ኦርቶዶክስ ሀይማኖትና እርጉም መሪዎቻቸው

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ወርቅነች » Wed Jun 26, 2013 8:37 am

ሰላም ክቡራን

በደንብ አርገህ አሰተምርልኝ ይህን ሁሉ የዋርካ መሀይም... የኛ እጢዎች ሁሉ ሻንቆ ሆነዋል...እጢ እንደሆን ከስጋ አይለያይም ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ደብተራ እናመስግናለን ይህን አለ:
ዛሬም ድረስ "እስራኤላዊ ዘር አለብኝ " ማለት የሰሜኖች መኮፈሻ ሆኖ ይገኛል :: ሻንቆ ሁላ !

እሪ በል ሸዋ!! ጸሀዩን ንጉስ ገደል ገፍትሮ ጣላቸው... :D :lol: እስራኤላዊ ዘር አለብኝ ከሰለሞን ቤት እወእለዳለሁ ማለት ሻንቆ ያስብላል..?? :D
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዲጎኔ » Wed Jun 26, 2013 4:02 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን እናመሰግንሀለን ይህን ድንቅ ምላሽ ስለሰጠህ እጥፍ ምስጋና ይድረስህ:: አዎን ብዙ ወገኖቻችን ስማቸውን ከማንነታቸው ጋር እየቀየሩ ብዙዎቹ የገባር ህዝቦችን ድንቅ ቅርሶች የጣሉባት ጦቢያ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው::በጎ እንድትመልስ ያስቻለህና ከዋርካ ያራቀህ ትክክለኛ ሱባኤ ሳይሆን አይቀርምና እኔም በቅርቡ እሞክረዋለሁ::በተረፈ ሰለሺው አመት መንግስት በሌላው አምድ ውይይታችን Millenium controversey premillinum,post millinium and millinum መጽሀፍት ሰርች አድርገህ አንብብና ጌታ ስለመጨረሻው ዘመን በማቴዎስ 24 የሰጠውን መመሪያ አገናዝበህ ብቅ በል::
እናመሰግንሃለ� wrote:ወገኖች; አትከራከሩ:: ገብረወልድ: ወለተ ወልድ: ፍቅርተ ኢየሱስ ምናምን እየተባሉ "አማራ" የሆኑት የተለያዩ የብሔር ብሔረሰብ ተዋጾኦዎች ናቸው:: ታሪኩ መጽሐፈ መነኮሳት ላይ ያለውና በቅድስና ሕይወቱ በግብጽና በኢትዮጵያ ገዳማት በታላቅ ደረጃ ስሙ የሚነሳለት ኢትዮጵያዊው ሙሴ (መነኩሴው ሙሴ ጸሊም ወይም ጥቁሩ ሙሴ) በቆዳ ጥቁረቱ የሚታወስና እናትና አባቱ ክርስቲያን ያልነበሩ ስነፍጥረትን ያመልኩ የነበረ ኢትዮጵያዊ ነበረ:: የበረሀ ሽፍታም ነበረ:: ሙሴን ሙሴ ያሉት ተጠምቆ "አማራ" ከሆነ በሁዋላ ነው:: እሱንም ክርስትናውን የኖረው ኢትዮጵያ ላይ ሳይሆን ግብጽ ላይ ነው:: ታድያ ሰውየው ምናዊ ነበር?

ዳርፉራዊ?
ኑብያዊ?
መተከል?
አኙዋክ?
ዳሰነችና ያንገቶም?
ጋምቤላ?

ግምቱን ለናንተ ልተው:: በጣም አጥብባቹ ግን አትዩ!

"ሴማዊ ነን" እያሉ ሰሜኑን ከደቡቡ አነጣጥለው spiritual narcissism እንዲስፋፋና "የኛ ብቻ" የሚል አስተሳሰብ እንዲሰለጥን ያደረጉት ሰሜን ኢትዮጵያ ላይ ተተክለው ሲገዘግዙ የነበሩ ውስጠ አይሁዳዊ የሆኑ ምስጦች ብቻ ናቸው:: ዛሬም ድረስ "እስራኤላዊ ዘር አለብኝ" ማለት የሰሜኖች መኮፈሻ ሆኖ ይገኛል:: ሻንቆ ሁላ!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron