነ ኦሮሞዎች ለረጅም ጊዜ በገዳ እምነት ሲተዳደሩ ቆይተው በኋላም ኃይለስላሴ ሚሽኖችን ወደደቡብ ሲልኩ አብዛኛው ደቡብ እንዳንተው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነው የሆነው ብዬ እገምታለሁ:: ምን ያህሉ ደቡብ ኦርቶዶክስ እንደሆነ ባላውቅም ኦርቶዶክስ የሆነው በቅርብ ዘመን ይመስለኛል:: እና ታዲያ በነያሬድ ዘመን ለብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ከደቡብም ቅዱስ እንሰይም እንዲሉ ትጠብቁ ነበር? ስህተቶች ቢኖሩም ዘመኑን አገናዝቡ ነው ያልኩት::

መልካም የሳምንት መጨረሻ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby እናመሰግንሃለ » Wed Jun 26, 2013 1:56 am

ወገኖች; አትከራከሩ:: ገብረወልድ: ወለተ ወልድ: ፍቅርተ ኢየሱስ ምናምን እየተባሉ "አማራ" የሆኑት የተለያዩ የብሔር ብሔረሰብ ተዋጾኦዎች ናቸው:: ታሪኩ መጽሐፈ መነኮሳት ላይ ያለውና በቅድስና ሕይወቱ በግብጽና በኢትዮጵያ ገዳማት በታላቅ ደረጃ ስሙ የሚነሳለት ኢትዮጵያዊው ሙሴ (መነኩሴው ሙሴ ጸሊም ወይም ጥቁሩ ሙሴ) በቆዳ ጥቁረቱ የሚታወስና እናትና አባቱ ክርስቲያን ያልነበሩ ስነፍጥረትን ያመልኩ የነበረ ኢትዮጵያዊ ነበረ:: የበረሀ ሽፍታም ነበረ:: ሙሴን ሙሴ ያሉት ተጠምቆ "አማራ" ከሆነ በሁዋላ ነው:: እሱንም ክርስትናውን የኖረው ኢትዮጵያ ላይ ሳይሆን ግብጽ ላይ ነው:: ታድያ ሰውየው ምናዊ ነበር?

ዳርፉራዊ?
ኑብያዊ?
መተከል?
አኙዋክ?
ዳሰነችና ያንገቶም?
ጋምቤላ?

ግምቱን ለናንተ ልተው:: በጣም አጥብባቹ ግን አትዩ!

"ሴማዊ ነን" እያሉ ሰሜኑን ከደቡቡ አነጣጥለው spiritual narcissism እንዲስፋፋና "የኛ ብቻ" የሚል አስተሳሰብ እንዲሰለጥን ያደረጉት ሰሜን ኢትዮጵያ ላይ ተተክለው ሲገዘግዙ የነበሩ ውስጠ አይሁዳዊ የሆኑ ምስጦች ብቻ ናቸው:: ዛሬም ድረስ "እስራኤላዊ ዘር አለብኝ" ማለት የሰሜኖች መኮፈሻ ሆኖ ይገኛል:: ሻንቆ ሁላ!
እናመሰግንሃለ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 824
Joined: Mon Jun 01, 2009 8:07 pm

Postby ክቡራን » Wed Jun 26, 2013 6:00 am

ደብተራ እናመስግናለን ይህን አለ:
ዛሬም ድረስ "እስራኤላዊ ዘር አለብኝ " ማለት የሰሜኖች መኮፈሻ ሆኖ ይገኛል :: ሻንቆ ሁላ !

እሪ በል ሸዋ!! ጸሀዩን ንጉስ ገደል ገፍትሮ ጣላቸው... :D :lol: እስራኤላዊ ዘር አለብኝ ከሰለሞን ቤት እወእለዳለሁ ማለት ሻንቆ ያስብላል..?? :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests