የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Postby ዘመድኩን » Thu Jul 11, 2013 10:35 am

የራመዳን የአሹራ ጾም ምንጩ ከየት ነው? በካአባ ዙሪያ የሚደረገው ካአባን የመዞር በሁለቱ ተራሮች መካከል የሚደረገው የሃይማኖት ጉዞ ስራአት ምንጩ ከየት ነው?

መረጃውን ከኢስላም ከራሱ ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Postby ዲጎኔ » Thu Jul 11, 2013 1:31 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን/አሰላማሊኩም/ሻሎም ኤሎኩም
የክርስቶስ ወንጌል ፍቅር ምህረትና ይቅርታ ነው::በሰይፍና በስድብ ሰይጣን እንጂ ክርስቶስ አይከብርም ክርስቶስም በሰይፍና በስድብ ወንጌል አስፋፉ ከቶ አላለም::እስኪ እኔም በነካ እጅህ ልጠይቅህ ያለስድብ ጾመ ፍልሰታ ጾመ ሐዋርያት የት ቦታ በሀዲስ ኪዳን እንደተጻፉ አብራራልኝ::ለዘመዶቻችን የተዋህዶ ሰዎች ስንል ሰርግ በሁዳዴ እንደማናደርግ ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ስንል ምንም ሰርግ በረመዳን ጾም ወቅት ላለማድረግ ተስማምተናል::
አክባሪህ
ዲጎኔ ሞረቴ ከራጉኤል በላይ ከመስጅዱ ማዶ ከሻሎም ምኩራብ አለፍ ብሎ ተሀድሶ ጸሎት ቤት

ዘመድኩን wrote:የራመዳን የአሹራ ጾም ምንጩ ከየት ነው? በካአባ ዙሪያ የሚደረገው ካአባን የመዞር በሁለቱ ተራሮች መካከል የሚደረገው የሃይማኖት ጉዞ ስራአት ምንጩ ከየት ነው?

መረጃውን ከኢስላም ከራሱ ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sun Jul 14, 2013 1:50 am

በክርስቲያን ስም የሚገባው ሂዝቦላው ዲጎኔ እንደጻፈው(ች)ው:
ዲጎኔ ሞረቴ ከራጉኤል በላይ ከመስጅዱ ማዶ ከሻሎም ምኩራብ አለፍ ብሎ ተሀድሶ ጸሎት ቤት

ወይ ጉድ እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ የወንድሜን አቕጣጫ በማየት ስሄድ አዛለች የምትባል ቦርዴ ጠላ ባሹቅ ባቄላ የምትሸጥ ኮማሪት ቤት ይዞኝ አይገባም መሰላቹ...!! ወይ መወናበድ ...ነቄ ብለናል... :lol: ሳይከፈል አድቨርታይዝ ...ኤሄሄሄ....አለ ውቃው..እኮ ነው.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Postby ዘመድኩን » Tue Jul 23, 2013 12:34 pm

የአሕዛብ ጾም መሰረቱ የት ነው? Dodge, B., The Sabians of Harran, page 78 በዚህ መጽሓፍ ላይ እንደተገለጸው የራመዳን ጾም ከሙሓመድዊያን ቀደም ብሎ በሳቢያን ይጾም ነበር። ይህንንም ከኢስልምና ተዋቂ ጻሓፊዎች አንዱ የሆነው አል-ባሪ Tafsir al-Tabari, 16, page 56 በቁራአን ትርጉሙ ገጽ 56 ላይ አስረግጦ ጽፎታል። እነዚህንና ሌሎች ያልተጠቀሱ መጽሓፍትን ካገላበጥን በኋላ ለሙሲሞች የጾሙን አመጣጥ በተመለከተ ጥያቄ ስናቀርብላችሁ እንድህ ይሉናል፦ አል-በቀራህ (2:183) 2:183 እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡

በመቀጠልም አላህ የጾምን ትዕዛዝ ሳቢያኖች ላይም ጽፎ ነበር ወይ መረጃውስ አላችሁ ወይ ሲባሉ መልሳቸው ዝምታ ነው።

የራመዳንን ጾም በተመለከተ በትንሹ ይህን ጥቆማ ካቀረብኩ በኋላ ስለ አሹራ ጾም አመጣጥ ትንሽ እንመልከት። የአሹራ ጾም የ10ኛው ወር የቆሬይሾች የጣኦት ጾም እንደነብረ የሙሓመድ ሀዲስ በSahih Bukhari 5:58:172 ላይ አስረግጦ ይናገራል። የኢስላም ብቸኛው ነቢይ ሙሓመድ አብደላህ ይህንን የ10ኛውን ወር የቆሬይሾች የጣኦት ጾም ለራሱ ከጾመው በኋላ ሙስሊሞችም እንዲጾምት እንዳዘዛቸው ይሄው ሀዲስ በሚገባ አረጋግጦ ይናገራል። Narrated 'Aisha: 'Ashura' (i.e. the tenth of Muharram) was a day on which the tribe of Quraish used to fast in the pre-lslamic period of ignorance. The Prophet also used to fast on this day. So when he migrated to Medina, he fasted on it and ordered (the Muslims) to fast on it. ይህ ከሀዲስ ላይ ተቆርጦ የቀረበላችሁ ቃል ነው።

ታአዋፍ ወይንም ደሞ በሁለቱ ተራሮች መካከል የሚደረገው የሃይማኖት ጉዞ ምንጩ ከየት ነው? Tawaf between Safa and Marwa. Narrated 'Asim: I asked Anas bin Malik: "Did you use to dislike to perform Tawaf between Safa and Marwa?" He said, "Yes, as it was of the ceremonies of the days of the Pre-lslamic period of ignorance, till Allah revealed: 'Verily! (The two mountains) As-Safa and Al-Marwa are among the symbols of Allah. It is therefore no sin for him who performs the pilgrimage to the Ka'ba, or performs 'Umra, to perform Tawaf between them.' " (2.158)
Sahih Bukhari 2:26:710 ይህ የሃይማኖት ስራአት ከሀዲሱ ላይ እንዳያችሁት ከኢስልምና ቀደም ብሎ በጣኦታዊያን ይተገበር የነበረው የድንቁርናው ዘመን የሃይማኖት ተግባር ነበር ግን በኋላ ላይ አላህ አንቀጽ አውርዶ የለም እኔንም ያገባኛልና ስራአቱ የኔም ጭምር ነውና እናንተም መተግበር አለባችሁ ብሎ ሙስሊሞችን ሲያዝ እንታዘባለን።

ካአባ የ360 ጣኦታት መኖሪያ የነበረ መሆኑን ሙስሊሞች አይክዱም ነገር ግን ሙሓመድ ካአባ ውስጥ የነበሩትን ጣኦታት በሙሉ አፈራርሶ ጥቁሩን ድንጋ ብቻ እንዳሰቀረውም ያምናሉ። ጥቁሩ ዲንጋይ ከሰማይ የወረደ የአላህ ታአምር ነው ካአባም የአለማችን የመጀመሪያው የእምነት ቤት ነው የተገነባውም በኢብራሂምና ኢስማኤል ነው በማለት ሲነገር በተደጋጋሚ ሰምተናል። Narrated Abu Dhaar: I said, "O Allah's Apostle! Which mosque was built first?" He replied, "Al-Masjid-ul-Haram." I asked, "Which (was built) next?" He replied, "Al-Masjid-ul-Aqs-a (i.e. Jerusalem)." I asked, "What was the period in between them? He replied, forty years.
Sahih Bukhari 4:55:636

እዚህ ጋ አንድ ነገር ልናስተውል ይገባል ይሄውም ከላይ ያሰፈርኩት ሀዲስ ላይ ካአባ የተገነባው ከመስጊድ አል-አቃሳ 40 አመት ቀደም ብሎ እንደሆነ አስረግጦ ይናገራል። ስለዚህ የካአባን እድሜ ለማወቅ እዚህ ጋ የምቸግረን ነገር የለም ምክንያቱም መስጊድ አል-አቃሳ የተገነባበት ዘመን በግልጽ ይታወቃልና ነው። መስጊድ አል-አቃሳ ሲገነባ ኢብራሂምም ሆነ ኢስማኤል በሕይወት አልነበሩም። ታዲያ ካአባ ምንጩ የት ነው? ይቀጥላል........

የዋርካው ዘመድኩን
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Postby ዘመድኩን » Tue Jul 23, 2013 2:56 pm

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን/አሰላማሊኩም/ሻሎም ኤሎኩም
የክርስቶስ ወንጌል ፍቅር ምህረትና ይቅርታ ነው::በሰይፍና በስድብ ሰይጣን እንጂ ክርስቶስ አይከብርም ክርስቶስም በሰይፍና በስድብ ወንጌል አስፋፉ ከቶ አላለም::እስኪ እኔም በነካ እጅህ ልጠይቅህ ያለስድብ ጾመ ፍልሰታ ጾመ ሐዋርያት የት ቦታ በሀዲስ ኪዳን እንደተጻፉ አብራራልኝ::ለዘመዶቻችን የተዋህዶ ሰዎች ስንል ሰርግ በሁዳዴ እንደማናደርግ ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ስንል ምንም ሰርግ በረመዳን ጾም ወቅት ላለማድረግ ተስማምተናል::
አክባሪህ
ዲጎኔ ሞረቴ ከራጉኤል በላይ ከመስጅዱ ማዶ ከሻሎም ምኩራብ አለፍ ብሎ ተሀድሶ ጸሎት ቤት

ዘመድኩን wrote:የራመዳን የአሹራ ጾም ምንጩ ከየት ነው? በካአባ ዙሪያ የሚደረገው ካአባን የመዞር በሁለቱ ተራሮች መካከል የሚደረገው የሃይማኖት ጉዞ ስራአት ምንጩ ከየት ነው?

መረጃውን ከኢስላም ከራሱ ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን

የአባሻወል ሰፈር ሸሌዎች ደምበኛ መናፊቁ ዲጎኔ እንደምን አለህልኝ? የወገኖችህን ጓዳ በመበርበሬ ትንሽ ቅር ያለህ ትመስላለህ። አይዞህ ብዙ አይክፋህ እኔ ልነግርህ የነበረውን አብዛኛውን ወንድማችን ክቡራን ስለነገረህ ሰላምታ ብቻ ላቀርብልህ ነው የወሰንኩት።
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
ዘመድኩን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2529
Joined: Tue Nov 16, 2004 3:11 pm
Location: united states

Re: የአህዛብ ጾም ምንጩ መሰረት የት ነው?

Postby ዲጎኔ » Tue Jul 23, 2013 9:23 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ቄስ ዘመድኩን ትንሽ ለውጥ እንዳለህ ብዬ እንጂ ያው እነደመሪያችሁ የስድብ ምላሽህ እንደጠበኩ ነው::በትክክል ወያኔው ወንድምህ ክቡራን ያለውና ያንተ መልስ አንድ ነው ምክንያቱም የተቀዳችሁበት ምንጭ አጥፊ ወያኔ ደደቢት ማህበረ እኩያን ነውና::
በል በስድብህ ከመምሬ አናጋው በተማርከው ቀጥል::
ዲጎኔ ሞረቴው ከመምሬ ድፋባቸው ሰንበቴ ቤት ማዶ መምሬ መስተፋቅር ሩቅ ማዶ ተሀድሶ ክርስቶሳዊያን ደብር

ዘመድኩን wrote:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን/አሰላማሊኩም/ሻሎም ኤሎኩም
የክርስቶስ ወንጌል ፍቅር ምህረትና ይቅርታ ነው::በሰይፍና በስድብ ሰይጣን እንጂ ክርስቶስ አይከብርም ክርስቶስም በሰይፍና በስድብ ወንጌል አስፋፉ ከቶ አላለም::እስኪ እኔም በነካ እጅህ ልጠይቅህ ያለስድብ ጾመ ፍልሰታ ጾመ ሐዋርያት የት ቦታ በሀዲስ ኪዳን እንደተጻፉ አብራራልኝ::ለዘመዶቻችን የተዋህዶ ሰዎች ስንል ሰርግ በሁዳዴ እንደማናደርግ ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ስንል ምንም ሰርግ በረመዳን ጾም ወቅት ላለማድረግ ተስማምተናል::
አክባሪህ
ዲጎኔ ሞረቴ ከራጉኤል በላይ ከመስጅዱ ማዶ ከሻሎም ምኩራብ አለፍ ብሎ ተሀድሶ ጸሎት ቤት

ዘመድኩን wrote:የራመዳን የአሹራ ጾም ምንጩ ከየት ነው? በካአባ ዙሪያ የሚደረገው ካአባን የመዞር በሁለቱ ተራሮች መካከል የሚደረገው የሃይማኖት ጉዞ ስራአት ምንጩ ከየት ነው?

መረጃውን ከኢስላም ከራሱ ይዘን እንቀርባለን ይጠብቁን

የአባሻወል ሰፈር ሸሌዎች ደምበኛ መናፊቁ ዲጎኔ እንደምን አለህልኝ? የወገኖችህን ጓዳ በመበርበሬ ትንሽ ቅር ያለህ ትመስላለህ። አይዞህ ብዙ አይክፋህ እኔ ልነግርህ የነበረውን አብዛኛውን ወንድማችን ክቡራን ስለነገረህ ሰላምታ ብቻ ላቀርብልህ ነው የወሰንኩት።
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሰለምቴው » Wed Jul 24, 2013 6:21 pm

አይ አባ ቄስ ዘመድኩን ?
እንደው እርስዎን ያስተማረችዋ በተስክያን እንዴት አይነትዋ ትሆን ? ተጀምሮ እስኪጨረስ እርስዎ እየባለጉ እስካሁን በ ዋርካ ተቀምጠዋል እና እርስዎን ያፈራች በተስክያን አስቂኝ ናት ? አሁን እርስዎም የፈጣሪ ሰው ነኝ ብለው ነው ማለት ነው ????
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests