ዲጎኔ ይህንን ጥናት አስተባብል

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Aug 31, 2013 5:46 am

ሠላም ዋርካውያን

ወንድማችን ጌታ ክፉ ጥያቄ አምጥቶ በዛው ክፉኛ አጠፋፍ ጠፍቷል :lol:.....እንግዲህ ይሁና.......በፈጣሪ ጨዋታ አይቆጡም ጌታ :D

እኔ የማይገባኝ ነገር የየትኛውም እምነት ተከታይ ቢሆን "ፈጣሪ አለ የምትል ከሆነ ፈጣሪህን አሳየኝ" ሲባሉ ለምን የተለመደ ሀይማኖታዊ ተረት ተረት ውስጥ እንደሚገቡ ነው :lol: :lol:....አጭርና ቀላል ጥያቄ :D ......አምላክ ካለ መኖሩን በምን እንዳወክ ንገረኝ :?: :?: :?: ......መልሱም ቀላል ነው....ይኸው ብሎ ማሳየት...አይደል እንዴ :?: :lol: :lol: :lol: ...ከዚህ ውጪ መቀባጠር ምን ሊፈይድ :?: :wink:

አሁን ግን ለጊዜው የሰጡትን የነፍስ አውጪኝ ማምለጫ እያየን መልሶቻቸው እያየን እንዝናና :lol:

እናመሰግናሃ wrote:እግዚአብሔር ማለት ያለምንም ምርምር በተፈጥሮ ቀልብ ብቻ ሊረዱት የሚገባ ኃይል ሊሆን ይገባዋል :: አለዚያ ምኑን እግዚአብሔር ሆነው ? በሁሉ ቦታ ያለ ከሆነ በቀልባችንም ውስጥ ሊኖር ይገባዋል ::

ጎሽ አንበሳዬ :wink: ....ስለሆነም ሁሉም የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ያለምንም ምርምር በተፈጥሮ ቀልብ የሚረዳው ከሆነ በቀልቡ እየተመራ በእሬቻ የሚያምነውም; በላም የሚያምነውም; በፀሀይ የሚያመልከውም; ለነፋስ; ለእሳት; ለምድር አምላክ የሚያመልከውም ትክክል ነው ማለት ነው.......ሁሉም ትክክል ነው :lol: ......ብራቮ የቀልብ እግዚአብሔር :!: :lol: :lol:

ኤዶም * wrote:እንዲህ ከ ፕሮፌሰር ስቴቨን ሀውኪንግስ በላይ ኤቲስት ያደረገህ ነገር ምንድነው ?

ያ ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝ ሆኖ በ ማሽን እርዳታ የሚናገረውና የሚያስተምረው የዘመናችሁ ምርጥ አስተማሪያችሁ እንክዋን የሚያምንበትንን እና ተመራምሬ ደረስኩበት ያለውን ነገር 24/ 7 ከአእምሮው ጋ በተገጠመለት ማሽን እርዳታ ያወራል እንጂ ሌሎችን ሲዘልፍ አይሰማም ......

አንደኛ...ኤቲዪስት አይደለሁም :lol:

ሁለተኛ........ማንንም አልዘለፍኩም :D.....አምላክህ መኖር አለመኖሩን አሳየኝ ማለት ዘለፋ ከመሰለህ ችግሩ የአንተ ነው.....በዚህ አይነትማ መኖር አለመኖሩን የማታውቀውን አምላክ እመኑ እያልክ የሰው ልብ የምታደርቀው አንተ የሰብዓዊ ፍጡሮችን የማሰብ ችሎታ በጣም እየዘለፍክ መሆንህን ልትረዳው ይገባል :lol: :lol: :lol: :lol:

ሰላሳውን ከመዘላበድና ከመቀባጠር; አሁንም አለ የምትሉን ፈጣሪ አሳዩንና በአጭሩ ተገላገሉ :wink: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ለተረት ተረትማ.....ምናሉኝ አባባ ተስፋዬ :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby እናመሰግንሃለ » Sun Sep 01, 2013 9:14 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
እናመሰግናሃ wrote:እግዚአብሔር ማለት ያለምንም ምርምር በተፈጥሮ ቀልብ ብቻ ሊረዱት የሚገባ ኃይል ሊሆን ይገባዋል :: አለዚያ ምኑን እግዚአብሔር ሆነው ? በሁሉ ቦታ ያለ ከሆነ በቀልባችንም ውስጥ ሊኖር ይገባዋል ::

ጎሽ አንበሳዬ :wink: ....ስለሆነም ሁሉም የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ያለምንም ምርምር በተፈጥሮ ቀልብ የሚረዳው ከሆነ በቀልቡ እየተመራ በእሬቻ የሚያምነውም; በላም የሚያምነውም; በፀሀይ የሚያመልከውም; ለነፋስ; ለእሳት; ለምድር አምላክ የሚያመልከውም ትክክል ነው ማለት ነው.......ሁሉም ትክክል ነው :lol: ......ብራቮ የቀልብ እግዚአብሔር :!: :lol: :lol:እግዚአብሔር በብርሃን ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥም አለ::

እግዚአብሔር በገነት አለ:: እግዚአብሔር በሲዖልም አለ::

እግዚአብሔር በሥነ ፍጥረት ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረት በሌለበት ምንም ዓለም በሌለበት አለመኖር (ሥውር: ቫኪዩም) ውስጥም አለ::

እግዚአብሔር በቅኖች ልቦና ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር ባመጸኞች ልቦና ውስጥ ሳይቀር እየተፋረዳቸውና እረፍት እያሳጣቸው አለ::

እግዚአብሔር በመንፈስ ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር በሥጋም ውስጥ አለ::

እግዚአብሔር በአእምሮ ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር በቀልብም ውስጥ አለ:: እንዲያ ባይሆን ኖሮ: ሕጻናት በምን ያመልኩት ነበር? በምርምር? ወፎችና አራዊት እንሰሳትና እጽዋት በምን ያመልኩት ነበር? መጻሕፍት አንብበው?

መጀመርያ "ቀልብ" ምን እንደሆነ ተረዳ:: ቀልብ ማለት ባዕድ አምልኮ ማለት አይደለም:: የሰው instinct ማለት ነው::
እናመሰግንሃለ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 824
Joined: Mon Jun 01, 2009 8:07 pm

Postby ጌታ » Mon Sep 02, 2013 12:26 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ወንድማችን ጌታ ክፉ ጥያቄ አምጥቶ በዛው ክፉኛ አጠፋፍ ጠፍቷል :lol:.....እንግዲህ ይሁና.......በፈጣሪ ጨዋታ አይቆጡም ጌታ :D

ወዳጄ ዳግማዊ እኔም የመጥፋት ተራ ይድረሰኝ ብዬ እኮ ነው:: አዎ እ'ኔ እዚህ ቤት ከመጣ ጀምሮ የተሰጡትን አስተያየቶች አሁን ባገኘኋት ትንሽ ደቂቃ አነበብኳቸው:: የሁላችሁም አስተያየት ዓለምን በምትረዱበት መንገድ ስሜት ይሰጣል:: በዚህ የጀነራል ሴክሽን ውስጥ የተለያየ እምነት ተከታዮችና እምነት አልባዎች ኃሳባቸውን በጥሩ ውይይት መንፈስ ሲያስተጋቡ ማየትን የመሰለ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? አንተ እግዚአብሔር የታለ ስትል እ'ኔ (እናመሰግንሃለን ሲቆላመጥ) ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ አለ ይልሃል:: ማን ነው ልክ ብትለኝ ካቅሜ በላይ ነው ነው የምልህ:: ይሄ ውይይት ግን አንድ ድምዳሜ ላይ ያደርሰናል ብዬ አምናለሁ::

እስቲ ጊዜ ሳገኝ እኔ በምን እንደማምን አጫውታችኋለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Mon Sep 02, 2013 9:11 am

ሠላም ወንድማችን ጌታ

እንኳን ወደከፈትከው ቤት በሰላም ተመለስህ :D

ጌታ wrote:ማን ነው ልክ ብትለኝ ካቅሜ በላይ ነው ነው የምልህ::

እውነታው እንኳን ከአንተ ቀርቶ ማንም አዕምሮውን ለሚጠቀም ሰው በጣም ግልፅ ነው::

እኔ እያልኩት ያለው......."አምላክ/ፈጣሪ ካለ አሳዩኝ ......አሳዩኝና እኔም እንደእናንተ ላምልከው" የሚል ቀጥተኛ ጥያቄ ነው :D

እናመሰግንሃለን አሁን የሚለው ደግሞ "እግዚአብሔር በብርሃን ውስጥ አለ :: እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥም አለ ::

እግዚአብሔር በገነት አለ :: እግዚአብሔር በሲዖልም አለ ::........".......የቆቁን አባባል ልዋስና " እግዚአብሔር በቅዘን ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር በሽንትም ውስጥ አለ" ......ማለት ነው :D

የእኔ ጥያቄ አምጡና ካለ አሳዩን ነው :lol:......ወይንም ደግሞ ፈጣሪ በብርሀን ወይንም በጨለማ ውስጥ እንዳለ ያያችሁበትን መነፅር አውሱንና እኛም እንሹፈው :lol: :lol:

ወዳጄ ጌታ....እስቲ በምሳሌ ላስረዳህ........አየለ አበበ የሚባል ሰውዬ አለ እንዴ ብለህ ስትጠይቅ...አንዱ ብድግ ብሎ....አየለ አበበ በብርሀን ውስጥ አለ; በጨለማም ውስጥ አለ......አየለ አበበ በገነትም አለ; አየለ አበበ በሲዖልም ውስጥ አለ" ቢሉህ ምን ትላለህ :?: :lol: :lol: ......የእብድ ጨዋታ :lol: :lol: :lol: :lol:

ጭራሽ ደግሞ እናመሰግናሃለን የሚለው ሲያጣ "ቀልብ ማለት ኢንስቲንክት" ነው ይለኛል :lol: ....እኔስ ከዚህ የተለየ ምን ወጣኝ :?: :lol: ....ግዴለም ሲጨንቀው ለቀባሪው ማርዳቱ ነው :lol: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የማላውቀው እግዚአብሔር እጅግ የባረከኝ :Dጌታ wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ወንድማችን ጌታ ክፉ ጥያቄ አምጥቶ በዛው ክፉኛ አጠፋፍ ጠፍቷል :lol:.....እንግዲህ ይሁና.......በፈጣሪ ጨዋታ አይቆጡም ጌታ :D

ወዳጄ ዳግማዊ እኔም የመጥፋት ተራ ይድረሰኝ ብዬ እኮ ነው:: አዎ እ'ኔ እዚህ ቤት ከመጣ ጀምሮ የተሰጡትን አስተያየቶች አሁን ባገኘኋት ትንሽ ደቂቃ አነበብኳቸው:: የሁላችሁም አስተያየት ዓለምን በምትረዱበት መንገድ ስሜት ይሰጣል:: በዚህ የጀነራል ሴክሽን ውስጥ የተለያየ እምነት ተከታዮችና እምነት አልባዎች ኃሳባቸውን በጥሩ ውይይት መንፈስ ሲያስተጋቡ ማየትን የመሰለ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? አንተ እግዚአብሔር የታለ ስትል እ'ኔ (እናመሰግንሃለን ሲቆላመጥ) ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ አለ ይልሃል:: ማን ነው ልክ ብትለኝ ካቅሜ በላይ ነው ነው የምልህ:: ይሄ ውይይት ግን አንድ ድምዳሜ ላይ ያደርሰናል ብዬ አምናለሁ::

እስቲ ጊዜ ሳገኝ እኔ በምን እንደማምን አጫውታችኋለሁ::
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ወርቅነች » Mon Nov 18, 2013 11:40 pm

እኔ እያልኩት ያለው ......."አምላክ /ፈጣሪ ካለ አሳዩኝ ......አሳዩኝና እኔም እንደእናንተ ላምልከው " የሚል ቀጥተኛ ጥያቄ ነው

ጀግናው ዋለልኝ....የዋርካውን ጌታ እንዲህ ያለ ከባድ ጥያቄ አትጠይቀው እሱም እኮ ጌታ ነኝ ብሎ ቁጭ ብሏል...ምክኒያቱም ፍቅርን በአይኑ ሳያያት ሰለሚያውቃት ብቻ ያመነባት መሆኑን ማሰረዳት ያልቻለ የዋርካ ጌታ ነው ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol:

እናመሰግንሃለን አሁን የሚለው ደግሞ "እግዚአብሔር በብርሃን ውስጥ አለ :: እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥም አለ ::
እግዚአብሔር በገነት አለ :: እግዚአብሔር በሲዖልም አለ ::........".......የቆቁን አባባል ልዋስና " እግዚአብሔር በቅዘን ውስጥ አለ :: እግዚአብሔር በሽንትም ውስጥ አለ " ......ማለት ነው

ቅቅቅቅ.... ጀግናው ዋለልኝ የዋርካው ጌታና እናመሰግነሀለን ማለት ያው አንድ ናቸው አንተን ብዙ ጊዜ ሁለት የተለያዩ መስለው ያወናብዱሀል :lol: ልዩነታቸው እናመሰግነሀለን ሲጽፍ ከሸንት ና ቅዘን ውሰጥ ሆኖ ነው የሚጽፈው ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ወንድማችን ጌታ

እንኳን ወደከፈትከው ቤት በሰላም ተመለስህ :D

ጌታ wrote:ማን ነው ልክ ብትለኝ ካቅሜ በላይ ነው ነው የምልህ::

እውነታው እንኳን ከአንተ ቀርቶ ማንም አዕምሮውን ለሚጠቀም ሰው በጣም ግልፅ ነው::

እኔ እያልኩት ያለው......."አምላክ/ፈጣሪ ካለ አሳዩኝ ......አሳዩኝና እኔም እንደእናንተ ላምልከው" የሚል ቀጥተኛ ጥያቄ ነው :D

እናመሰግንሃለን አሁን የሚለው ደግሞ "እግዚአብሔር በብርሃን ውስጥ አለ :: እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥም አለ ::

እግዚአብሔር በገነት አለ :: እግዚአብሔር በሲዖልም አለ ::........".......የቆቁን አባባል ልዋስና " እግዚአብሔር በቅዘን ውስጥ አለ:: እግዚአብሔር በሽንትም ውስጥ አለ" ......ማለት ነው :D

የእኔ ጥያቄ አምጡና ካለ አሳዩን ነው :lol:......ወይንም ደግሞ ፈጣሪ በብርሀን ወይንም በጨለማ ውስጥ እንዳለ ያያችሁበትን መነፅር አውሱንና እኛም እንሹፈው :lol: :lol:

ወዳጄ ጌታ....እስቲ በምሳሌ ላስረዳህ........አየለ አበበ የሚባል ሰውዬ አለ እንዴ ብለህ ስትጠይቅ...አንዱ ብድግ ብሎ....አየለ አበበ በብርሀን ውስጥ አለ; በጨለማም ውስጥ አለ......አየለ አበበ በገነትም አለ; አየለ አበበ በሲዖልም ውስጥ አለ" ቢሉህ ምን ትላለህ :?: :lol: :lol: ......የእብድ ጨዋታ :lol: :lol: :lol: :lol:

ጭራሽ ደግሞ እናመሰግናሃለን የሚለው ሲያጣ "ቀልብ ማለት ኢንስቲንክት" ነው ይለኛል :lol: ....እኔስ ከዚህ የተለየ ምን ወጣኝ :?: :lol: ....ግዴለም ሲጨንቀው ለቀባሪው ማርዳቱ ነው :lol: :lol:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የማላውቀው እግዚአብሔር እጅግ የባረከኝ :Dጌታ wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ወንድማችን ጌታ ክፉ ጥያቄ አምጥቶ በዛው ክፉኛ አጠፋፍ ጠፍቷል :lol:.....እንግዲህ ይሁና.......በፈጣሪ ጨዋታ አይቆጡም ጌታ :D

ወዳጄ ዳግማዊ እኔም የመጥፋት ተራ ይድረሰኝ ብዬ እኮ ነው:: አዎ እ'ኔ እዚህ ቤት ከመጣ ጀምሮ የተሰጡትን አስተያየቶች አሁን ባገኘኋት ትንሽ ደቂቃ አነበብኳቸው:: የሁላችሁም አስተያየት ዓለምን በምትረዱበት መንገድ ስሜት ይሰጣል:: በዚህ የጀነራል ሴክሽን ውስጥ የተለያየ እምነት ተከታዮችና እምነት አልባዎች ኃሳባቸውን በጥሩ ውይይት መንፈስ ሲያስተጋቡ ማየትን የመሰለ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? አንተ እግዚአብሔር የታለ ስትል እ'ኔ (እናመሰግንሃለን ሲቆላመጥ) ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ አለ ይልሃል:: ማን ነው ልክ ብትለኝ ካቅሜ በላይ ነው ነው የምልህ:: ይሄ ውይይት ግን አንድ ድምዳሜ ላይ ያደርሰናል ብዬ አምናለሁ::

እስቲ ጊዜ ሳገኝ እኔ በምን እንደማምን አጫውታችኋለሁ::
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests