ሙስሊም ፕሬስደንት ኬንያታ በናይሮቢ ኢፍጣር ፕሮግራም ላይ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሙስሊም ፕሬስደንት ኬንያታ በናይሮቢ ኢፍጣር ፕሮግራም ላይ

Postby ሰለምቴው » Mon Jul 29, 2013 6:09 pm

President Kenyatta Hosts Muslim Community In State House, Nairobi

President Uhuru Kenyatta Saturday evening hosted the Muslim community at state house, Nairobi for the first of a kind iftar dinner. Iftar marks the breaking of the fast meal where he reiterated that he is keen on achieving unity of purpose for all Kenyans irrespective of their religion. Kenyatta donated two million shillings to the muslims that will be channelled towards helping the disadvantaged in the society.

እዚህ ውስጥ ለ ቄስ ዘመድኩን ትልቅ ትምህርት አለበት ::

http://www.youtube.com/watch?v=_3tna71zbdw
no god except ALLAH and jessus is his prophete
ሰለምቴው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 90
Joined: Sun Mar 27, 2011 9:47 am

Postby ዘእግዚነ » Mon Jul 29, 2013 8:20 pm

ሰላም ሰምቴው:

ክርስቲያኖች በተለይም ደግሞ ባለስልጣናቱ በሙስሊሞች ጾም ወቅት የሚያደርጉት ግብዣ ክርስቲያኖች ምን ያክል መልካም ስነምግባራትን ሊላበሱ እንደሚገባ ሀይማኖታቸው ያስተማራቸው መሆኑን ያሳያል:: በክርስቶስ የሚያምኑና እርሱን የሚከተሉ ሁሉ ወዳጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን ጠላቶቻቸውንም እንካን ቢሆን እንዲወዱ ታዝዘዋል ይህንን ነው ሰውየውም ይሁን የአሜሪካ መንግስታት ለመፈጸም የሚሞክሩት (ሙስሊሞችን በማፍጠር):: በተለይ ደግሞ ባለስልጣናት የሚያስተዳድሩትን ማህብረሰብ ማስፈጠራቸው በጣም ጥሩ ይመስለኛል::

እንደ ሌሎች የማይከተሉአችሁን ግፉ ሳይሆን የሚጠላችሁን ውደዱ ትላለችና ወንጌል::
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
ዘእግዚነ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 833
Joined: Wed Oct 28, 2009 10:13 am
Location: I am here


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron