የሀይማኖት ታሪካዊ አመጣጥ ሲፍታታ...

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

የሀይማኖት ታሪካዊ አመጣጥ ሲፍታታ...

Postby ወንበዴው » Wed Jul 31, 2013 3:28 pm

ሰላም የዋርካ ታዳሚዎች:-
የጥንት ዘመን ሰው በነበረበት ቴክኖሎጂ ማነስ የተነሳ የሚኖርበትን ሰፈር ውስጥ ብቻ ነበር በቅጡ የሚያውቀው:: ሰፈሩ ውስጥ ያለችውን ተራራም ማንም ሰው ሊቀርባት እና ላዩዋ ላይ ምን እንዳለ ለማወቅ ስላልቻለ- የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነች ብሎ ለስዋ እየሰገደ መጃጃሉን ተያያዘው:: ቀጥሎ ግን ጀልባ ለመስራት ችሎ እና ባህሩን ተሻግሮ- ሌላ በጣም ትላልቅ ተራሮች እንዳሉ ሲያውቅ ደግሞ- የሰፈሩን ኮረብታ ትቶ እንዚህን ማምለክ ጀመረ:: በመቀጠልም ጨረቃ- ጸሀይን ምናምን እያለ ማምለኩን ቀጠለበት::
አሁን ግን ለቴክኖሎጂ ምስጋና ይግባውና;- ጨረቃም ወና የአሸዋ ክምር ጸሀይም የሀይድሮጅን ጋዝ አሎሎ እንጂ የፈጣሪ ያመኖርያ ቤት እንዳልሆኑ አውቀናል::
ለማጠቃለል ያክል- ፈጣሪን የፈጠርነው በራሳችን አእምሮ ያለውንና ለጊዜው የማናውቀውን ክፍተት ለመሙላት ነው::
ስለዚህም ገነትም ሲኦልም እዚሁ ምድር ላይ ብቻ እንደሆኑ ተገንዝበንና እና ጠንክረን ሰርተን ኢትዮጵያን ገነት እናርጋት::
ምርምር ለዘልአለም ይኑር!! :D :D


ትቶ እነዚህእን
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests