የወንድሜ ድጎኔ እህት ተገኘች::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የወንድሜ ድጎኔ እህት ተገኘች::

Postby ክቡራን » Thu Jun 27, 2013 3:12 pm

ባገራችን ኢትዮጵያ ቡዙ ጊዜ ከበሮ የሚመቱ ባለ ጨሌዎች ባለ ውቃቢዎች ወይም ቃልቻዎች ናቸው እየተባለ ይነገራል :: ይሁን እንጂ ከበሮ መጫወት በፈረንጁ አለም እንደ ማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ ራሱን የቻለ ክህሎት ወይም ችሎታ ነው :: ከበሮ የደበደበ ሁሉ ድራመር ነው አይባልም :: ወይንም ያን ታይትል አያገኝም :: የአመታት , ያሰነዛዘር ሂደት አለው .... ትምህርት አለው ....የራሱ ስልጠትና ጥበብ አለው :: ድሮ ለሪቻ የሚያድሩ ያርሲዋን እመቤት ውቃቢ በከበሮ ና በዝላይ ይለማመኑ የነበሩ ዛሬ በተለያየ መንገድ ነጻ ወጥተው ( ወንድሜ ዲጎኔን ልብ ይሏል ) , በሙያቸው ኮርተው አገራቸውንና ወገናቸውን የሚጠቅም ነገር ሲስሩ ስናይ አርያነታቸው ሌሎችም ትምህርት እንዲሆን እያልን ካሉበት ቦታ በመፈለግ ለህዝብ እይታ ውይይታቸን እየፈለግን እናቀርባለን :: እንደ አለቢ ሾው አይነት ማለት ነው ( የወንድማችን ነፍስ በሰላም ትረፍልን ) :: የዛሬዋ እንግዳ የመጀመሪያዋ ባለሙያ ሴት ከበሮ መቺ ናት :: [አዶ ከበሬ !! እሪ .. እምቢ እምቧ ! እሟ እሟ ..እሟ ..!!] :D ከበሮ ስትመታ እንደ ጨበሬ ተዝካር አታደርገውም ...ይልቁኑ ታናግራዋለች :: ወንድሜ ዲጎኔ ባለ ድርብ ጃኖ ቃልቻ በነበረበት ዘመን ከበሮን እንዴት ይጠቀምበት እንደነበር አንድ ቀን በራሱ ጊዜ ያጫውተናል :: ላምላካችን የሚሳነው ምንም ነገር የለም :: "" እንደበትን የፈጠረ እሱ አይደለምን ..?"" ይላል መጽሀፍ :: ለዛሬ ግን የወንድማችን እስኪደርስልን ወ /ሮ ምጥንን ቃለ ምልልስ ስላገኘሁ ይዥላቹ ቀርቤአለሁ :: መልካም ድምጫ ::
እቺን ጠቅ :: አልከፈት ካላቹ ገስጹት ..እውነት እንዳይነገር ክፉ መንፈስ እየተፈታተናቹ ነው :: :D

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Jun 27, 2013 5:52 pm

ሠላም ታላቁ ክቡራን

የፃፍከውም ሆነ ከወ/ሮ ምጥን ጋር ያደረከው ቃለ-መጠይቅ እጅግ እጅግ አዝናኝ ነው :lol: :lol: እነጃዋር እንገንጠል የሚሉት እኮ እነወ/ሮ ምጥን ጉራጊኛውንም; ኦሮምኛውንም በአማርኛ እያደረጉባቸው ነው :lol: :lol: :lol:

የኢዩኤል ሙያዊ አስተያየትም አሪፍ ነው :D

ይመችህ...ቀጥልበት :!: :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests